ዲነል ⇄ ኢስላም


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ይህ ቻናል ጣፋጭ የዑለማዎች ንግግርና መካሪ ፁሁፎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው!!!
👇👇👇👇👇
ተጨማሪ ለዋጭና ገሳጭ ፁሁፎችን ለማግኘት👇
http://TELEGRAM.ME/DinulisllaamDinurrahma

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




=በሸህ ሙሰፋ እጅግ አገብጋቢ መልክት #ለየት ባለ መልኩ ለእህቶችና ለወድሞች ሊሰሙት የሚገባ ፈትዋ ነው ።
#ምክንያቱም በጣም የተሸወዱበት የሆነ ነገር ስለሆነ ማለት ነው !!!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እነሆ በዚህ ገብተው ያዳምጡ !?

@DinulisllaamDinurrahma
@DinulisllaamDinurrahma
@DinulisllaamDinurrahma


ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ dan repost
ጥብቅ የሆነ ማሣሠብያ ለሙሥሊም ወንድሞች እና እህቶች በተለይ ሠለፊዮች ባጠቃላይ ከመሻይሆቻችን የተላከ መልዕክት …………

ላልሠሙት እናሠማ

ቻናላችን ለመቀላቀል
@emamulwadey


==ሊደመጥ የሚገባና ~~ አንገብጋቢ =አሳሳቢ የሆነ ሙሐደራ ይደመጥ ። ☞✔ በተለይ ለወጣቶች ሰፋ የለ ምክርና ጣፋጭ ግሳፄዎች ተካተውበታል ።

❇️# ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ።

💫 በሚል ርዕስ

👌 ጣፋጭና≅✔ ገሳጭ የሆነ =✔ ሙሀደራ

🎙 በኡስታዝ: ☞✔ አቡ አብዱል ፈታህ ⇄✔መሀመድ ሱሩር حفظه الله

🕌🕌 (ጠካኬ ) የተደረገ ሙሀደራ
ሙሐደራውን ለማግኘት ።

🌐 https://t.me/Al_Felah_Studio/5651
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694


🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 dan repost
ከተሞከርክ ፅና‼

🌱ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለት እንዲህ ይላል፦
✍"አንድ ሰው አላህን ወደ መታዘዝ ሲቀጣጭ እውነተኛነቱን ለማረጋገጥ አላህ ማዘናጊያዎችን ይልክበታል።
እነዚህ ማዘናጊያዎችን ታግሎና በአምልኮው ፀንቶ ከቀጠለ የተላኩበት ማዘናጊያዎች በተቃራኒው ለእሱ አጋዥና ተባባሪ ይኾኑለታል።"

ልክ አላህ እንዳለው፦
📖{ وَالَّذِينَ جٰهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا }
{እነዝያ በእኛ (መንገድ) ላይ የታገሉት (ትክክለኛው) መንገዳችን እንመራቸዋለን}
@hamdquante


ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ለየት ባለ መልኩ #አባቶች እና #እህቶች ባረከሏህ ፊኩም!?

🎙الشيخ صابر بن عبود اللحجي -رحمه الله
#لا_لتمكين_النساء_من_الجوالات

@DinulisllaamDinurrahma
@DinulisllaamDinurrahma
@DinulisllaamDinurrahma


آخر ماقاله الشيخ صابر اللحجي رحمه الله في نهاية خطبته (آخر جمعة 26ربيع الآخر1442)

يا لها من موعظة مؤثرة

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
القناة الرسمية لخطب ومواعظ الشيخ أبي مالك صابر بن عب


