Step 2
Boost የሚለው በመግባት boost ማድረጊያ መጀመሪያ መግዛት እንችላለን። ለምሳሌ multi tap የሚለውን እስከ level 10 ፣ energy limit እስከ level 10 ፣ recharge speed እስከ level 5 መግዛት ትችላላችሁ። የምትገዙት boost ለምሳሌ multi tap tap tap ስታደርጉ አንድ ብቻ ይቆጥር የነበረው እስከ 10 በአንዴ ይቆጥራቿል።
energy limit ደግሞ ለምሳሌ የኔ 10,000 ይላል አይደል የእናንተ ደግሞ እስከገዛችሁ level ይሞላላችኋል።
recharge speed ኮይኖቹ ቶሎ ቶሎ እንዲያጠራቅምላችሁ ነው።
tap bot የሚለው ደግሞ በ200,000 ኮይን የሚገዛ ሲሆን እናንተ በሌላችሁበት ራሱ ኮይን የሚሰበስብላችሁ ቦት ነው።
መርሳት የሌለበት
tapping guru እና full tank የሚሉ አሉ። እነሱ እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው።
tapping guru በየ24 ሰዓቱ 3 ጊዜ እድል የሚሰጣችሁ ሲሆን እሱን ነክታችሁ ስትገቡ ለ20 ሰከንድ ብቻ ታብ ታብ የምታደርጉት በ5 እጥፍ አባዝቶ ይቆጥራላችኋል። ስለዚህ 20 ሰከንድ ውስጥ በፍጥነት ታብ ታብ ማድረግ ይጠበቅባችኋል። ልክ አንደኛው ሲያልቅ ለሁለተኛ ጊዜም እንደገና ነክታችሁ በመግባት እንደገና ለ20 ሰከንድ በፍጥነት ታብ ታብ ማድድረግ ለ3ተኛ ጊዜም በተመሳሳይ።
full tank የሚለው ደግሞ ታብ ታብ አድርጋችሁ ኮይናችሁ ስትጨርሱ የሚሞላላችሁ ነው። እሱም 3 ጊዜ በፈለግነው ፍጥነት ታብ ታብ በማድረግ ኮይን መሰብሰብ ነው። 3 ጊዜ ካደረጋችሁ በኋላ እንደገና በሚቀጥለው ቀን ይሰጣችኋል።
.
.
.
ይቀጥላል