#ጓደኞቼ እነማን ናቸው? #ውሎዬ ከእነማን ጋር ነው? ይህ ለክርስትና ሕይወት እጅግ ጠቃሚ ነው። ሁሉ አንድ ባሕርይ የለውም ። ሁሉም የጌታን ስም ይጠራ ይሆናል ሁሉም ይዘምር ይሆናል ሆኖም ግን በልብ ንጽህና ካልሆነ መልካም አይደለም ።
ጳውሎስ በዚህ ጉዳይ ብዙ ምክሮች መክሮናል።
" ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል።"
(2 ጢሞ 2: 22)
በንጹህ ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን ፣ እምነትን ፣ ፍቅርን ፣ ሰላምን መከተል ይቻላል ። አለዚያ ግን ትርፉ ወሬ ፣ ሃሜት ፣ ሽንገላ እና ውሸት ይሆናል ። ስለዚህ የዛሬው ምክር ከማን ጋር እየዋልን ነው? ማን በዙሪያችን አለ?
" አትሳቱ፤ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል።"
(1 ቆሮ 15: 33)
#yeshua4all
👇👇👇👇
@KALTUBE