ከትክክለኛው መንገድ የሚያስወጡ ውዱን እመነታችንን የሚነጥቁ ፈተናዎች በበዙበት ዘመን ሙስሊም ሆኖ መሞት ትልቅ መታደል ነው። አንድ የማልረሳው የሸይኽ ሷሊህ አል ኡሰይሚ ንግግር አለ« አንተ ስትወለድ ሙስሊም ነህ ይህ ከአላህ የሆነ (ትልቅ) ፀጋ ነው። ነገር ግን ስትሞት ሙስሊም ሆነህ ነው የምትሞተው?! ለራስህ (ስትል) ልትነቃ ይገባል! በተለይም በዚህ ዘመን!" ወንጀሎች ነፃነት ስልጣኔ ተደርገው በተወሰዱበት ዘመን፤ ኒቃብ ጅልባብ መልበስ፤ ሱሪን ማሳጠር ፂምን ማሳደግ ኋላቀርነት ነው ተብሎ በታመነበት ዘመን!!
አላህ በኢስላም በሱና አኑሮ በተውሂድ በሱና ይወሰደን፤ ከሙሂድ ከሱንዮች ጋርም ይቀስቅሰን!
🎙أبو سليمان عبد الكريم
t.me/MEFATIH_ALKHYER/ href='1219
t.me/MEFATIH_ALKHYER' rel='nofollow'>1219
t.me/MEFATIH_ALKHYER/1219 href='' rel='nofollow'>