መውሊድ አክባሪዎችን በሙሉ አፍ ያስያዙ 3 ጥያቄዎች
ثلاث أسألة أفحمة كل مختفل بالولد
الأولى. هل المولد خير أم شر إذا قالوا شر أجابوا بنفسهم إذا قالوا خير فتسأل الثانية فتقول هل علمه الرسول أم لا إذا قالوا لم يعلمه كفروا لأنهم زعموا أنهم يعلمون من الدين ما لم يعلمه الرسول
إذا قالوا علمه فتسأل الثالثة قتقول هل هل بلغه إلينا أم لا إذا قالوا لم يبلغه كفروا لأنهم عيرواه بعدم الإبلاغ والخيانة إذا قالوا علمه الرسول قل هاتوا برهانكم إن كنتم صادقين
1, መውለድ ሚባለውን ነገር ኸይር ስራ ነው ወይስ ሸር ? ሸር ነው ካሉ ለራሳቸው በራሳቸው መልስ ሰጥተዋል ኸይር ነው ካሉ ደሞ ነቢያችን ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አውቀዉታል አላወቁትም ? አላወቁትም ካሉ ይከፍራሉ ነቢያችን በዲን ውስጥ ያላወቁትን አውቃለሁ ብለው ሞግተዋልና አውቀዉታል ካሉ ሶስተኛ ትጠይቃቸዋለህ አድርሰውልናል አላደረሱልንም ? አላደረሱልንም ካሉ ይከፍራሉ ነቢያችን ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አማናቸውን አልተወጡም ለኡማው አላደረሱለትም ብለው ኢያነወሯቸው ነውና አድርሰውልናል ካሉ
((قُلْ هَاتُوا بُرْهَانَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ صَادِقِينَ))
እውነተኛ ከሆናችሁ ማስረጃን አቅርቡ
✍ https://t.me/abu_hssan
▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/abu_hssan