TGStat
TGStat
Qidiruv uchun matnni kiriting
Ilg‘or kanal qidiruvi
Uzbek
Sayt tili
Russian
English
Uzbek
Saytga kirish
Katalog
Kanal va guruhlar katalogi
Kanallar qidiruvi
Kanal/guruh qo‘shish
Reytinglar
Kanallar reytingi
Guruhlar reytingi
Postlar reytingi
Brendlar va shaxslar reytingi
Analitika
Postlarda qidiruv
Telegram'ni kuzatish
TGAlertsBot
Каналингиз репостлари ва эсловлари ҳақида хабар беради.
Ботга ўтиш
reklama
TGStat Bot
Telegram'дан чиқмай туриб каналлар статистикасини олиш
Ботга ўтиш
reklama
SearcheeBot
Telegram-каналлар оламидаги сизнинг йўлбошчингиз.
Ботга ўтиш
reklama
Telegram Analytics
TGStat хизмати янгиликларидан бохабар бўлиш учун обуна бўл!
Каналга ўтиш
reklama
Statistika
Saralanganlar
ኢክቲስ
@Christo_kentrikos
Kanal geosi va tili:
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa:
ko‘rsatilmagan
Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Saralanganlar
Kanal siznikimi?
Tasdiqlash
Канал в реестре блогеров РКН?
Tasdiqlash
Kanal tarixi
Postlar filtri
Oyni tanlash
Dekabr 2024
O‘chirilganlarni yashirish
Repostlarni yashirish
ኢክቲስ
23 Dec 2024, 21:48
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
በነገራችን ላይ ዕቅበተ እምነት ማለት እምነትን ማቀብ መጠበቅ ማለት ሲሆን እምነት ማለት ደግሞ ሃይማኖት ማለት ነው ስለዛ በዚህ ዘርፍ እምነትህን ትጠብቃለህ እንጂ እይታዎችን ሁሉ ለመጠበቅ አትደክምም ገድላትን ተአምራትን ጨምሮ ማለት ነው
ከሆነም ዕቅበተ ገድል ተብሎ እንጅ ዕቅበተ እምነት ተብሎ አይሰራም
@
christo_kentrikos
1.9k
0
7
236
ኢክቲስ
23 Dec 2024, 12:27
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
አኬ የለቀቀውን አይቼ ነበር
የቤተ ክርስቲያን የሆኑ ገድላት ድርሣናት ተአምራንት ሁሉን የግድ መቀበል አለባችሁ ለሚሉ ሰዎች ጥያቄ ላቅርብና ከታች መረዳታችሁን አይቼ እቀጥላለሁ
ጥያቄ:
- “ተአምረ ኢየሱስ” ተብሎ የሚጠራ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ውስጥ አለ(በውጩ አለም ተመሳሳይ ታሪኮችን የያዘው መጽሐፍ የመናፍቃን ነው): እናም በዚህ መጽሐፍ ላይ ጌታችን በሕጻንነቱ ተአምር እንዳደረገ ተዘግቧል..
- ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ደግሞ በዮሐንስ ወንጌል ትርጓሜው ላይ ጌታ በሕጻንነቱ ተአምራትን እየሰራ አልኖረም የመጀመሪያ ተአምር የሰራው ከጥምቀቱ በኋላ ነው ይላል
የቱን ተቀብላችሁ የቱን ትተዉታላችሁ? ያው ተቃራኒ ስለሆነ ማለት ነው እና ደግሞ በምንስ መዝናችሁ? በዚህ አስተሳሰባችሁን ተረድቼ እጽፋለሁ.. ጥያቄው ላይ የኔንም ምልከታ ከፈለጋችሁት አጋራችኋለሁ
@
christo_kentrikos
2.8k
0
24
231
190
ኢክቲስ
13 Dec 2024, 22:18
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
ፕሮቴስታንቲዝም ከጌታ ውጪ መሆናቸውን ከአባቶች አንጻር በጣም በቀላሉ ለማየት የጳጳሳትን ነገር ማየት ነው..
