🍂ውለታ🍂
🍀ክፍል ሦስት🍀
🍂🍂🍂🍂🍂🍂
ዕድላዊት ከታች የተመልካቹን ጩኽት ከፊት ለፊቷ የብሩክ አዲስ የማታውቀው ማንነት። እንደምንም እራሷን ለመቆጣጠር እየሞከረች ከመድረኩ ወረደች የእዝቡ ሳቅ እና ጩኽት ተከተላት..... ብሩክ "ይቅርታ አለው ... አብራችሁኝ ናቹ ሄሄሄሄሄሄ ከፍ ከፍ አይሰማኝም .... ዘና እያለቹ ነው ሄ ሴቶች እዛጋ.... " እያለ በዜማ መጮህ ጀመረ ሴቶች አድናቂዎቹ ጮሁ.... ኤልያስ የሆነ ነገር የገባው ይመስል ዕድላዊትን ሄዶ ከመድረክ ተቀበላት "ምንድነው ዕድል ደና ነሽ? "አላት እጇን እየያዘ ዕድላዊት እጁን ገፋ አድርጋ
"አዎ ወደቤት መሄድ እፈልጋለው እያዞረኝ ነው "አለችው ወደፊት እየሄደች
"እሺ እኔ እወስድሻለው " አላት እጁን ትከሻዋላይ ጫን አድርጎ በማፅናናት ግራ ገብቶታል እንደዛ በደስታና በስሜት መድረኩላይ ወጥታ ብሩክን እንዳላቀፈች አሁን መን ተፈጥሮነው የሚዋደዱ ፍቅረኞች ናቸው ... ብሩክ እንደተለመደው ችላ ስላላት ተበሳጭታ ነው ወይስ........
"ኤላ በጣም አመሰግናለው ሁላችሁንም ማስቸገር አልፈልግም እራሴ እሄዳለው ቻቻዎ እንዳትከተለኝ.. " ብላው እዝቡን እየገፈታተረች ማለፍ ጀመረች .... አንዳንድ ወጣት ወንዶች ያሽማጥጧት ያዙ
"እህ አልተሳካም አይደል..... ሴቶች ታዋቂ ስታዩ ዘላቹ ፊጥ ነው ኪኪኪኪኪ..... አይዞሽ ሚጣ ሌላ ሞክሪ..... አንቺ በረሮ ተባረርሽ እንዴ ኪኪኪኪ....." ዕድላዊት ዕንባዋ በራሱ መንገድ ወረደ ቅስሟ ተሰበረ በሕይወቷ እንዲ ተከፍታ አታውቅም .... እግሮቿ ብቻ ይራመዳሉ ከዛ ትልቅ አዳራሽ አፍራ እንዳቀረቀረች ሄደች ዕድላዊት ፀሐዬ.............
.....ኤልያስ እነ ብሩክን መጣው ብሎ ከመድረክ ጀርባ እንደምንም ብሎ ገባ እናም አንዳንድ ሙዚቀኞችን እያለፈ ብሩክን ፈለገው እናም አገኘው
በመገረምና በቁጣ ተጠጋው ብሩክ አይቶት ምንም እንዳልተፈጠረ ሆኖ ጠበቀው
"ብሩክ ሰላም ነው "
"ደና ነኝ ኤላ አስደሰትኩ አይደል "
"እሱን አዎ ኮርቼብሃለው ነገር ግን ዕድል......"
"ዕድል ዕድላዊት ግን ምን ነክቷት ነው አይተሃታል እንደ ተራ ሴት ሲያደርጋት በጣም ነው ያሳፈረችኝ "አለ በስጨት ብሎ
"ምን በፈጣሪ ይሄን የሚናገረው ብሩክ ነው?"ብሎ አፍጥጦ ተመለከተው
"ምንድነው ኤላ እሺ እንደዛ መሆን ነበረባት እሷ ጓደኛዬ ናት እንደተራሰው መሆን ነበረባት?"
"እንዴ ደስታዋን እኮ ነው የገለፀችልህ ፍቅሯን እኮ ነው ያሳየችህ ልትኮራ ነበር የሚገባህ .... በቃ እንደውም ሌላ ጊዜ ብናወራ ይሻላል መልካም ዕድል "ብሎት ተሰናበተው ። ብሩክ ምንም ስህተት አልተሰማውም ከዛ ይልቅ አልበም ለመስራት ያነጋገረውን ታዋቂ ሰው ነው የሚያስበው ደስ ብሎታል ወደፊት ይለዋል ውስጡ........
⚡ይቀጥላል⚡
VOTE❤️