#ሚስት:ባሏ ጋር text አድርጋ "መድሀኒት ገዝተህ ና ሴቷ ልጅህ ትኩሳት አለባት ደሞ ሰብለ ሰላም ብላሀለች እኔ ጋር ነች" አለችው !
#ባል: ማናት ደሞ..?? ሰብለ። #ሚስት: ባክህ አውቄ ነው ቴክስቱን እንዳነበብክ ለማወቅ ፈልጌ ነው በል አፍጥነው መድሀኒቱንም እንዳትረሳ 😏
#ባል: ገርሞኝ እኮ ነው ምክኒያቱም ሰብለ አብራኝ ነው ያለችው 🤓
#ሚስት :የት ነው አብራህ ያለችው ?😳
#ባል: ቤታችን ጀርባ ያለው ፋርማሲ አካባቢ
#ሚስት: እዛው ሁን አሁን እመጣለው የትም እንዳትሔድ ጠብቀኝ🏃🏽♀🏃🏽♀🏃🏽♀🏃🏽♀
#ባል: እሺ
#ሚሰት: ፋርማሲው ጋር ነኝ አንተ የት ነህ😡
#ባል: የኔ ቆንጆ እኔ ከጉዋደኞቼ ጋር ፈታ ዘና እያልኩኝ ነው አንቺ ደሞ ፋርማሲው አጠገብ ሰለሆንሽ መድሀኒቱን ገዝተሽ ቶሎ ወደቤት ሂጃ🤣🤣
#ምርጥ👌 #ባል👏👏😂😂😂
@fanslucy