We are Ethiopian Engineers (እኛ የኢትዮጵያ ኢንጅነሮች
ነን)
1 ከ10 ወደ 11 ስናልፍ social የሰነፍ ነው ብለን natural
የገባን
2 entrance form ስንሞላ engineering እና medicine
አንደኛ ላይ የሞላ
3 ፍሬሽ ላይ በ department የኔ ይበልጥ የኔ ይበልጥ ክርክር
ወራት ያሳለፍን
4 ደሞዝ በ 10 እና 20 ሺ ብር ያሰብን
5 ሌላ field ከengineering ውጭ ያለውን የናቅን
እንበልጣቸዋለን ብለን
የተኩራራን
6 applied ሌክቸሮችን የናቅን
7 applied ተማሪ ስናገኝ የናንተ ኮርሶች ለኛ መደበርያችን ናቸው
ብለን ሙድ
የያዝን
8 6 አመት ሆነ በሚል ወሬ የተጨነቅን
9 GC ተማሪዎችን እንደ ሊቅ ያየን ሳይሰሙን ሼባው እና ማሚ
ብለን ሙድ
የያዝን
10 ፍሬሽ ላይ ድሮይንግ ስንሰራ ስፔስ ዶርም እና ላይብረሪ ያደርን
እንዲሰሩልን
ሲንየር የተማጸንን
11 ፍሬሽ ላይ መካኒክስ ያስበጨጨን
12 በሶ በፌስታል አፈርፍረን የበላን
13 ሃፍ ላይፍ ሶስተኛ አመት ላይ ቀውጠን ያከበርን
14 ከመንግስት ከ5 እስከ 8ሺ ብር በጥሬ ለአፓረንት የተበደርን
15 ከናቅናቸው applied እና social ተመራቂዎች ስራ ሲይዙ
የቀፈልን
16 የነገይቱ ኢትዮጵያ ሞተሮች ተብለን የተሞካሸን
17 ከ5 አመት በፊት ልጅ ሆነን ገብተን ጎርምሰን የወጣን
18 GC ላይ ስለ ትዳር ህይወት ያወራን
19 በሬ አስጥለን የምረቃ በአላችንን ያከበርን
20 ልጃችን መሃንዲስ ሆነ(ች) ተብለን የተኮራብን
21 CV ተሸክመን ድርጅት ለድርጅት የዞርን
22 የድርጅት ጥበቃ ልምምጥ እና ግልምጫ የሰለቸን
23 የሰፈር ሰው “ስራ አገኘህ(ሽ”) ጥያቄ የሰለቸን
24 ስደት እንደሰማይ የራቀብን
25 የ70፣30 % የመንግስት ፖሊሲ ሰለባ የሆንን
< አዎ እኛ የ ኢትዮጵያ ኢንጅነሮች ነን >
@fanslucy