ጀማል ያሲን የተናገረውን ዶብጥ ማድረግኳ አይችልም። እንዳገኘ ነው የሚተነፍሰው።

👉 እንደ ጀማል ያሲን ደንባራ አላየሁም .። የራሱ ንግግር እንኳ ለራሱ አይገባውም።
👉 መስኡል ብሎ በአሚር ረድ ያደርጋል ፋራ...!!!
👉 መስኡልን ሐበሻ ላይ ስሙን የሰማነው ከሱ ነው ። ከሸሪዓ እስካልተቃረነ ድረስ ለተለያዩ ጉዳዮች ወንድሞቻችን እንድረትቡልን እንጠቀምበታለን...። ደማጅም ሲጠቀሙት ነበር ። አሁንም መዝረዓ ላይ ለራሱ የመድረሳ መስኡል አለው ፤ ነገር ግን ቀጣፊ ስለሆነ ጠምዘዝ ያደርጋል ....።

=== ንቀንህና ለመሻይኾቹ አደራ ብለን እንጅ እንጠበጥበዋለን ..። ===
----
ለመከልከልኮ መረጃ የለውም ምንም....!!!!
-----
➡ የራስህን ንግግር ስማ በሉት .....!!!
----
👉እኔ ካላመሰልኩት ወጡ አይጣፍጥም." ይህ ነው ሚዛኑ
---
ማማሳያዋን አንሰጥህም
ምራቅህን ትውጣታለህ እንጅ...!!!


⭕ الإمام أبوبكر الباقلاني والنصارى ⭕

التقى الإمام أبو بكر الباقلاني صاحب (إعجاز القرآن) -رحمه الله- وكان مشهورًا بالمناظرة وقوة الحجّة؛ التقى راهبًا نصرانيًّا.

አቡ በክር አልባቅላኒይ ይህ ሰው ትልቅ ዓሊም ከመሆኑም ባሻገር ክርክር ላይ ሚስተካከለው የለም የሚባልለት ሰው ነው ።

እናላችሁ የሆነ ቀን ይህ ሰው ከአንድ ቄስ ጋር ይገናኙ'ና

⬅ فقال النصراني: أنتم المسلمون عندكم عنصرية؟!

ቄሱ፦"እናንተ ሙስሊሞች ከባድ የሆነ ወገንተኝነት ይታይባችኋል"

⭕ قال الباقلاني: وما ذاك؟!

አቡ በክር፦"እንዴት?"

⬅ قال النصراني: تبيحون لأنفسكم زواج الكتابية -اليهودية أو النصرانية- ولا تبيحون لغيركم الزواج ببناتكم!!

ቄሱ፦ "ምክንያቱም እናንተ ለራሳችሁ ክርስትያን ሴቶችን እና የአይሁድ ሴቶችን ታገባላችሁ፤ ነገር ግን የናንተን ሴቶች ለማንም አሳልፋችሁ አትሰጡም፤ ሀራም ትላላችሁ።"

⭕ قال له الإمام: نحن نتزوج اليهودية لأننا آمنا بموسى، ونتزوج النصرانية لأننا آمنا بعيسى، وأنتم متى ما آمنتم بمحمد زوجناكم بناتنا.

አቡ በክር፦ "አሃ! እኛ እኮ ክርስቲያን ሴቶችን ምናገባው በዒሳ ስለምናምን ነው።

የአይሁድ ሴቶችን ምናገባው ደግሞ በሙሳ ስለምናምን ነው፤ እናንተም በሙሀመድ ካመናችሁ ሴቶቻችንን እንድርላችኋለን።"

💥 فبهت الذي كفر!!

✹•━━━━━━•✹

كان أبو بكر الباقلاني -رحمه الله تعالى- من كبار علماء عصره، فاختاره ملك العراق وأرسله في عام ٣٧١ للهجرة لمناظرة النصارى في القسطنطينية.

አቡ በክር በሂጅራ አቆጣጠር በ371 ላይ ከነበሩ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዑለማኦች ይመደብ ስለነበር የግዜው የነበረው የዒራቅ ገዢ አቡ በክርን ወደ ቆስጠንጢንያ በግዜው የሮም ዋና ከተማ ለክርክር ላከው።

عندما سمع ملك الروم بقدوم أبي بكر الباقلاني أمر حاشيته أن يُقَصّروا من طول الباب بحيث يضطر الباقلاني عند الدخول إلى خفض رأسه وجسده كهيئة الركوع فيذلّ أمام ملك الروم وحاشيته!!