ማለትም ፕሮቴስታንቶች ከጳጳሳት ውጪ ናቸው.. በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ደግሞ ያለ ጳጳስ ቤተ ክርስቲያን ትኖራለች ብሎ ያስተማረ ማግኘት ከባድ ነው.. በተቃራኒው እንደውም ጄሮም እንዲህ ይላል:-
“ያለ ጳጳሳት ቤተ ክርስቲያን የሚባል ዓይነት ነገር የለም”
(Dialogue with the Luciferians, 21)
የዮሐንስ ወንጌላዊው ተማሪ ቅዱስ አግናጥዮስም እንዲህ ይላል፡-
“ከቤተ ክርስቲያን ጋር በተገናኘ ማንም ሰው ያለ ጳጳስ(ወይም እርሱ ከሾማቸው በቀር) ምንም አያድርግ... ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ ያለ ጳጳስ በራሱ ማጥመቅ ሕጋዊ አይደለም።”
To the smyrneans: chap 8
ስለዛ በየመንደሩ የሚደረጉ የፕሮቴስታንትም ሆነ የማናቸውም ጥምቀቶች ያኔ የhighschool ተማሪ እያለን water day ብለን ከተራጨነው ውኃ የተለየ ነገር አይኖረውም ማለት ነው። ጥምቀት ያድናል የሚሉ ሉተራንንም ይመለከታል ይሄ።
ቆጵርያኖስም ለዛ ነው በነገራችን ላይ ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ድኅነት የለም.. ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ያለው ጥምቀት አያድንም ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት የሚያድነው ጥምቀት ያላት እያለ የሚናገረው(epistle 75: 2-3)
ያለጳጳሳት ምስጢራት አይፈጸሙም.. ሌሎች አገልጋዮችም አይሾሙም..
የጵጵስና ሹመት እንዴት እንደሆነ ደግሞ በሌላ ጊዜ እንመለስበታለን
@
christo_kentrikos
23.8k
1
137
423
ኢክቲስ
12 Dec 2024, 23:11
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
እንኳን ደህና መጣችሁ፥ ከመጣችሁ አይቀር ደግሞ ትንሽ ላስተዋውቅ
- “christo_kentrikos” የሚለው የቻናሉ username ትርጉሙ በአጭሩ christo-centric ማለት ነው ይህም ማእከሉ ክርስቶስ እንደማለት ነው
- “ኢክቲስ” የሚለው ስም (ichthys) ትርጉሙ አሳ ነው እና ጥንት ላይ ክርስቲያኖች በኮድ እምነታቸውን የሚገልጹበት መለያ ነው እና ደግሞ ፊደላቱ ሲተነተኑ “ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መድኃኒት” የሚል ነው
- በጣም ለብዙ ጊዜ ሚዲያው ላይ ያለውን ነገር ለማየት ሞክሪያለሁ በየአቅጣጫው በተለይ የአኬን መንገድ እወደዋለሁ፥ ብዙ ነገርም ከሱ ተጋብቶብኛል ይኸው ቤት ውስጥ “ኧረ በቅዱስ ሚካኤል” እላለሁ🤭🤭 ከዛ ውጪ ግን ካለው ሁኔታ አንጻር ጥሩ ለመማማር እንሞክራለን
- የጥንት አባቶች ትምህርት ላይ አተኩርና በዛ በኩል እስልምና እና ፕሮቴስታንቲዝም ላይ የተወሰነ አካፍላችኋለሁ ብያለሁ እና ከዚህ ቀደም አኬ ኤቲዝም ላይም ቢሰራ ሲል ስለሰማሁት የተወሰነ እናያለን እሱንም
- በቅርቡ ደግሞ ቲክቶክ ላይ መጣለሁ
በተረፈ ሙዳችን ከገጠመ እንጫወታለን😁😁
6.6k
0
9
555
ኢክቲስ
12 Dec 2024, 13:33
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
ጌታ ሆይ አንተ ለራስህ አድርገኸናል፤
በአንተ እስኪያርፍ ድረስ ልባችን እረፍት የለውም
የአውግስጢኖስ ኑዛዜ 1፡1
@christo_kentrikos
@christo_kentrikos
6.3k
0
11
154
5
ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
Yana ko‘rsatilsin
2 851
obunachilar
Kanal statistikasi
Kanalda mashhur
ፕሮቴስታንቲዝም ከጌታ ውጪ መሆናቸውን ከአባቶች አንጻር በጣም በቀላሉ ለማየት የጳጳሳትን ነገር ማየት ነው.. ማለትም ፕሮቴስታንቶች ከጳጳሳት ውጪ ናቸው....
እንኳን ደህና መጣችሁ፥ ከመጣችሁ አይቀር ደግሞ ትንሽ ላስተዋውቅ - “christo_kentrikos” የሚለው የቻናሉ username ትርጉሙ በአጭሩ chri...
ጌታ ሆይ አንተ ለራስህ አድርገኸናል፤ በአንተ እስኪያርፍ ድረስ ልባችን እረፍት የለውም የአውግስጢኖስ ኑዛዜ 1፡1 @christo_kentrikos @ch...
አኬ የለቀቀውን አይቼ ነበር የቤተ ክርስቲያን የሆኑ ገድላት ድርሣናት ተአምራንት ሁሉን የግድ መቀበል አለባችሁ ለሚሉ ሰዎች ጥያቄ ላቅርብና ከታች መረዳታ...
በነገራችን ላይ ዕቅበተ እምነት ማለት እምነትን ማቀብ መጠበቅ ማለት ሲሆን እምነት ማለት ደግሞ ሃይማኖት ማለት ነው ስለዛ በዚህ ዘርፍ እምነትህን ትጠብቃለ...