قناة ((أبى الفردوس الإثيوبي))


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


قناة سلفية تهدف نشر السنة والرد على أهل البدع

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


لا بيع ولا شراء ولا تبادل
بعد نداء الثاني من يوم الجمعة
قال الله تعالى


(يا أيها الذين آمنوا إذا نودي للصلاة من يوم الجمعة فاسعوا إلى ذكر الله وذروا البيع ذلكم خير لكم إن كنتم تعلمون)


https://t.me/abulterdewusl href='' rel='nofollow'>




👍 ለየትኛውም የ ቢድዓ አንጃ ለሆነ ግለሰብ በመልካም ነገር መጠርጠር ተገቢ አይደለም
➖➖➖➖➖➖➖➖
👎 ኢኽዋንም ይሁን
👎 አህባሽም ይሁን
👎 ሱፊያም ይሁን
👎 ሐዳድያም ይሁን
👎 ሓጁርያም ይሁን
👎 ተክፊርም ይሁን
👎 ሙመይዕም ይሁን ሌላም…
➖➖➖➖➖➖
ለእነዚህ የቢድዓ አንጃወች በመልካም ነገር ሊጠረጠሩ ተገቢ አይደለም ።
〰〰〰〰
የወቅታችን ታላቁ ዓሊም ረቢዕ ብን ሃዲ ብን ዑመይር አልመድኸሊይ ሐፊዘሁሏህ
እንዲህ ብለዋል.

قـال الدكتــور العلامـة المحدث ربيـع بن هـادي بن عميـر المدخلـي -حفظـــه الله -:
فإحســان الظــن
بأهــل الانحرافــات
وأهــل البــدع
والضــلالات
☜مخالف لمنهج الله تبارك الله “فـلابـد من الحـذر منهـم”
ولهذا قال الرسول ﷺ :
“فإذا رأيتم من يتبع المتشابه فأولئك الذين لعن الله فاحذرهم”
●ما قال أحسنوا بهم الظن
☜كما يقول الآن كثير
☜من أهل الأهواء؛
أنتم تتكلمون عن النوايا!
أنتم تتكلمون عن المقاصد!
يا أخي إذا رأينا عندك شبه وضلالات أنت منهم
الله حذرنا منك
ورسول الله حذرنا منك كيف لا نحذر منك وكيف نحسن بك الظن وقد نبهنا الله تبارك وتعالى إلى سوء قصدك
وحذر رسول الله منك؟! .
الموقـف الصحيـح مـن أهـل البـدع (11 )

"በ ቢድዓ አንጃዎች እና ከሱና ባገለሉ ጠማማ ሰዎች ላይ በመልካም ጥርጥር መጠርጠር
ከአላህ ህግጋት የሚፃረር ተግባር ነውእና ።
ከነሱ መንጠቀቅ አይቀሬ ጉዳይ ስለሆነ፣
ለዚህም ሲባል መልእክተኛው
ሰለላሁዐለይሂወሰለም እንዲህ ብለዋል፣
〰〰〰
"እንዛን ከመረጃ ላይ ያሉ ተመሳሳይ አንቀፆችን የሚከተሉትን ባያችሁ ጊዜ እነሱ የአሏህ እርግማን የወረደባቸው ስለሆኑ ተጠንቀቋቸው"
ብለዋል
ታዲያ በነሱ መልካም ጠርጥሩ አላሉም አሁን ላይ በርካታ የ ቢድዓ ሰዎች እንደሚሉት:
እናንተ ከሰው ዉስጥ ስላለ ነገር ነው የምትናገሩት ይላሉ ፣
ወንድሜ እኛ ካንተ ዘንድ ሹብሃ እና

ጥመትን ካየንብህ ከነሱጋር እንመድብሃለን

መልእክተኛው ከአንተ አስጠንቅቀዋል

ታዲያ እኛ ካንተ እንዴት አናስጠነቅቅም

እንዴት በመልካም እናስብሃለን

አሏህ እኮ ከዛ መጥፎ ሃሳብህ አንቅቶናል

መልእክተኛው ሰለላሁዐለይሂወሰለም ካንተ አስጠንቅቀዋል።

ምንጭ•
አልመውቂፉ አሶሒሕ ሚን አህሊል ቢደዕ
(11)

