🔴➢እኛ እናንተን ኢኽዋንዮች መሆናችሁንና በኢርጃእ መቆሸሻችሁን ብዙ ጊዜ ገልፀናል እየገለፅንም ነው ወደፊትም እስከምትቶብቱ እንገልፃለን ። ስለናንተ ተጠይቀን ይሔንን በጭራሽ አላልንም ብለን ለማንም ሸይኽ አንገልፅምም ገልፀንም አናውቅም ።
--
🔴== ለመሻይኾች የዋሻችሁት ==🔴
-------- ---------- --------- -------------
👉➢ ጀማልን ተከትላችሁ አትስገዱ ይላሉ
👉➢ የየመንን መሻይኼች ሁሉንም ሙርጂአዎች ናቸው ይላሉ..
👉➢ ሸይኽ አቡ ቢላልን ሁሉም ያከፍራሉ..❗️
👉➢ኢማሙል አልባኒን ሙስጠፋ የሙርጅኣ ዎች ሸይኽ ዋናው ሙርጅአ ነው ይላል..
👉➢የሐዚሚይ ተከታዮች ናቸው ዓዚርን ያከፍራሉ...❗️
👉➢ በዑዝር ቢል ጀህል የተቃረናቸውን ሁሉ ሙርጅእ ይላሉ...❗️
👉➢የሱዑድ መሪዎችን ያከፍራሉ...❗️
👉➢ስለጅሐድ ሲቀሩ በሐማሳ ይገፋፋሉ.. ❗️
👉➢ አክፍሩ አክፍሩ እያለ የሚያበረታታቸው ሙስጠፋ ነው... ❗️
---
👆 👆 👆 👆
🔴➢አስፈቅጄ ከተፈቀደልኝ ፅሁፉን እለቀዋለሁ ፖለቲካ አቦ ልጅ አይውጣልሽ አፈር ብይ .. ❗️
----
------ ===== ----==
🔴➢ ይሔንን ሁሉ በአንባሳደሮቻቸው አማካኝነት ዋሽተው ቀጥፈው " እኛ ይሔንን አላልንም እኛ ያልነው ኢኽዋንዮች ናችሁ በኢርጃእ ነቅዛችኋል በዓቂዳ ልፍስፍስ እሳት የነካው ፌስታል ናችሁ ነው. "" ይህንን ብለናልም እንላለንም። ጀግና ከሆናችሁ ያልናችሁን ራሱን ተናገሩ ስንላቸው ጉድ ሙስጠፋ " አላልኩም አለ ብለው ይዋሻሉ. "። ነገር ግን አዎ ከላይ የተዘረዘሩትን እኛ አላልንም። ለመሻይኾች የሚናገሩት ሌላ በፌስቡክ የሚዘባርቁት ሌላ.... አይ ፖለቲካ.. ❗️ ያቺኛዋ ሰለፍያ ፖለቲካን የመጠጡ ተንኮል የሚቆምሩ ቀጣፊዎችና ኢኽዋንዮች በዙባትና ትክክለኛዋ ሰለፍያ ኮብልላባቸው አርቲዋን ሰለፍያ ይዘው እየተጓዙ ነው ። የመንሐጅምኮ ሴንቴቲክስ መጣ ። ቁጭ ቆዳ ጫማ የሚመስል ፕላስቲክ ጫማ አይቼ ገረመኝ የነንትና መንሐጅም ትዝ አለኝ... ❗️
----= ------= ------=
🔴➢ ጀርቡዕ ሸይኽ አቡ ቢላልን የኢስላምን መሰረት አልተረዳም ሶላትም አትከተሉት ከጀህም ኢብን ሶፍዋን የባሰበት ነው የምትለዋን ንግግር ሲናገር ንግግሩን ሙስጠፋ እንዳልነሸረው እንደማይደግፈው እያወቁ የየመን ዑለሞች በተናደዱበት በተበሳጩበት ሰዓት ጠብቀው ቶሎ እድሉን ለመጠቀም ከሙስጦፋ አስጠንቅቁልን ይህ የሙስጠፋ እምነት ነው ብለው የጀማል ያሲን ልጆችና የወይፈን ኢኽዋንዮቹ ጅራቶች ሸይኽ ዓብደል ሐሚድን በውሸት በቅጥፈት በመገፋፋት በመወትወት እነ ሙስጠፋን ዝጓቸው የሚል ፈትዋ አስናገሩ ።
----
🔴➢ እሺ ሸይኹ ተናገሩላችሁ ከሙስጦፋ አስጠነቀቁላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ.. ❗️
ነገር ግን ምን መጣ .. ❓
በሙስጦፋ ላይ ፀሐይ ጠልቃ ቀረች ምድርስ ጨለመች .. ❓
የአለም ስርአት ተዛባን... ❓
ኦክሲጅናችንን ዘጉት... ❓
ነው ኩርፊያችሁን ጨመር አድርጋችሁ አፍንጫችሁን በበለጠ ልታሳብጡብን ፈልጋችሁ ነው... ❓
ወይስ ተማሪውን ሁሉ ለመበተን ነበር. ❓