የሮሙ ንጉስ የአቡ በክርን መድረስ በሰማ ግዜ ለወታደሮቹ የቤተመንግስቱን በር እንዲያሳጥሩት'ና፤ አቡ በክር ሲገባ አጎብድዶ እንዲጋባ ሁኔታዎችን እንዲያመቻቹ ባዘዛቸው መሰረት ወደ ቤተ መንግስ እሚገባ ሰው ሁሉ ዝቅ ብሎ እንዲገባ በሩን አሳጠሩት።

💥لما حضر الباقلاني عرف الحيلة، فأدار جسمه إلى الخلف وركع ثم دخل من الباب وهو يمشي للوراء جاعلًا قفاه لملك الروم بدلًا من وجهه!!

አቡ በክርም ቤተ መንግስት ደርሶ ሊገባ ሲል በሩ አጥሮ ተመለከተ'ና የተሸረበውን ሴራ በመረዳት ፊቱን አዞሮ፤ ወደ ኋላ በማጎብደድ ለንጉሱ ፊት ቂጡን ሰጥቶ ገባ።

💥هنا علم الملك أنه إمام داهية!!

ይህን ግዜ ንጉሱ የአቡ በክርን ከባድነት ተገነዘበ።

دخل الباقلاني فحياهم ولم يسلم عليهم (لنهي الرسول -صلى الله عليه وسلم- عن ابتداء أهل الكتاب بالتسليم).

አቡ በክር ከገባ በኋላ ከንጉሱ ዙርያ የተሰለፉትን ቄሶችን ሲያይ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አይነት ነገር አላቸው [ሸሪዓው ሰላምታን ግን አላቀረበም ለምን አህለል ኪታብ ስለነበሩ]።

⭕ ثم التفت إلى الراهب الأكبر وقال له: كيف حالكم وكيف الأهل والأولاد؟

ከዝያም ወደ ዋናው ቄሳቸው ዞር ብሎ፦ "እንዴት ነህ? ቤተሰብ ልጆች እንዴን ናቸው?" አለው።

⬅ غضب ملك الروم وقال: ألم تعلم بأن رهباننا لا يتزوّجون ولا ينجبون الأطفال؟!

ይህን ሲሰማ ንጉሱ እጅግ በመቆጣት "ቄሳችንን እንደማይጋቡ እና እንደማይዋለዱ እያወቅክ እንዴት እንዲህ አይነት ጥያቄ ትጠይቃለህ?" አለው።

⭕ فقال أبو بكر: الله أكبر!! تُنَزّهون رهبانكم عن الزواج والإنجاب، ثم تتهمون ربكم بأنه تزوج مريم وأنجب عيسى؟!

አቡ በክርም፦ "አላሁ አክበር !

ቄሶቻችሁን ልጅ ከመውለድ እና ሚስት ከማግባት እያጥራራችሁ ለአላህ ግን የመርየም ልጅ የሆነውን ዒሳን ልጁ ነው በማለት ትቀጥፋላችሁ" አለው።

⬅ فزاد غضب الملك، ثم قال الملك -بكل وقاحة-: فما قولك فيما فعلت عائشة؟!

የንጉሱ ንዴት እየጨመረ በንቀት ተውጦ፦ "ዓኢሻ ስለፈፀመችው ቅጥፈት ምን ትላለህ" አለው።

⭕ قال أبو بكر: إن كانت عائشة -رضي الله عنها- قد اتهمت (اتهمها المنافقون) فإن مريم قد أتهمت أيضًا (اتهمها اليهود) وكلتاهما طاهرة، ولكن عائشة تزوجت ولم تنجب، أمّا مريم فقد أنجبت بلا زواج!!