➖➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/abulterdewusl

✍ አቡል ፊርደውስ



〰〰〰〰〰〰〰


የ እውቀት ፈላጊዎች ትሩፋት እና ደረጃቸው
~~
ታላቁ ሊቃችን ኢብኑልቀይም እንዲህ ብለዋል።

قال ابن القيم رحمه الله تعالى
" من طلب العلم ليحيي به الإسلام فهو من الصديقين ودرجته بعد درجة النبوة"
مفتاح دار السعادة [(1/161)]

"ኢስላምን የበላይ ለማድረግ እና ህያው ለማድረግ እውቀትን የፈለገ ሰው ከነዛ ፃድቃኖች(ሲዲቆች) ይመደባል ደረጃውም ከነቢያቶች ደረጃ ቀጥሎ ይሆናል"
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ምንጭ/ ሚፍታሑ ዳሩሰዓደህ [(161/1)

https://t.me/abulterdewusl

✍ አቡል ፊርደውስ·

〰〰〰〰〰


⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
ወደ ድግምት ደጋሚዎች መሄድ
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
የሚያስከትለው መዘዝ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
قال الشيخ/ سليمان الرحيلي وفقه الله:
⬛️ولا شك أن الذهاب إلى السحرة،
⬛️وطلب حلّ السحر منهم،
⬛️وتصديقهم فيما يقولون؛
⬛️ أعظم ضررا من الابتلاء بالسحر نفسه، ⬛️فلو أن الإنسان بقي مسحورا
إلى أن يموت؛
لكان ذلك خيرا له
من أن يذهب إلى ساحر ليَحُلّ السحر عنه؛
▪️لأن الذهاب إلى الساحر على هذه ▪️الصورة كفر بالله سبحانه وتعالى،
ولا يوجد في الدنيا ضرر أعظم من ضرر ▪️الكفر والشرك.
▪️إرشاد المريد ٤٧/٢

🔲🔲🔲🔲🔲🔲🔲🔲🔲🔲🔲🔲🔲🔲🔲🔲
ሸይኽ ሱለይማን አሩሐይሊይ
ሐፊዘሁላሁ እንድህ ብለዋል።
〰〰
"ወደ ድግት ደጋሚ ዎች መሄድ ሲህርን ፍቱልኝ ብሎ መጠየቅ በሚናገሩትም ንግግር ማመን:
በሲህር ከተፈተነው ግለሰብ በላይ ጉዳቱ ከባድ መሆኑን ምንም አያጠራጥርም:
አንድ ሰው ሲህር ተደርጎበት በዛላይ ሁኖ ቢኖር እስከእለተ ፍፃሜው ድረስ ለሱ የተሻለ አማራጭ ነው:
ሲህር ለማስፈታት ወደ ደጋሚዎች ከመሄድ ይልቅ:
ምክንያቱም ድግምት ተደግሞበት በዚህ ሁኔታ ላይ ሆኖ ወደ ደጋሚዎች ፍቱልኝ ብሎ መሄድ ትልቅ የሆነ ኩፍር እና ሽርክ ነው።
▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️
ምንጭ/
ኢርሻዱል ሙሪድ( 2/47)

https://t.me/abulterdewusl
✍ አቡል ፊርደውስ
〰〰〰〰〰〰〰


ለምን ታመምኩ እንዳትል
~~
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
‏قال الفُضيل بن عِياض رحمه الله :
" إنما جُعِلَت العلل يعني الأمراض ليؤدب الله بها العباد، وليس كل مَنْ مَرِضَ مات" .
[ حلية الأولياء (١٠٩/٨) ]
ታላቁ ፉደይል ብን ዒያድ ረሒመሁላሁ ተዓላ እንዲህ ብለዋል።
"ሁሉም በሽታዎች የተፈጠሩት አሏህ ባሮቹን ሊያስተምርበት እና አደብሊያሲ
ዝበት ነው እንጂ ሁሉም ታማሚ ሟች አይደለም" ብለዋል
ምንጭ ሒልየቱል አውሊያእ[(8/109)]
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/abulterdewusl


✍አቡል ፊርደውስ
〰〰〰〰〰〰


ለምን ታመምኩ እንዳትል
~~
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
‏قال الفُضيل بن عِياض رحمه الله :
" إنما جُعِلَت العلل يعني الأمراض ليؤدب الله بها العباد، وليس كل مَنْ مَرِضَ مات" .
[ حلية الأولياء (١٠٩/٨) ]
ታላቁ ፉደይል ብን ዒያድ ረሒመሁላሁ ተዓላ እንዲህ ብለዋል።
"ሁሉም በሽታዎች የተፈጠሩት አሏህ ባሮቹን ሊያስተምርበት እና አደብሊያሲ
ዝበት ነው እንጂ ሁሉም ታማሚ ሟች አይደለም" ብለዋል
ምንጭ ሒልየቱል አውሊያእ[(8/109)]
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/abulterdewusl