አትጠራጠሩ ይሔ ረድ ወደሰማይ መተኮስ ነው ። አጭሩን ከዚህ ከኢርጃእ ሴፍቲ ታንከር እንድሁም ከኢኽዋንነት አሮንቃ ተውበት አድርጋችሁ እስከምትወጡና መስመር እስከምትይዙ በኮንትሮ ባንድ የተሸመተ የፈትዋ መአት ብታዥጎደጉዱ መረጃን ተደግፈን እውነታውን መንሐጅ ከመነጋር ወደ ኋላ አንልም ። አሁንማ ሁሉም ገብቶት የፖለቲካ ሰዎች ኢኽዋንዮች መሆናችሁን ሰለፍያን የተመለከተ የቀራ ያጣጣማት ሁሉ ነቅቷል ።
---
👉 "መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ " አሉ። በኢርጃእ ቦት የኢኽዋንን ጭቃ እያቦካህ የቆሸሸ መንሐጅህን በዑለማ ፈትዋ ልታሰማምረው እየሞከርክ እንደሆነ ገብቶናል ነገር ግን ዘግይታችኋል ። ኢኽዋንነትንኮ ሚካፕ ብትቀባውምኮ ልፋት እንጂ አይቀበልም ። በደንብ እናውቃለን ለአካሔዳችሁ ከረዳችሁ ነጭ ውሸት ትዋሻላችሁ ። ድሮውንምኮ ኢኽዋን ለመሆን መዋሸት የግድ ነው አርባ ፊት ሊኖርህም የግድ ነው ። መንሐጃችሁ የቆሸሸ መንሐጅ እንደሆነ ስለምናውቅ በዝምድናና በትውውቅ በአንባሳደሮቻችሁ ውሸትና ሩጫ በርካሽ ዋጋ የተሸመተ ረድና ማስጠንቀቂያ በالله ፍቃድ ምድር ላይ ለውጥ አያመጣም። ሁሉም ቢናገሩም እየሳቅን እናዳምጠዋለን እንጂ ወይ ንቅንቅ ከመነሻው ሳያጣራ በተሞላው ብቻ ተነሳስቶ ሁክም የሚሰጥና የሚናገር ሰው ንግግሩ ጩኸት ብቻ ነው የሚሆነው።
---
👉ለናንተ የዑለሞቹን ረድ ለፖለቲካ ፍጆታ ለማዋል ከኋላችሁ ዑለማ የለም ለማለት ነው ። ሰለፍያ በፍቃድ የምንቀበላት ነቅሸበንዲያ ጦሪቃ አይደለችም ገብቶካል። እናንተ እኛ ላይ ከማስናገር ይልቅ በመቅራትና በደዕዋ ጎበዝ ሆናችሁ ከኢኽዋንነት ወጥታችሁ ንፁህ ሰለፍዮች ካልሆናችሁ እኛ ላይ ረድ ማስደረጋችሁም ሆነ ዓሊሞቹን በአንባሳደሮቻችሁ አማካኝነት ከጎናችሁ ማሰለፋችሁ እናንተን ሰለፍዮች አያደርጋችሁም ። ኢኽዋንዮች ሆናችሁ ጠብ የሚል ነገርም የለም ።
🔴≥≥≥≥== ልብ በሉ ==≤≤≤≤🔴
- ሰለፍያ ቁርአንና ሐድስን በቀደምቶች ግንዛቤ መረዳትና መተግበር እንጂ ሰለፍያ ቪዛ አይደለችም ። በእውነቱ መበታተን መሰነጣጠቅ መቆራረስ ጥሩ አይደለምና ከየመኖቹም ሆነ ከሰዑዶቹ ጠንካራ መሻይኾችጋ አብረን መጓዝ ጥሩ ነገር እንደሆነ ጠንቅቀን እናምናለን ። አንድ ዐሊም ዜግነቱን ሳይሆን መንሐጁን በታዋቂ ዑለሞች ምስክርነትና እንድሁም በዓቂዳው ጠንካራ መሆኑን አጣርተን በጥሩነቱ የምናውቀውን ይዘን መጓዝ ጥሩ እንደሆነ አሁንም ከልባችን እናምናለን ።
----
ነገር ግን እናንተ መሰሪዎች ስለሆናችሁ በተበሳጫችሁ ቁጥር እኛን ወደታች ወደ ቁልቁለት ለመገፍተርና ለማስገፋት እንድሁም እንደ አሜሪካ "የአሸባሪዎች ጥቁር መዝገብ " እናንተም በተብዲዕ ጥቁር መዝገብ ላይ ዳዒሽይ ሐዚሚይ አል ቃዒዳ ብለን እናስፅፋችኋለን እያላችሁ የምታስፈራሩትና የምትመዙተ ቢጫ ካርድ አያንቀጠቅጠንም ። ምክናየቱም
ሰለፎችን ብቻ መከተል እንዳለብን ጠንቅቀን ስለምናውቅ ። እኛ እንታገሳለን በጋራ ከዑለሞች አብረን ለመሔድ እንጥራለን እንጂ አንጨነቅም ወገቤንም አንልም ። ❗️
----
🔴➢ የጀማልና የነሱ ተቃራኒ የነበሩት አሁን ላይ የኛ ነገር ያግባባቸው የዓቂዳ ልፍስፍሶች የኢኽዋን ጅራቶች ለውሸት ደንታ የሌላቸው ውሸታሞችና ሸረኛ መንጋዎች ከሸይኽ ፊት ሴራውን እንደሰሩት ደርሰንበታል ። በጦለበል ዒልም ላይ ያለ ሰው እስከዚህ ድረስ ይዋሻል ብለን ባልጠበቅነው መልኩ ዋሽተዋል....።