በመስቃን እና በቡታጅራ ሰለፊዮች የተጠለቀ ማነቆ dan repost
በቡታጅራ ጀምዓ ለይ የተቀጠፈ ቅጥፈት
ክፍል (4)
በክፍል ሦሥት እንደተገለፀዉ ሁሴን ሱለይማን አል ወለንዪ ከአቋሙ ከወረደባቸዉ ነጥቦች ሁለተኛዉ (2) ነጥብ በክፍል ኣንድና ሁለት ስማቸዉ የተዘረዘሩ ሰዎች ከፊሎቹን በኢኽዋንነት ከፊሎቹ በሙመዪኣነት ሲያስጠነቅቅባቸዉ የነበሩ ሰዎች ናቸው።
በተናገረው መሠረት እዉነታም ነበር ምልክቶቹ በከፊሎቻቸዉ ጎልቶ ይታይባቸዋል።
ታዲያ ለምንድነዉ ከነሱጋር ወርደህ ሰለፊዮችን የምትዎጋዉ እነሱ ከፍ ብለዉ ነዉ ወይስ አንተ ዝቅ ብለህ ነው ሲባል----
እዲህ አለ :-
£~የተብሊግ : የኢኽዋን እንዲሁም የተምዪእ ፊክር፦ (ይህን ቃል ስለ ተጠቀመዉ ነዉ) ካለባቸዉ ሰዎችጋር አብረን ብንሰራ ምን ችግር አለዉ ብሎ ብዥታዎችን ለቃቀሙ
~ምን ችግር አለዉ ላለዉ መልስ፦ከኣቋም መዉረድ
ወደ ንግግሩ ስመለስ
(1). አብረን ብንሰራ ላለው ከዚህ በፊት እሱ እራሱ ይመልሰዋል ~~የኢኽዋን ቃኢዳ መሆኑን ያዉም በተሰማማንበት አንድ ሆነን እንተባበር በተለያየንበት (ኡዝር) እንስጥ የሚል ነዉ።
👆 ይህ የኢኽዋኖች ድብን ያለች ቃኢዳ ነች።
(2). እኚህ ስማቸዉ የተዘረዘሩት አካላቶች የኢኽዋን የተብሊግ የተምዪዕ ፊክራ ያለባቸዉ መሆኑን ያርጋግጣል ( ይህ ስላችሁ ሙመዪዓ ያለዉ ለማጭበርበር እንጂ እሱም ምን እደሆነ አያዉቀዉም ለዚህም ነዉ ሙመዪዓ በጀምዓ የሉም ኣለ ( ልክ በኢብኑ መስዑድ መርከዝ ዉስጥ በመሪነት ያለዉ ዶ/ር አብዱ ኸይሬ እንዳለዉ አምሳያ) ገና ከድር ከሚሴን እየጠየቀ ነዉ ሰለ ሙመዪዓ ለካ በማያዉቀዉ ነገር ገብቶ ነዉ አለ የለም እያለ ፈትዋ ሚሰጠው) ወይጉድ ትንሽ እዉቀት ራስምታት ነዉ።
ስለዚህ ሁሴን ተቀላቅሎበታል
የኢኽዋን ቃኢዳ እየተጠቀመ ኢኽዋን መተቸት እንደ ሙሀመድ ፈረጅ 🚚 አንዳንድ ሙሪዶቹ እንደሚሉት እኛ ከነዚህ ሰዋች የተጨመር ነዉ አላማችን ለማሳካት ነዉ ይላሉ
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፅሃፍ አጠበች
፦ይህ ሌላኛዉ የኢኽዋኖች ቃኢዳ ነው
الغاية تبرر الوسيلة
አላማ ለማሳካት ማግበስበስ
ስለዚህ ኣላማቸዉ ምንድንነዉ ማይክ መያዝ ጠይቀዉ መጥተዉ ፈታዋ መሥጠት ሌላዉ ክፍል ሁለት መለስ ብላችሁ አጥኑ
ይህም በስህተት ነዉ እንዳንል በድጋሚ ለነ ዶ/ር ሸምሱ እንዲህ አለ የመርከዙ ሰዎች እናንተ ሙብተዲዕ እያላችሁ እኛ ሰለፊይ እያልን አብረን መቀጠል አንችልም ወይ ይላል
قائدةإخوانية وهي
نتعاون فيما اتفقنا عليه ويعذر بعضنا بعضا فيما اختلفنا فيه
أليس منكم رجل رشيد
ኧረ አንድም ተዉ ባይ የለም ወዴት እያቀና ነዉ?
አላህን ፈርተን ከእልህ ከወገንተኝነት ያለ-እዉቀት ከመንዳትም ይሁን ከመነዳት እንዉጣ መቃብር ብቻችን ነዉ የምንገባዉ
ከአቋሙ የወረደበት ሶስተኛዉ ነጥብ ቀጣይ ያአሏህ ፍቃድ ከሆነ
ይጠብቁን!!!!!!!!
اللهم احفظ مدنتنا من التميع كماحفظتها من الإخوان جماعة واهد اخواننا وثبتنا على منهج السلف آمين آمين
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/+crM7apacJa5mMDNk