✍አቡል ፊርደውስ
〰〰〰〰〰〰


የእውቀት ፈላጊዎች ትሩፋት እና ደረጃ
~~
ታላቁ ሊቃችን ኢብኑልቀይም እንዲህ ብለዋል።

قال ابن القيم رحمه الله تعالى
" من طلب العلم ليحيي به الإسلام فهو من الصديقين ودرجته بعد درجة النبوة"
مفتاح دار السعادة [(1/161)]

"ኢስላምን የበላይ ለማድረግ እና ህያው ለማድረግ እውቀትን የፈለገ ሰው ከነዛ ፃድቃኖች(ሲዲቆች) ይመደባል ደረጃውም ከነቢያቶች ደረጃ ቀጥሎ ይሆናል"
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ምንጭ/ ሚፍታሑ ዳሩሰዓደህ [(161/1)

https://t.me/abulterdewusl

✍ አቡል ፊርደውስ·

〰〰〰〰〰


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
📸 ‏تصوير جوي في مشهد مهيب لأداء صلاة عيد الفطر المبارك يوم أمس بمسجد قباء بالمدينة المنورة الذي يعد أول مسجد بني في الإسلام.
المدينة المنورة آسرة في كل زواياها، يزداد المرء بها هياما يوما بعد يوم


የ ሱና ሰዎች ሱና ሲነቀፍ ያላቸው ቁጣ
~~
قال العلامة أحمد بن يحيى النجمي رحمه الله:
ሸይኽ አህመድ ብን የህያ አል ነጅሚይ እንዲህ ብለዋል"


( نعم عند الشباب السلفيّ غيرة اذا وجدوا مخالفةً للسنة في مؤلّفٍ , أو في شريطٍ , أو رأوا من أهل السنة من يمشي مع المبتدعة بعد النصح ,
أنكروا ذلك و نصحوه , أو طلبوا من المشايخ نصحه , فاذا نُصِحَ و لم ينتصح هجروه و هذه منقبةٌ لهم و ليست مذمةً لهم . )
الدرر النجمية (237 )

አዎን "ከሰለፊያ" "ወጣቶች" ዘንድ በሱናቸው ላይ ቅናት እና ቁጣ አላቸው:
ሱናን የነቀፈ የተፃረረ ነገርን ሲያገኙ
በመፅሃፍ ደረጃም ይሁን
በካሴትም ይሁን በድምፅ
ወይንም ሱናን የያዘው አካል ከቢድዓ ሰው ጋር አብሮ ሲሄድ ካዩት ይህንን ፀያፍ ተግባሩን ያወግዛሉ ሰውየዉን ይመክራሉ
ወይም መሻይኾችን እንዲመክሩት ይጠቁማሉ።
ምክር ከተሰጠ ቡሃላ ካልተመከረ
ይሃጅሩታል[ ያኮርፉታል]
ይህ ደግሞ ለነሱ ክብር ነው እንጂ ለነሱ ነውር አይደለም:
ምንጭ/ አዱረሩ አነጅሚይ/
(237)

➖➖➖➖➖➖➖➖


https://t.me/abulterdewusl
አቡል ፊርደውስ


ሱናን በመያዝ የሚከተል ችግር
~~
‏قال شيخنا الوالد الفقيه صالح الفوزان حفظه الله:-

ሸይክ ሷሊሕ አልፈውዛን እንዲህ ይላሉ
~~
"لزوم السنة ما هو بالأمر السهل، فيه ابتلاء وامتحان،

የመልእክተኛው ሶለላሁ አለይሂወሰለም ሱናን መያዝ በሱናቸውም ላይ መፅናት [ምቾት ያለው ነገር አይደለም
በዉስጡ በርካታ መከራዎች እና ፈተናዎች ያሉበት ፅኑ ጉዳይነው]

هناك ناس يعيرونك ويؤذونك وينتقصونك.
ويقولون: هذا متشدد متنطع إلى آخره، أو ربما أنهم لا يكتفون بالكلام،
ربما يقتلونك أو يضربونك أو يسجنونك.
ولكن اصبر إذا كنت تريد النجاة"
شرح الدرة المضية (ص١٩٠)

