Musela Noor Tarim | مصلى نور تريم


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Weekly schedule of Musela Noor Tarim
Tuesday after Fajr - Hadrah Basewdan
Thursday after Isha - Khatm al Quran and Fethu Alrahman
Friday after Fajr - Burdha
Sunday between Isha and Meghrib - Ratib Alhaddad and Ders

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ዛሬ ማክሰኞ ምሽት በአላህ ፍቃድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በጃሊያ (Yemen Community School) የሳምንታዊ የሸይኽ አዲል ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ ይኖራል።


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ዛሬ ሰኞ ምሽት ከመግሪብ እስከ ኢሻ በሳባ መስጂድ የሳምንታዊ የሸይኽ አዲል ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ አይኖርም።


ከሙጦር‐ሪፍ ኢብኑ ዐብዲላህ ኢብኑ ሺኽ‐ኺር [ረሒመሁላህ] እንደተዘገበው: ‐
«ወንድሞቼን ማግኘት ቤተሰቤን ከማግኘት በላይ ያስደስተኛል! ቤተሰቦቼ "አባቴ! አባቴ!…'' ይሉኛል። ወንድሞቼ ግን አላህ መልካምን ያደርግልኛል ብዬ የምከጅለውን ዱዓ ያደርጉልኛል።» አል‐ዙህድ ፥ ኢማም አሕመድ፥ ገፅ 296
:
በእርግጥ ሙጦሪፍ [ረሒመሁላህ] ወንድሞቻቸው አላህን ፈሪዎች ናቸው። ወንድማማችነታቸው የሚመሰረተውም ለአላህ ነበር!


Due to technical difficulties we won't be able to stream today's dars we apologize for the inconveniences


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ዛሬ እሁድ ምሽት በአላህ ፈቃድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በሙሰላችን የሳምንታዊ ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ ይቀጥላል።


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ነገ ቅዳሜ ጠዋት በCMC አል-ኢምራን መስጂድ ለሴቶች ደርስ አይኖርም።


( ﺍللَّهُمَّ ﺻَﻞِّ ﻋَﻠَﻰ ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ مُحَمَّدٍ ﻋَﺒْﺪِﻙَ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟِﻚَ ﺍلنَّبِيِّ ﺍﻷُﻣِّﻲ ﻭَﻋَﻠَﻰ ﺁﻟِﻪِ ﻭَﺻَﺤْﺒِﻪِ وَسَلِّمْ تَسْلِيماً )
Selewat to be said 80 or 100 times on Friday after asr.
ጁሙዐ ከአስር ቡሀላ 80 ወይም 100 ጊዜ የሚደረግ ሰለዋት


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ዛሬ አርብ ምሽት ከመግሪብ እስከ ኢሻ ቆሬ በአብደላህ ኢብን ዙበይር መስጂድ የሳምንታዊ የሸይኽ አዲል ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ አይኖርም።


اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ بِاللِّسَانِ الْجَامِعَةِ فِي الحَضْرَةِ الْوَاسِعَةِ عَلَى عَبْدِكَ الْجَامِعِ لِلْكَمَالاَتِ الإِنْسَانِيَّةِ. الْوَاسِعِ فِي المَشَاهِدِ الرُّوْحِيَّةِ. عَدَدَ الْحَرَكَاتِ وَالسَّكَنَاتِ وَالْخَطَرَاتِ وَاللَّحَظَاتِ. وَعَدَدَ المُصَلِّيْنَ عَلَيْهِ. وَعَدَدَ صَلَوَاتِهِمْ. وَعَدَدَ الذَّاكِرِيْنَ لَهُ. وَعَدَدَ أَذْكَارِهِمْ وَعَدَدَ الذَّاكِرِينَ للهِ. وَعَدَدَ أَذْكَارِهِم صَلاَةً يَقِرُّ نُورُهَا فِي أُذُنِي فَلاَ تَعْصِي وَيَقِرُّ نُورُهَا فِي عَيْنِي فَلاَ تَعْصِي وَيَقِرُّ نُورُهَا فِي لِسَانِي فَلاَ تَعْصِي وَيَقِرُّ نُورُهَا فِي قَلْبِي فَلاَ يَعْصِي وَيَقِرُّ نُورُهَا فِي جَسَدِي كُلِّهِ فَلاَ يَعْصِي.
اللَّهُمَّ أَوْصِلْنِي إِلَى حَالَةٍ لاَ يَعْمَلُ فِيهَا قَلْبِي مُخَالَفَةً وَلاَ يَهِمُّ بِهَا وَلاَ تُقَارِفُ فِيهَا جَوَارِحِي مَعْصِيَةً. وَبَلِّغْنِي إِلَى مَقَامٍ لاَ يَفْتُرُ فِيهِ قَلْبِي عَنْ طَاعَةٍ لَكَ مَرْضِيَّةٍ لَدَيْكَ مَقْبُولَةٍ عِنْدَكَ. وَلاَتَنْفَكُّ جَوَارِحِي فِيهِ عَنْ عَمَلٍ صَالِحٍ خَالِصٍ لِوَجْهِكَ مَقْبُولٍ لَدَيكَ يَا أَرْحَمَ الرَّاحِمِينَ


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
Due to some technical difficulties we will not be able to stream today's burdah program


( اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ النَّبِيِّ الأُمِّيِّ الْحَبِيبِ الْعَالِي الْقَدْرِ الْعَظِيمِ الْجَاهِ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ )


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ነገ ጁሙዐ ጠዋት ከ3:30 እስከ 4:30 ጦር ኃይሎች አደም በዳኔ በሀምዛ መስጂድ የሳምንታዊ የሴቶች የሸይኽ አዲል ደርስ አይኖርም።


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ማሳሰቢያ:- ዛሬ እሮብ ምሽት ከመግሪብ እስከ ኢሻ በአባድር መስጂድ ይኖራል ተብሎ የነበረው የሳምንታዊ የሸይኽ አዲል ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ አይኖርም


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ዛሬ ማክሰኞ ምሽት በአላህ ፍቃድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በጃሊያ (Yemen Community School) የሳምንታዊ የሸይኽ አዲል ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ ይኖራል።


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ዛሬ ሰኞ ምሽት በአላህ ፈቃድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በሳባ መስጂድ የሳምንታዊ የሸይኽ አዲል ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ ይኖራል።


Page 264


Here is the ratib for those who want to follow along




For any comments on the stream please contact us through @MuselaNoorBroadcast


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ዛሬ እሁድ ምሽት በአላህ ፈቃድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በሙሰላችን የሳምንታዊ ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ ይቀጥላል።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

2 579

obunachilar
Kanal statistikasi