Official Dikist💕💕💕


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


For any comment and croos 👇👇
@dikist 💟💟💟💟
💋 fun video
💋 tik tok video
💋 poem
And other...

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🍁Háñu Lîzâ🍁 dan repost
🍁Háñu Lîzâ🍁
مرحبا بكم✌
Here u can get wt u want
#billboard_list
#tiktok😎
#funnything😂
#beautifullwords🌸
#challenges😍 .bla bla

Enjoy my fun🌼

We love ya so much ❤😙

#leave ke maletachu befit chgrun asawqu

N if u have any comment
@chun_Lii n @kehlaniii
https://t.me/guccii2






Selam dan repost
A.K soul provides any thing anywhere you needed at affordable Price!!!!
* Shoes
* Dresses
* Tracksuits
In addition we will take special orders Just click the link below
https://t.me/AKSOS1












Online brand shopping 🛍 🛍 🎁🛒 dan repost
1.cosmotics💅💄👜
2.men & women cloth👗
3.shoes👟👠👡
4.painting T-shirt👕👚
5. human hair
6. Brand Bags👜🎒
7.birthday gifts....everything u want ...🚙🚕] (https://t.me/joinchat/AAAAAE8egmwWnG9UeXDrBg)

Contact me @popotinya


💫 dan repost
Babe_girl 🔥🔥
U can get in our channel and get
#PICS
#MUSIC
#FUNNY VIDEOS
#BEST QUOTES

👑For any comment

@NESIHA16
https://t.me/hotbabegirl


join pls🙏🙏🙏


Brãñd ñëw dan repost
Extreme super cars 🙀 biiiiiip🚘
All Car lover's
I'll give u my channel
Enjoy it
https://t.me/kbsda


ሁሌም የራሳችንን ክብር ልናውቅ ይገባናል። የራሱን ማንነት የሚወድና የሚያከብር ሰው ከጠባብ አእምሮዎች የሚመጡ መጥፎ ሃሳቦችን መቀበል አይፈልግም። ማንም ሰው የኛን ዋጋ እንዲያወጣልን አንፍቀድ እኛው ራሳችን ነን የዋጋችን ልክ። በሰዎች ለመወደድ ብለን ዋጋችንን ዝቅ አናድርግ።

በዚህ አለም ላይ ስንኖር የአንድ ሰው ክብር ማግኘት ግድ ይለናል ይህም ሰው ራሳችን ነን። የራሳችንን እድል የምንወስነው ራሳችን ነን። በየቀኑ በምታደርጋቸው ነገሮች ለራስህ ያለህ ኩራት ይጨምራል። ለለውጥ ጊዜው ዛሬ ነው፤ ከዛሬም አሁን፤ የራስ ዋጋ እና ክብር ላይ ነገ ብሎ ነገር የለም። ዋጋህን እወቅ በምንም ተአምር ከዛ ዝቅ ላለ ነገር ራስህን አታውርድ።
💚💛❤️
@Dikisttt


💖

የእምባዎችህን ሚስጥር ሰዎች እንዲያውቁ በጭራሽ አትፍቀድ ያለዚያ በፈለጉ ሰአት እንዴት ሊያስለቅሱህ እንደሚችሉ ጠንቅቀው ያውቃሉ።

♥✦_ @Dikisttt _✦♥


ምላሽ....💌....💌....💌.....


ለቅያሜህ ሽረት፣ የይቅርታን ሸርቤ
ለፀብህ ማርካሻ፣ ፍቅርን ደርቤ
ለሓጥያትህ ስርየት፣ ሱባዬ ገብቼ
ክፍተትህ በጡብ፣ በመቻል ገንብቼ
እታረቅሀለው፣ ተመለስ ይበቃል
ይቅርት እንኳን፣ ከሰው ከእግዜር ያስታርቃል።

♥✦_ @Dikisttt _✦♥


💌.......

ምናልባት በአንድ ሰው ልብ ውስጥ የሆነች ፍሬ ዘርተህ አሁን ላይ የአትክልት ቦታ አለው፡፡

ይህ ሁሉ ነገር በአንዲት ትንሽ ንግግር ይሆናል አንተ ልብ ያላልከው
አንተ እረስተሀት እሱ ግን ያረሳት፡፡

✤ መልካም ቀን ✤

♥✦_ @Dikisttt _✦♥


ከፍቶኛል ስትላቸው
ካንተ በላይ የሚከፉ ሰዎች
በዙሪያህ ካሉ በጣም እድለኛ ነህ።

ይበልጥ ደግሞ መከፋትህን ሳትነግራቸው የሚረዱህ ካሉ በምድር ላይ ካንተ በላይ እድለኛ የለም😍😍

♥✦_ @Dikisttt _✦♥


💌____

ትናንት ምንህ ነው ለምን ተኛህበት
ትናንት ምንህ ነው ተስፋ ማታይበት
አትቆዝም ባለፈው በክፉው በትናንት
ዛሬ ነው ቁመናህ ሚሆን ያንተ ብርታት

...💌____መልካም ቀን ____💌...

♥✦_ @Dikisttt _✦♥


ህልሜ.....💌.....💌....

ኑሮን መኖር እንጂ ለሞት አላስብም
ህልሜ እውን ይሆናል አላንገራግርም
ያልተፈታው ህልሜ ገና እኮ ሽል ነው
ይሳካል አምናለሁ እኔ እማልመው
ድንቅ እኮ ነው ህልሜ በውኑ ሲፈታ
ቅዠት ሆኖ አይቀርም እንደ ንፋስ ባፍታ
እተጋለሁ በቅርብ እንዲፈታ
የኔ ልፋት ትጋት ከቅንነት ጋራ
ህልሜን ይፈታዋል ይወጣል ተራራ

✦♥_ @Dikisttt _♥✦

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

321

obunachilar
Kanal statistikasi