እዛጋ ባንተ የተጠመዱ ሰዎችአሉ ሁሌም
ነውረኛ ያደርጉሃል
ችግርም ያደርሱብሃል
ክብርህን ያጎድፉሃል:
እንዲህም ይላሉ ይህ ሰው በጣም አክራሪ እና ወሰን አላፊ ነው ይሉሃል፣
ኣንዳንዴም አለፍ ሲል በንግግር ብቻ ኣይብቃቁም: ከቻሉ
ይገድሉሃል
ወይም ይደበድቡሃል
ወይም ያስሩሃል
ነገር ግን ኣንተ ነጃ መውጣትን የምትፈልግ ከሆነ በአቋምህ ላይ ፀንተህ ትዕግስተኛ ሁን።

ምንጭ/ ሸርሑ አል ዱረቱ አል ሙዲያህ/ (190.ص)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/abulterdewusl
አቡል ፊርደውስ


طه خضر أبوعبد الله dan repost
‏أهل العلم الذين ينطلقون من العقيدة الصحيحة لا تتغير مواقفهم الدينية بتغير المواقف السياسية - فهذه لها حساباتها وأهلها - فالشرك يبقى شركا والبدعة تبقى بدعة والمنكر يبقى منكرا والمخالف يرد عليه ويبين ضلاله على وفق ماجاءت به الشريعة لتحصل بذلك المصالح وتنتفي المفاسد.

محمد آلحبشان


ከሸዋል ወር ስድስት ቀናቶችን እንዲሁም ሰኞን እና ሐሙስን መጾም የተወደደ መሆኑን የሚናገሩ ሐዲሶችና ማብራሪያዎቻቸው

(በሸይኽ ብን ባዝ - ረሂመሁሏህ -)
عن أبي أيوب – رضي الله عنه - ، أن رسول الله ﷺ قال: من صام رمضان ثم أتبعه ستا من شوال كان كصيام الدهر " مسلم: ١١٦٤
አቡ አዩብ ከረሡል ﷺ ሰምተው የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡- “ረመዷንን የጾመ ከዚያም ከሸዋል ወር ስድስት ቃናቶችን ያስከተለ ልክ አንድ አመት እንደጾመ ይቆጠርለታል፡፡” ሙስሊም: 1164

عن أبي قتادة – رضي الله عنه - ، أن رسول الله ﷺ سئل عن صوم يوم الإثنين فقال : ذلك يوم ولدت فيه ، ويوم بعثت ، أو أنزل علي فيه" مسلم: ١١٦٢
አቡቀታዳህ እንዲህ ይላሉ፡- ሰኞን ቀን መጾምን በተመለከተ የአላህ መልክተኛ ﷺ ተጠየቁ “ይህ (ቀን) የተወለድኩበት ቀን ነው፤ (መልክተኛ ሆኘ) የተላኩበት ቀን ነው፤ ወይም (ቁርአን) በእኔ ላይ የተወረደበት ቀን ነው፡፡” በማለት ምላሽ ሰጡ፡፡ ሙስሊም: 1162

عن أبي هريرة – رضي الله عنه - عن رسول الله ﷺ قال: تعرض الأعمال يوم الإثنين والخميس ، فأحب أن يعرض عملي وأنا صائم" الترمذي: ٧٤٧، ورواه مسلم: ٢٥٦٥ بغير ذكر الصوم.
አቡሁረይራ - ረዲዬሏሁ ዓንሁ - ከረሡል ﷺ ሰምተው የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡- “ሰኞ እና ሐሙስ ስራዎች ይቀረባሉ፤ ጾመኛ ሆኘ ስራየ (ከአላህ ዘንድ) እንዲቀረብልኝ እወዳለሁ፡፡” (ቲርሚዝይ: 747, ጾምን ሳያወሱ ሙስሊም: 2565 በሌላ ዘገባ ዘግበውታል፡፡)

وعن عائشة رضي الله عنها ، قالت : كان رسول الله صلى الله عليه وسلم يتحرى صوم الإثنين والخميس" الترمذي: ٧٤٥
አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - የሚከተለውን ተናግራለች፡- “የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡” (ቲርሚዚይ: 745)

እነዚህን ሐዲሶች አስመልክቶ ሸይኽ ብን ባዝ - ረሂመሁሏህ - የሚከተለውን ትንታኔ ሰጠዋል፡-

ምስጋና ለአላህ ፤ ሶላትና ሰላምታ ደግሞ በአላህ መልክተኛ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እና በእርሳቸው መመሪያ በተመሩት ላይ ሁሉ ይስፈን፡፡