አቡ በክርም፦ "ዓኢሻ ባልሰራችው ያወሩባት ሙናፊቆች ናቸው።
መርየምም ባልሰራችው ያወሩባት የሁዶች ናቸው፤ ሁለቱም ግን ንፁሃን ናቸው።

☞ መርየም ደግሞ ትዳር አልያዘችም ፤ ግን ወልዳለች። ታዲያ ማን ናት እስቲ ከሁለቱ ለጭፍን ወቀሳ ቅርብ የሆነችው።

⁉ فأيهما تكون أولى بالتهمة الباطلة وحاشاهما -رضي الله عنهما-؟!

☞ እውነት እናውራ ካልን ዓኢሻ ትዳር ይዛለች ግን በውሸት ቢቀጠፍባትም አልወለደችም።

ሁለቱም ንፁሃን እንስቶች
ናቸው" አለ።

💥 فجن جنون الملك!
⬅ قال الملك: هل كان نبيكم يغزو؟!

ንጉሱ ብስጭቱ ጨመረ እና፦ "ነብያችሁ ለጦርነት ይዘምት ነበር?" አለው።

⭕ قال أبو بكر: نعم.

አቡ በክርም፦ "አዎን" አለ።

⬅ قال الملك: فهل كان يقاتل في المقدمة؟!

ንጉሱም፦ "በጦርነት ሰዐት ፊት ለፊት ገብቶ ይጋፈጥ ነበር?" አለው።

⭕ قال أبو بكر: نعم.

አቡ በክርም፦ "አዎን" አለው።

⬅ قال الملك: فهل كان ينتصر؟!

ንጉሱም፦ "ድልን ይቀዳጅ ነበር?" አለው።

⭕ قال أبو بكر: نعم.

አቡ በክርም፦ "አዎን" አለው።

⬅ قال الملك: فهل كان يُهزَم؟!

ንጉሱም፦ "ይሸነፍስ ነበር?" አለው።

⭕ قال أبو بكر: نعم.

አቡ በክርም፦ "አዎን" አለው።

⬅ قال الملك: عجيب! نبيٌّ ويُهزّم؟!

ንጉሱም፦ "ይገርማል! ነቢይ ይሸነፋል እንዴ?" አለ።

⭕ فقال أبو بكر: أإله ويُصلَب؟!

አቡ በክርም፦ "ይገርማል!
ጌታ ይሰቀላል እንዴ?" ብሎ ክርክሩን አሳመረለት።

💥 فَبُهِتَ الذي كفر!!


📚 المصدر: تاريخ بغداد للخطيب البغدادي (5 / 379)
Cop ነው!!"!!"
ይህ ቻናል ጣፋጭ የዑለማዎች ንግግርና መካሪ ፁሁፎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው!!!

👇👇👇👇👇
ተጨማሪ ለዋጭና ገሳጭ ፁሁፎችን ለማግኘት👇
http://TELEGRAM.ME/DinulisllaamDinurrahma


-- كلام يكتب بماء الذهب ويحفظ تحت جفن العين

በወርቅ ብእር የሚፃፍ ንግግር

قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :(( من لم يقبل الحق أبتلاه الله بقبول الباطل )) مجموع الفتاوى
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሞያህ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ:—
((ሀቅን ያልተቀበለ ሰው ባጢልን በመቀበል አላህ ይፈትነዋል))
መጅሙኡል ፈታዋ
------------

ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻭﺯﺍﻋﻲ : " ﻋﻠﻴﻚ ﺑﺄﺛﺮ ﻣﻦ ﺳﻠﻒ ﻭﺇﻥ ﺭﻓﻀﻚ ﺍﻟﻨﺎﺱ،ﻭﺇﻳﺎﻙ ﻭﺁﺭﺍﺀَ ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ ﻭﺇﻥ ﺯﺧﺮﻓﻮﺍ ﻟﻚ ﺑﺎﻟﻘﻮﻝ" ﺫﻛﺮﻩ ﺍﻟﺬﻫﺒﻲ ﻓﻲﺍﻟﻌﻠﻮ (ﺍﻟﻤﺨﺘﺼﺮ) ﺹ .138
ኢማሙል አውዛኢ አላህ ይዘንላቸው እንድህ አሉ:—
((አደራህን ሰዎች ቢተውህምኳ የቀደምቶችን ጎዳና አጥብቀህ ያዝ, አደራህን ተጠንቀቅ በንግግራቸው ቢያሸበርቁልህና ቢያስውቡልህምኳ የሰዎችን አመለካከት ራቅ))
------------

ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻌﻼﻣﺔ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻮﺯﻳﺮ – ﻭﻟﻮ ﺃﻥّ ﺍﻟﻌﻠﻤﺎﺀ ﺗﺮﻛﻮﺍ ﺍﻟﺬﺏ ﻋﻦﺍﻟﺤﻖ, ﺧﻮﻓﺎً ﻣﻦ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﺨﻠﻖ , ﻟﻜﺎﻧﻮﺍ ﻗﺪ ﺃﺿﺎﻋﻮﺍ ﻛﺜﻴﺮﺍً, ﻭﺧﺎﻓﻮﺍ ﺣﻘﻴﺮﺍً.
ﺍﻟﻌﻮﺍﺻﻢ ﻭﺍﻟﻘﻮﺍﺻﻢ (2/223
ታላቁ አሊም ኢብኑ ወዚር እንድህ ይላሉ፡―
((ኡለማኦች ፍጡራንን ፈርተው ከሀቅ ላይ መከላከል ቢተው ኖሮ ብዙዎችን ባባከኑ ነበር ወራዳንም በፈሩ ነበር))
አል አዋሲ ወል ቀዋሲም (2/223)
-------------

قال الإمام الشاطبي رحمه الله :(( وقد زل أقوام بسبب الأعراض عن الدليل والإعتماد على الرجال , فخرجوا بسبب ذلك على جادة الصحابة والتابعين وأتبعوا أهوائهم بغير علم فضلوا عن سواء السبيل )) كتاب الإعتصام
ኢማሙ ሻጢቢ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ: ―
((ብዙ ሰዎች ከደሊል በመሸሻቸውና በመዞራቸው በሰዎችም ላይ በመደገፋቸው ምክናየት ተንሸራተዋል, በዚህም ምክናየት ከሶሀቦችና ከታቢኢዮች ምረኛና ትክክለኛ መስመር ወጡ, ያለ እውቀት ስሜታቸውን ተከተሉ ከትክክለኛውም መንገድ አፈነገጡ ጠመሙ))
አል ኢእቲሷም
------------

قال بلال بن سعد رحمه الله : (( ثلاث لا يقبل معهن عمل , الشرك والكفر والرأي قيل وما الرأي قال : يترك كتاب الله وسنة رسوله ويعمل برأيه )) حلية الأولياء وطبقات الأصفيا
ቢላል ኢብኑ ሰኢድ አላህ ይዘንለት እንድህ ይላሉ: ―
((ሶስት ነገሮች ስራ ከነሱ ጋረ ተቀባይነት የለውም, ሽርክ ኩፍር ረእይ አመለካከት ረእይ ማለት ምን ማለት ነው ተባለ ቁርአንና ሀዲስን ትቶ በራሱ አመለካከት መስራት ነው አለ))
ሂልየቱል አውሊያእ ወጦበቃቱል አስፊያእ
------------

قال الألباني رحمه الله :(( طالب الحق يكفيه دليل , وصاحب الهوى لا يكفيه ألف دليل , الجاهل يعلم , وصاحب الهوى ليس لنا عليه سبيل))
አልባኒ አላህ ይዘንላቸው እንድ ይላሉ: ―
ሀቅን የሚፈልግ አንድ ደሊል ይበቃዋል, የስሜት ሰው ግን ሺ መረጃ አይበቃውም, ጃሂል ያውቃል, ስሜቱን የሚከተል ሰው በሱ ላይ መንገድ የለንም))
------------

