AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


This is official channel for AASTU students to deliver up to date information.
For further information you can contact:
Abrham Addisu- AASTU Student Union President +251938821880

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Miss it not




ወድ ተማሪዎቻችን ላድረጋችሁት ትብብር ከልብ እናመሰግናለን።ምንም እንኳን በዝናብ ምክንያት የታሰበውን እና የታቀደውን ማሳካት ባይቻልም አርሶአደሩን ለማገዝ ያደረጋችሁት ጥረት የሚመሰገን ነው።
የተማሪዎች ህብረት














ለዛሬው በጎ አድራጎት የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ጠዋት 2:15 ላይ ብሎክ 10 ፊት ለፊት ባስ ስለሚጠብቃችሁ በሰዓቱ ተገኙ።
👉የእርዳታ ጥግ አርሶአደርን መርዳት ነው👈


👉👉ሠብል ስብሰባ👈👈
ነገ በ30/03/2012 በአካባቢያችን ያሉ አርሶ አደሮችን በአጨዳ ስለምናግዝ መሳተፍ የምትፈልጉ ዛሬ ማታ ብሎክ 10 ተማሪዎች ህብረት ቢሮ እየመጣችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ : ነገ ፈተና ቢያልፋችሁ ደብዳቤ ፅፈን የምናስፈትናችሁ መሆኑንና ለተሳተፋችሁበት የምስክር ወረቀት ይሠጣል።ያልተመዘገበ አናስተናግድም።


አስደሳች ምሽት ከእኛው ልጆች ጋር🙏🙏 ብራናናናናናናናናና የባህልና ኪነጥበብ ማዕከል።🙏🙏🙏🙏








Enjoying with brana at Graduation hall at the moment




አካባቢያችን ያሉ አርሶአደሮችን በአጨዳ ስለማገዝ፣


አዋጅ አዋጅ አዋጅ🎤🎤🎤🎤....ያልሠማ ስማ የሰማህ አሰማ ሁሉም የ አስቱ ተማሪ institutional email create ተደረገለት...በዋነኛነት AASTU E-Learning portal ለመጠቀም (user name is your institutional email) በተጨማሪም ከ crack software ተላቆ licensed software ለማውረድ institutional email ለሚጠይቁ ዌብ ሳይቶችን ለመጠቀም ሌላም ሌላም..... ኢሜላችሁን ለማግኘት የየዲፓርትመንት ክላስ ተዎካዮች (RIP's) ተማሪዎች ህብረት አካዳሚክ ጉዳዮች ቢሮ ብሎክ 10 ቢሮ ቁጥር 11 መጥታችሁ የየክላሳችሁን ተማሪዎች ኢሜል ዝርዝር በመዉሰድ በታማኝነት እንድታደርሱልን እናሳስባለን። ለሃላፊነት ሲባል ክላስ ተዎካዮች ናቸው መውሰድ የሚችሉት ስለዚህ መረጃዉን ለነሱ አድርሱልን።


ለመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ .... Basic computer skills training ስለተዘጋጀ ስልጠናዉን መዉሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች የተ/ህ አካዳሚክ ጉዳዮች ቢሮ ብሎክ 10 ቢሮ ቁጥር 11 ዘወትር በስራ ሰአት (ቀን 6:30 - 7:30 እና ማታ 1:00 - 2:00) መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። ስልጠናው ጠቃሚ ስልጠና ነው እንዳያልፋችሁ። ውስን ቦታ ስላለን ቀድሞ ለተመዘገበ ቅድሚያ እንሰጣለን። የተ/ህ አካዳሚክ ጉዳዮች ተጠሪ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

2 540

obunachilar
Kanal statistikasi