ከዚህ በመቀጠል፡

ከላይ የተጠቀሱት ሐዲሶች ከሸዋል ወር ስድስት ቀናቶችን እንዲሁም ሰኞና ሐሙስን መጾም የተወደደ መሆኑን ይጠቁማሉ፡፡ አላህ - ሱብሃነሁ ወተዓላ - በእኛ ላይ ግዴታ ያደረገው ጾም የረመዷን ጾም ሲሆን እነዚህ ጾሞች ግን የሱና ጾሞች ናቸው፡፡ ከረመዷን ወር ጾም ውጭ ያለው ሁሉ ትርፍ ጾም ነው፡፡ ከትርፍ ጾሞች ሁሉ በላጩ የዳውድ ጾም በመባል የሚጠራው ሲሆን፤ እርሱም አንድ ቀን መጾም አንድ ቀን ማፍጠር ነው፡፡ ሰኞ እና ሐሙስ እንዲሁም በወር ሶስት ቀናቶችን መጾም ሱና ነው፡፡ ይህ ብቻ አይደለም ከሸዋል ስድስት ቀናቶችን መጾምም የተወደደ ነው፡፡ የሸዋል ስድስት ቀናቶችን መጾም የተወደደ ለመሆኑ አቡ አዩብ ከረሡል ﷺ ሰምቶ ያስተላለፈው የሚከተለው ሐዲስ ነው፡-

“ረመዷንን የጾመ ከዚያም ከሸዋል ወር ስድስት ቃናቶችን ያስከተለ ልክ አንድ አመት እንደጾመ ይቆጠርለታል፡፡” (ሙስሊም: 1164)

ይህ ሐዲስ ጥቅል የሆነ መልክት አለው፡፡ አንድ ሰው ረመዷንን ጾሞ ከሸዋል ወር ከመጀመሪያም ይሁን ከመካከል ወይም መጨረሻ አነጣጥሎም ይሁን አከታትሎ ስድስት ቀናቶችን ከጾመ አመቱን እንደጾመ ይቆጠርለታል፡፡

የመጨረሻዎቹ ሐዲሶች ደግሞ ሰኞ እና ሐሙስ ቀናቶችን መጾም ያለውን ደረጃ ይጠቁማል፡፡ በነዚህ ሁለት ቀናቶች ስራዎቻችን ወደአላህ የሚቀርቡበት በመሆኑ ከሌሎች ቀናቶች ለየት ይላሉ፡፡ በመሆኑም በእነዚህ ቀናቶች መልካም ስራን ማብዛት ይገባል፡፡ ከመልካም ስራዎች መካከል ጾም ይገኝበታል፡፡ ረሡል ﷺ በሆነ ስራ ካልተጠመዱ በቀር ጾም ለመጾም (ቀናቶችን) ይጠባበቁ ነበር፡፡ አንዳንድ ጊዜ ተራውን ይጾማሉ ፤ አንዳንድ ጊዜ በሆነ ነገር ከተጠመዱ ተራውን ያፈጥራሉ፡፡

ሙእሚን የሆነ ሰው ተስማሚውን እና ጥቅም ያለውን መርጦ ይሰራል፡፡ ጾም ከገራለት ይጾማል፤ በሌላ ነገር ከተጠመደ ቢያፈጥር ችግር የለውም፡፡ አንዳንድ ጃሂል የሆኑ ሰዎች አንድ አመት ሙሉ ትርፍ ጾሞችን በተከታታይ ከጾሙ በሁለተኛው አመት የግድ በተከታታይ ካልተጾመ ችግር የሚኖረው ይመስላቸዋል፡፡ እነዚህ ትርፍ ጾሞች እንደአመችነታቸው የሚጾሙ እንጅ ግዴታ አይደሉም፡፡ ሰኞን እና ሐሙስን የሚጾም በሆነ ምክንያት አልፎ አልፎ ቢያፈጥር ጉዳት የለውም፡፡ ዋናው ነገር መልካም ስራዎችን እንደአመችነታቸው ተጠባብቆ መፈጸም ነው፡፡

