𝐌𝐚𝐧 𝐔𝐧𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐖𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬🩸 dan repost
እንዴት ነው ክሪፕቶ ከረንሲ ትሬድ ሚሰራው 💬
✔️ ያው እንደሚታወቀው Buying and selling crypto currencies ነው
✔️ብዙዎቻችሁን ሚያደናግረው ደግሞ crypto currency ጥሩ ነው ወይስ መጥፎ ነው ሚለው ነው?
✔️ ትርፋም ያደርጋል But risky ነው Because of the market !
✔️ክሪፕቶ ትሬድ ያለ ብር መጀመር እችላለሁ ወይ ?
✔️ ብር ሳናወጣ ክሪፕቶ ላይ ብር ለማግኘት የተለያዩ ኤርድሮፖች ላይ መሳተፍ ነው ። ለዚህ ደግሞ እኛ ቻናል ላይ የተመረጡ ቆንጆ ቆንጆ ያስጀመርናቸው ኤርድሮፖች አሉ እነሱን ጀምሩ ።
ክሪፕቶ ትሬድ እና ፎሬክስ ተመሳሳይ ናቸው ወይ?
✔️ አይደሉም ! Forex trade በ commercial & Investment fund የተደረገ ነው ። ሲቀጥል fx trade own ያደረገው company Stone X group inc ነው
✔️ ልዩነትም አላቸው እንመልከት ። ፎሬክስ ትሬድ EUR/USD ወይም GBP/JPY ን ያካተተ ነው ። ክሪፕቶ ትሬዲንግ ደሞ ክሪፕቶ ከረንሲዎችን መግዛት መሸጥን ያጠቃልላል ለምሳሌ BTC እና ETH በዋነኝነት ይጠቀሳሉ
✔️ክሪፕቶ እንዴት እኛን ብር እንድንሰራ ሊያረግ ይችላል ?
✔️ staking በሚባል way !
✔️ክሪፕቶ ጥሩ ኢንቨስተመንት ነው ወይ ?
✔️ የተለያዩ risky ነገሮች አሉ ክሪፕቶ ላይ ኢንቨስት በምናረግበት ሰአት ... ከሞላ ጎደል ግን ከነ ሪስኩ አዎ
✔️ብዙዎቻችን ክሪፕቶ ትሬድ ምናደርገው የተሻለ ገንዘብ ለማግኘት ነው እና ክሪፕቶ ትሬድ እኛን ሃብታም ሊያረገን ይችላል ወይ ?
✔️ በቁጥር አንድነት BTC የገዙ ሰዎች አብዛኞቹ ሃብታም ሆነዋል አሁን ላይም በቀደም ጊዜያትም የተገዙ አሁን ላይ ሃብታሞች ናቸው ግዴታ BTC መግዛት አያስፈልገንም ወደፊት ነገሮች ሲስተካከሉ የሚመጣ ነው እሱ
✔️ቢትኮይን ኢንቨስትመንት እንዴት መጀመር እንችላለን ?
1. የቢትኮይን ኤክስጄንጅን መቀላቀል
2. የቢትኮይን ዋሌት ማዘጋጀት
3. ዋሌታችሁን ከ ባንክ አካውንት ጋር ማገናኘት
4. Place ማድረግ የ BTC ORDERአችሁን
5. ከዛ ማኔጅ ማድረግ የ BTC INVESTMENT
✔️Crypto ላይ ወይስ BTC የቱ ላይ invest ማድረግ ሪስኪ ነው ?
✔️'' Crypto is riskier to invest than BTC ''
✔️ክሪፕቶን ማን ማኔጅ ያረገዋል ይቆጣጠረዋል ?
✔️Developers , miners , users
✔️ ክሪፕቶ ትክክለኛ ብር ነው ወይ ?
✔️አይደለም ቨርቹዋል ነው !
ለዛሬ በዚህ ይብቃን በየሳምንቱ እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ፖስቶችን የምናደርሳችሁ ይሆናል 🙏 ቸር ቆዩልን
BTW 30K ገብተናል የተለያየ GIVEAWAY ይኖራል ዛሬ