🌺 ኒቃቢስቱዋ እህቴ☘
በቀደምቶች ፈለግ በሀቅ ከፀናሽ፡
ለወሬ ጆሮ አትስጭ ከሰማይ ነው ዝናሽ፡
ከፕላኔት በላይ ዘልቋል ያንች ክብርሽ፡
በኢስላምሽ በርቺ በኒቃብ ድመቂ፡
ጠላትሽ ብዙ ነው እህት ተጠንቀቂ፡
ማንንም አትስሚ እጂግ በጣም ንቂ፡
ጥቅምና ጉዳትን ለይተሽ እወቂ፡
አንች ግን አደራ እንዳታሳያቸው፡
በሀላል ካልሆነ እምቢያው በያቸው፡
ጀግና ነሽ እህቴ ከፕላኔት በላይ፡
ከፍ ብለሽ ኑሪ ሁሌም ወደ ሰማይ፡
አሏህ ይጠብቅሽ መጥፎሽን እንዳላይ፡
ማንም እንዳያይሽ ሁሉም አንችን ይበል፡
ከሐዲው ጠማማው ኢስላምን ይቀበል፡
منقول
🚫➣https://t.me/daewawedehak
በቀደምቶች ፈለግ በሀቅ ከፀናሽ፡
ለወሬ ጆሮ አትስጭ ከሰማይ ነው ዝናሽ፡
ከፕላኔት በላይ ዘልቋል ያንች ክብርሽ፡
በኢስላምሽ በርቺ በኒቃብ ድመቂ፡
ጠላትሽ ብዙ ነው እህት ተጠንቀቂ፡
ማንንም አትስሚ እጂግ በጣም ንቂ፡
ጥቅምና ጉዳትን ለይተሽ እወቂ፡
አንች ግን አደራ እንዳታሳያቸው፡
በሀላል ካልሆነ እምቢያው በያቸው፡
ጀግና ነሽ እህቴ ከፕላኔት በላይ፡
ከፍ ብለሽ ኑሪ ሁሌም ወደ ሰማይ፡
አሏህ ይጠብቅሽ መጥፎሽን እንዳላይ፡
ማንም እንዳያይሽ ሁሉም አንችን ይበል፡
ከሐዲው ጠማማው ኢስላምን ይቀበል፡
منقول
🚫➣https://t.me/daewawedehak