🥀ራስን ማሸነፍ™🍂🍁


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


የጥበብ ቻናል ለጥበበኞቹ!😌✨💛
የተለያየ ተስጥኦ ያላችሁ Ɪɴʙᴏx ኑ እና አናግሩን!
እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ሼር በማድረግ ይጋብዙ!
አሪፍ ቆይታ እንደሚኖራችሁ ተስፋ እናደርጋለን..❤
ʟᴇᴀᴠᴇ ከማለታችሁ በፊት አስቡበት ዋ😌 ወጣ ገባ የለም😁

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




ለምን እነዛ ሚጠሉህና ስግብግብ ጓደኞችህ እንደበዙ ታውቃለህ ?
በአንድ ቀን ያው እነርሱም ልጅ ነበሩና Sofa ላይ ቁጭ ብለው Tv እያዩ እያለ እናታቸው ድንገት የሆነ ነገር አስፈልጓት ስማቸውን እያቆላመጠች ድምጿን ከፍ አድርጋ ትጠራቸዋለች እነርሱም በዛ በልጅ እግራቸው ዲ .. . ዲ . . . ዲዲ እያሉ ይመጡና አቤት እማ . .. .... . . ! ሲሏት ና እስኪ ያቺን እቃ አቀብለኝ ደክሞኝ እኮ ነው ስሰራ ውዬ ስትለው እሺ እማ ይልና ከኩሽና ገባ ብሎ ያዘዘችውን ነገር ያቀብላታል ከዛ "ውይ! ልጄ ተባረክ ምናለ እንዳንተ አይነት ልጅ ሺህ በሞላ🙏" ብላ ትመርቀዋለች ከዛ እንደርሱ አይነት ሺህ ከዳተኞች ጨጓራህን ልጠው ፣ ገፈው እንዲሁም ተሳልቀው ጅብ አኝኮ የተፋው ስጋ አስመስለውት ይሄዳሉ 😏💔❤️‍🔥

አየህ/ሽ . . .💔❤️‍🔥❤️‍🩹

@RASN_MASHENEF 🖤

JOIN OUR OFFICIAL CHANNEL!!💊🙏


🌚🌚Eyuut eski bedenb


🦋❤️K.A.L❤️🦋 dan repost
አለን ደሞ laboratory እና library ሚምታታብን👩‍🦯💀


Sampryiii 🦋🦋 dan repost
Wedoche Be mejemeriya Hi🙏
1 guday neberegn?
'Ye Rahel Enba'
Milew metshaf kalachu Be Pdf
Adrsugn Pls🥹🙏
@YE16STUA ❤️‍🔥


ይድረስ በዚህ ዘመን በዓመት በዓመት ለምቶልዱ ሰዎች

🖕🖕


ዛሬውኑ 300?🥺🫡🫶🏽


Her voice🤎😭


ብሔር ብሔረሰቦች ኑ . . . ኑ የኢትዮጵያ ልጆች
💚💛❤️






Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
❤️


ከቶ ይቅር እኔ ያልኩት ያንተ ፍቃድ ከሌለበት
ማይጠቅመኝን አትሰጠኝም ምንም ያህል በደክምበት
ካንተ የሆነው ሁሉ ውብ ነዉ አንዳች እንከን የሌለበት
ያንተ ሥራ ትክክል ነዉ ያስገርማል በእውነት 🩷💗


ስለተጨነቅን የአንዲቷን ፀጉራችንን ቀለም መቀየር አንችልም በቁመታችን ክንድ ልንጨምር አይቻለንም ስለዚህ በእግዚአብሔር ሥራ ሃሳብ መስጠት እናቁምና በፍቃዱ ስላደረገው ነገር ሁሉ አሜን እንበል: :

አሜን!!🤲😇


ሐሜት vibes☕ dan repost
ለዓለም የገዘፉ
በጦራቸው የሰፉ
ተሰብረው አይቻለው
ሃሳቤን ታዝቤያለው
የዓለም ምርኩዝ ሸንበቆ
ለሚሰበረው ወድቆ
አንተ ሁነኝ ድጋፌ
ልውጣ ሞትን ቀዝፌ ❤️‍🩹


Ur Today's ቅዳሜ ሰዎች😶😶
So‘rovnoma
  •   🤩
  •   ☺️
  •   😑
  •   🙄
43 ta ovoz


300🥹እስኪ?🙄




"I'm not the whisky🍸 u want"
"I'm the water 💦💧u need"


Oh, I Hope SomeDay🥹🫶🏽

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

286

obunachilar
Kanal statistikasi