🧑🎤 የሀድራ ግጥሞች✍ dan repost
#የፆም_ህግጋት
#ክፍል_ሁለት
[የፆም ቅድመ ሁኔታዎች]
↪#የረመዷንን_ወር_መፆም_ግደታ_የሚሆነው
👇
➊ኛ ለአካለ መጠን በደረሰ/ች፣
➋ኛ አዕምሮውን ባልሳተ (እብድ ባልሆነ)፣
➌ኛ መፆም በሚችል፣
➍ኛ ሙስሊም በሆነ፣ ሰው ላይ ነው።
↪ #መፆም_ግዴታ_የማይሆንባቸውና_ፆማቸው_ተቀባይነት_የሌላቸው_ሰዎች👇
☞ከስልምና ውጭ ያለን እምነት በያዘ ወይም
#ሙርተድ (ሙስሊም ሁኖ እስልምናው
ያበላሸ) ሰው ፆሙ ተቀባይነት የለውም።*
☞እንዲሁም #በወር_አበባ_እና_በኒፋስ
ላይ ላሉሴቶችም ፆም አይፈቀድም፣ተቀባይነትም
የለውም።
★ነገር ግን ቀዷእ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
☞እንደዚህም #በህፃን_ልጅ ላይም ግዴታ
አይሆንም ።
★ነገር ግን ህፃኑ 10 አመት ከሞላው በኋላ
መፆም እየቻለ ካልፆመ ፣ወላጅ ጉዳት
በማያደርስበት መልኩ ሊቀጣው ግዴታ
ይሆንበታል ።
☞#በእብድ_ሰው ላይም ግዴታ የለበትም ፣ቀዷእም የለበትም።
☞#ፆም_የሚጎዳው በሽተኛም በሽታው በፀናበት ቀናት መፆም ግዴታ አይሆንበትም።
☞እንደዚሁም #ረዥም_መንገድ የሚጓዝ
መንገደኛም ጉዞ ላይ ባለበት ቀን መፆም
ግዴታ አይሆንበትም ።
★ነገር ግን ቀዷእ አለበት ። ለጉዞ የሚነሳ
መንገደኛ ማፍጠር ከፈለገ ከፈጅር በፊት ከሚኖርበት ሀገር መውጣት አለበት።
☞#እድሜ_ጠገብ አረጋውያንም ፆም እንደሚጎዳቸውና ለሞት እንደሚያደርሳቸው ከተሰጋ ግዴታ አይሆንባቸውም።
#ክፈል_ሶስት_ይቀጥላል........
@yehadra_gtmoch
#ክፍል_ሁለት
[የፆም ቅድመ ሁኔታዎች]
↪#የረመዷንን_ወር_መፆም_ግደታ_የሚሆነው
👇
➊ኛ ለአካለ መጠን በደረሰ/ች፣
➋ኛ አዕምሮውን ባልሳተ (እብድ ባልሆነ)፣
➌ኛ መፆም በሚችል፣
➍ኛ ሙስሊም በሆነ፣ ሰው ላይ ነው።
↪ #መፆም_ግዴታ_የማይሆንባቸውና_ፆማቸው_ተቀባይነት_የሌላቸው_ሰዎች👇
☞ከስልምና ውጭ ያለን እምነት በያዘ ወይም
#ሙርተድ (ሙስሊም ሁኖ እስልምናው
ያበላሸ) ሰው ፆሙ ተቀባይነት የለውም።*
☞እንዲሁም #በወር_አበባ_እና_በኒፋስ
ላይ ላሉሴቶችም ፆም አይፈቀድም፣ተቀባይነትም
የለውም።
★ነገር ግን ቀዷእ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
☞እንደዚህም #በህፃን_ልጅ ላይም ግዴታ
አይሆንም ።
★ነገር ግን ህፃኑ 10 አመት ከሞላው በኋላ
መፆም እየቻለ ካልፆመ ፣ወላጅ ጉዳት
በማያደርስበት መልኩ ሊቀጣው ግዴታ
ይሆንበታል ።
☞#በእብድ_ሰው ላይም ግዴታ የለበትም ፣ቀዷእም የለበትም።
☞#ፆም_የሚጎዳው በሽተኛም በሽታው በፀናበት ቀናት መፆም ግዴታ አይሆንበትም።
☞እንደዚሁም #ረዥም_መንገድ የሚጓዝ
መንገደኛም ጉዞ ላይ ባለበት ቀን መፆም
ግዴታ አይሆንበትም ።
★ነገር ግን ቀዷእ አለበት ። ለጉዞ የሚነሳ
መንገደኛ ማፍጠር ከፈለገ ከፈጅር በፊት ከሚኖርበት ሀገር መውጣት አለበት።
☞#እድሜ_ጠገብ አረጋውያንም ፆም እንደሚጎዳቸውና ለሞት እንደሚያደርሳቸው ከተሰጋ ግዴታ አይሆንባቸውም።
#ክፈል_ሶስት_ይቀጥላል........
@yehadra_gtmoch