Bahiru Teka dan repost
🔷 ሪያድ የሚገኘው ሀይአት ኪባር አል ዑለማእ የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ ባሳለፈው ውሳኔ
ሸሪዓ ሊጠብቃቸው ከመጣባቸው አምስት ነገሮች አንዱ ነፍስን መጠበቅ እንደሆነ በቁርአናዊና ነብያዊ መረጃዎች በማረጋገጥ ለዚህ ሲባል መስጂዶች ውስጥ አዛን ብቻ ተብሎ ሶላቶች ጀማዓም ሆነ ጁምዓ ( በዙሁር ንያ ) በየቤቱ ሊሰገዱ እንደ ሚችሉ ገልፆ ለዚህ ሸሪዐዊ ብይን የበሽተው አደገኝነት ታማኝ ሙስሊም ሀኪሞች ማረጋገጫ መስጠታቸውን አስታውሰዋል
በተጨማሪ ሙስሊሞችን በኢስቲግፋርና በዱዓእ አደራ ብሏል
http://t.me/bahruteka