ሙእሚኖች ለመልካም ነገሮች ጉጉቱ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሰኞ እና ሐሙስን መጾም፤ በየወሩ አስራ ሶስት፣ አስራ አራት እና አስራአምስተኛው ቀን መጾም፤ ከሸዋል ስድስት ቀናቶችን መጾም ፤ ዚክር (ተስቢህ ተህሊል ተህሚድ ማብዛት) ፤ ቁርአን መቅራት ፤ በሽተኛን መጠየቅ ፤ ወደተውሂድ ጥሪ ማድረግ ፤ ሰዎችን መልካም ነገር ማስተማር፤ በመልካም ማዘዝ፤ ከመጥፎ መከልከል የዘወትር ተግባራችን ሊሆን ይገባል፡፡

ሙእሚን አጋጣሚዎችን ይጠቀማል ፤ ጊዜውን ሳያባክን አላህ ለሚወደውና ወደርሱ ለሚያቃርበው ተግባር ይጠቀማል ፤ በቤቱም፤ በመንገዱም፤ በመስጅዱም ፤ በሁሉም ቦታ በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ የአላህን ሰዋብ (ምንዳ) ተስፋ ያደርጋል ፤ የአላህን ቅጣት ይፈራል፡፡

وفق الله الجميع

شرح رياض الصالحين لابن عثيمين بتعلق بن باز المجلد الثالث ص\٣٦٩-٣٧٠

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة




💐 التهنئة بعيد الفطر المبارك 💐


📌 التهنئة عند الصحابة رضي الله عنهم .


~ ألخوارج يدخلون النار من إحدى أبواب
جهنم "السبعة"

قال ~ البغوي رحمه الله فى قوله تعالى
[ لها سبعة أبواب من كل باب جزء مقسوم]
وروى عن عبد الله بن عمر رضى الله عنه
عن النبي صلى الله عليه وسلم قال.
(إن لجهنم سبعة أبواب باب منها لمن سل السيف على أمتى أو قال على أمتى محمد)
تفسير البغوي فى سورة الحجر
الآية /44/
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/abulterdewusl
href='' rel='nofollow'>


☘ የጀነት አትክልት እና ፈሳሽ ፀጋዎቿ
ለማን ተዘጋጀ ??
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

~ قال الله سبحانه وتعالى
* إن المُتَّقِينَ فِي جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ *

"እነዛ አላህን የሚፈሩ ተቅዋ ያላቸው ባሮች በቸነት ዉስጥ ካሉት አትክልቶች እና በዉስጧ ከሚገኙት የፈሳሿ ፀጋ ዉስጥ ይገባሉ"
ادْخُلُوهَا بِسَلاَمٍ آمِنِينَ *
"ወደ እርሷም የዘላለም ሰላምን ተላብሰው
ግቧት ይባላሉ"
*وَنَزَعْنَا مَا في صُدُورُهِمْ مِنْ غِلٍّ إخْوانًا عَلَى سُرُرٍ مُتَقَابِلِينَ *
"ከዉስጣቸው የነበረ መጠላላትንም እናስወግዳለን ወንድማማቾችም ሲሆኑ
በዙፋኗ ላይ ተቀምጠው ከፊሉ ወደከፊሉ ዙሮ ያወራል"
لاَ يَمَسُّهُمْ فِيهَا نَصَبٌ وَمَا هُمْ مِنْهَا بِمُخْرَجِينَ*
"በጀነትም ውስጥ ሆነው በፍፁም ችግር አይደርስባቸውም ከእርሷም አንዴ ከገቡ
ቡሃላ በፍፁም አይወጡም"

فاللهم اجعلنا من المتقين حتى نكون من ورثة جنات النعيم.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

https://t.me/abulterdewusl
አቡል ፊርደወስ


😭😭😭😭😭😭😭😭
ها نحن الآن قد ودعنا شهر رمضان مرتحلا عنا بما أودعناه فيه من أعمال وأقوال فهو شاهد لنا أوعلينا
فهنيئا لمن كان هذا الشهر شاهدا له
وويل لمن كان شهر رمضان عند رب العالمين خصمه وعدوه
ووالله إنها لخسارة لا تعدلها خسارة.
فاللهم تقبل منا صيامنا واجعله يوم القيامة شاهدا لنا يا أرحم الراحمين
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

https://t.me/abulterdewusl


عيد مبارك
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
اللهم أعده علينا أعواما عديدة وأزمنة مديدة ونحن بصحة وعافية والإسلام فى نصر وعز وشموخ
اللهم عليك باليهود الغاصبين
والنصارى المحتلين
اللهم أحصهم عددا واقتلهم بددا
اللهم تقبل منا صيام شهر رمضان وقيامه

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

196

obunachilar
Kanal statistikasi