ሰበር
🚨 Paws ላይ ከአለማችን 1ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው Elkanadi በፓውስ #ባን ሊደረግ እንደሚችል ተነግሯል ።
ይሄ ዩዘር ከ1.1 ቢልየን በላይ paws ለብቻው ሰብስቧል 🥶
1️⃣. ከ2 ሚልየን በላይ Invite አለው
2️⃣. ሁለተኛ ደረጃ ከሚገኘው 4 እጥፍ ያህል ሰብስቧል
👉 Paws በ Discord ገፃቸው አክቲቭ ያልሆኑ ሪፈራሎች በሙሉ ነጥቡ እንደማይደመርለት ነው የገለፁት ። በከፍተኛ ደረጃ ፌክ ዩዘር + ቦት በመጠቀሙ ሁሉም ነጥቡ የሚቀነስ ይሆናል ።
👉 ቦት መጠቀሙን ተከትሎም Ban ም ሊደረግ እንደሚችል በpaws ዙሪያ መረጃ ከሚለቁ ፔጆች መመልከት ችለናል ✅
🚨 ከዚሁ በተያያዘ Paws ለ24 ሰአት የሚቆይ የመጨረሻ ያሉትን task አምጥተዋል በዛው ገብታቹ ስሩት
@Ethiocrypto_433@Ethiocrypto_433