قال الإمام ابن القيم رحمه الله تعالى :من عُرض عليه حقٌ فرده فلم يقبله، عُوقب بفساد قلبه وعقله ورأيه مفتاح دار السعادة [١/١٦٠
ኢብኑ ቀይመል ጀውዚ አላህ ይዘንላቸው እንድህ አሉ: ―
((ሀቅ ቀርቦለት ያልተቀበለ, ቀልቡን አቅሉን አመለካከቱን በማበላሸት ይቀጣል))
ሚፍታሁ ዳሪ ሰአዳህ (1/160)
------------

قال الأوزاعي رحمه الله :(( ﺍﺻﺒﺮ ﻧﻔﺴﻚ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺴﻨﺔ ، ﻭﻗﻒ ﺣﻴﺚ ﻭﻗﻒ ﺍﻟﻘﻮﻡ , ﻭﻗﻞ ﺑﻤﺎ ﻗﺎﻟﻮﺍ ، ﻭﻛﻒ ﻋﻤﺎ ﻛﻔﻮﺍ ، ﻭﺍﺳﻠﻚ ﺳﺒﻴﻞ ﺳﻠﻔﻚ ﺍﻟﺼﺎلح ، ﻓﺈﻧﻪ ﻳﺴﻌﻚ ﻣﺎ وسعهم )) شرح أصول إعتقاد أهل السنة
ኢማም አል አውዛኢ እንድህ አሉ፡―
((እራስህን በሱና ላይ አፅና ቀደመወቶች እቆሙበት ላይ ቁም እነሱ ያሉትን በል ከተቆጠቡት ተቆጠብ የቀደምቶችህን መንገድ ያዝ እነሱን የበቃ ይበቃሀል))
ሸርሁ ኡሱሊ ኢእቲቃዲ አልህሊ ሱነቲ ወልጀማአህ
------------
نسيـر عـلــى مـنـهـج الـسـلـف
يكرر الكلام ليفهم ويوجز ليحفظ
الـدعوة الــســـلــفــــــيـــــــة:

ይህ ቻናል ጣፋጭ የዑለማዎች ንግግርና መካሪ ፁሁፎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው!!!

👇👇👇👇👇
ተጨማሪ ለዋጭና ገሳጭ ፁሁፎችን ለማግኘት👇
http://TELEGRAM.ME/DinulisllaamDinurrahma


ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና ከሰለፎች ነቅል በማድረግ እንዲህ ይላል

"እብሊስና ወታደሮቹ በሚሰባሰቡ ጊዜ በሶስት ነገሮች እንደ ሚደሰቱት በሌላ ነገር አይደሰቱም

=> ሙዕሚን ለሙዕሚን መግደሉ

=> ሰውየው በመሞቱ በክህደት ላይ ሆኖ

=> ድህነትን የሚፈራ የሆነ ቀልብ

طريق الهجرتين وباب السعادتين (٣٣/١١)

ይህ ቻናል ጣፋጭ የዑለማዎች ንግግርና መካሪ ፁሁፎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው!!!

👇👇👇👇👇
ተጨማሪ ለዋጭና ገሳጭ ፁሁፎችን ለማግኘት👇
http://TELEGRAM.ME/DinulisllaamDinurrahma


💥 ስለ ሂጃብ ቆንጆ ነሲሀ

🔊 በኡስታዝ አቡ ቀታዳህ

📚 አዳምጡት ለሌሎችም ሼር አድርጉ

© https://t.me/kesunah/2544


👆👂 ይህ ደግሞ አብዱል ሀሚድ ለተሞ ራሱ

"ሙስሊም ሴት ከካፊር ዝሙት ከምትሰራ ከሙስሊም ብትሰራ ይሻላል"
ብሎ እየተናገረ ነው ከራሱ አንደበት ስሙት !?

@DinulisllaamDinurrahma
@DinulisllaamDinurrahma


➿➿➿➿➿➿➿➿

_قَالَ الحَـــــسنُ البـــــصــــري رحـــــــــــمــــه الله :_

_ሀሰን አልበስርይ ረሂመሁላህ እዲህ ብለዋል_

_كـــــلُّ نــــعـــــيــــــمٍ زائــــل_ ، إلا نــــــعـــــيـــــمُ _أهـــــلِ_ _الــــــجــــــــــــنَّــــــــــة_ ،

_{የትኛውም ፀጋ ኒእማ ተወጋጅ ነው የጀነት ሰዎች ፀጋ ሲቀር}_


_وكـــــــلُّ غــــــمٍّ زائــــــل ، إلا غــــــــمُّ أهــــــلِ الــــــــــنار "._

_{ሁሉም ጭንቅ ተወጋጅ ነው የጀሀነም ሰዎች ጭንቅ ሲቀር}_

➿➿➿➿➿➿➿➿


ይህ ቻናል ጣፋጭ የዑለማዎች ንግግርና መካሪ ፁሁፎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው!
🔜http://TELEGRAM.ME/DinulisllaamDinurrahma




رد شيخنا العلامة يحيى الحجوري
على شبهة وفرية : [ أنتم تسبون العلماء ]
@DinulisllaamDinurrahma
@DinulisllaamDinurrahma


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ
=====================
ወላህ ልብ ያደማል አይኖችን ያስነባል!!!!
በተለይ ለህቶቸችን በጣም ጠቃሚና ገሳጭ የሆነ ትምርት በታላቁ ሸህ

@DinulisllaamDinurrahma
@DinulisllaamDinurrahma


أكثرو ذكر هاذم اللذات

ጥፍጥናን ሚቆርጥ የሆነው ሞት ማስታወስን አብዙ

جمع النصائح

لشيخ فاضل أبي حذيفة عبدالغني العمري حفظه الله
وشيخ أبي عبد الرحمن عبدالله العرياني حفظه الله
وشيخ أبي محمد عبدالحميد الحجوري حفظه الله
وشيخ أبي معاذ حسين الحطيبي حفظه الله
والأخ فاضل أبي يحيى كمال بن محمد الحبشي حفظه الله
ሞት ሞት ሞት ሞት ሞት


=> ሙስሊም ከሆንክ ስለ ዲንህ
ልትማርና ልታውቅ ይገባል ።

=> ስለ ዲኑ መማርና ማወቅ
የማይፈልግ ሰው ምንም አይነት
መልካም ነገር የለውም ።

=> ስለ ተውሒድና ስለ ሱና ተማር
ትክክለኛ የተውሒድና የሱና
ሰው ትሆን ዘንድ ።

=> ስለ ሽርክና ስለ ቢድአ ተማር
በትክክል ሁለቱንም ልትጠነቀቃቸውና
ልትርቃቸው ዘንድ ።

¶ ስለ ተውሒድና ስለ ሱና እንዲሁም
ስለ ሽርክና ስለ ቢድአ መማር ማወቅ
የማትፈልግ ከሆነ አንተ ምንም አይነት
መልካም ነገር እንደሌለህ እወቅ ።

@DinulisllaamDinurrahma
@DinulisllaamDinurrahma


👉 ልብህ ሊስተካከልልህ ከፈክ ምላስህን ጠብቅ

👈 قال أحمد بن عاصم رحمه الله:

👈 إذا طَلبت صلاح قلبك
فاستعن له بحفظ لسانك .

📓 تاريخ دمشق لابن عساكر ٢٢٢/١٧

@DinulisllaamDinurrahma
@DinulisllaamDinurrahma

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

202

obunachilar
Kanal statistikasi