🌻አስኳላ online school 📖


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


አስኳላ online school
የ2016 የአስኳላ online school
የመመዝገቢያ ቦት 👇
@Askuwala_online_schoolbot
Admin ለማግኘት➜ @Askuwala_admin
ለመደወል📞 +251952962392
📞 ስልክ : +251945420803

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Breaking News: Ava Coin Listing!
🚀 Exciting Announcement! 🚀
#AvaCN is set to be listed on July 30! So, what are you waiting for? This is your chance to get in early on a promising new token!
💰 Collect AvaCoin Tokens!
Don’t miss out on the opportunity to collect your very own AvaCoin tokens. They could be the next big thing in the crypto world!
👥 Invite Your Friends!
Join our growing community and invite your friends to be part of this exciting journey.
🔗 Join our channel: @avagoldcoin
🤖 Bot Link: https://t.me/avagoldcoin_bot?start=4426d1a2c1093375ac65

https://t.me/askuwala_online_school
https://t.me/askuwala_online_school


የተዋሕዶ ፍሬዎች dan repost
List ምናምን መጠበቅ ሳያስፈልግ  ወዲያው ሚከፍል  አሪፍ Coin Bot ተገኝቱዋል ቤተሰብ

ምሰበስቡትን Coin ወዲያው ወደ ገንዘብ ቀይሮ በዋሌት ማውጣት ይቻላል ።
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Urko Coin

100 ሺ Coin 1 USdt ነው 

እውነት መሆኑን በምን ልንገራችሁ

https://t.me/urkocoin_bot?start=r_1871374066


Click Ţech ™️ dan repost
7.9k ቻናል መግዛት የሚፈልግ ✅ active member best view
Price inbox

✅ Real buyers Dm💌
@fikreabe


በአሁን ሰአት በቴሌግራም ላይ Viral የሆነ Airdrop

ይህ Dogs የተሰኘው እንደነ SOLANA meme ኮይኖች ሲሆን በቴሌግራሙ መስራች ይደገፋል። የሚሰጣችሁ ነጥብ የአካውንታችሁን እድሜ Calculate አድርጎ ነው። ብዙ አመት ያስቆጠረ አካውንት አሪፍ ነጥብ ይሰጠዋል። በተጨማሪም የቴሌግራም Premium ተጠቃሚ ከሆናችሁ 300 ተጨማሪ DOGS ይሰጣችኋል🔥

አሁኑኑ ጀምሩት ሊንኩ ባዬ ላይ አለ

🖲 Multi Account ስሩት!

https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=mNujOUfeR52vf9lpyeWcwQ


Click Ţech ™️ dan repost
7.9k ቻናል መግዛት የሚፈልግ ✅ active member best view
Price inbox

✅ Real buyers Dm💌
@fikreabe


Click Ţech ™️ dan repost
7.9k ቻናል መግዛት የሚፈልግ ✅ active member best view
Price inbox

✅ Real buyers Dm💌
@fikreabe


📢  ለ University entrance Exam ተፈታኞች አድርሱልኝ


ሁሉም ስዓቱ ሲደርስ የዘራውን ያጭዳል.... ገበሬው እህል ከመዝራቱ በፊት ያማረ ና ትርፋማ ሚያደርገውን እህል ለማግኘት በመጀመሪያ ሚዘራበትን መሬት በደንብ ያስተካክላል... ሚፈለገውን ትኩረት ይሰጠዋል። ለፍቶ፣ተጋግጦ፣ ጉልበቱን ፣ገንዘቡን፣ ጊዜውን ፣ ሙሉ ሀይሉን ጨርሶ በ መጨረሻም ሲያዩት የሚማርክ.... አበባው ያበበ..... ሊበላ የተዘጋጀ ቢሸጡት ትርፋማ የሚያደርግ  እህል   ያበቅላል። አሁን ይሄ ገበሬ የዘራውን ሚያጭድበት ጊዜ ላይ ደርሶል.....  ይሃ ሁሉ ልፋቱ ሚታየው ታዳያ በ ስነስርአት አጭዶ ጎተራው ውስጥ መክተት ከቻለ ብቻ ነው። አስተጫጨዱ እንከን ካጋጠመው እስቡት ያሁሉ ልፋቱ ገደል ሊገባ ነው ።

ጓደኞቸ የናንተ ሂወትም ከ ዛ ገበሬ ምንም አይለይም..... አስከ ቻላችሁት ለፍታችኋል። ጊዜአችሁን ጉልበታችሁን ሙሉ አቅማችሁን በ ንባብ አሳልፋችኋል።  ግን ውጤት መሰብሰቢያ ላይ ሁላችሁም ችግር አለባችሁ እናንተብቻ አይደላችሁም እኔንም ጨምሮ  የዘራነውን እንዳናጭድ.... አሪፍ ውጤት እንዳናመጣ የሚያደርገን ውስጣችን ፍርሀት የሚባል ትልቅ በሽታ ወይም ነቀርሳ  አለ።
👉🏽ከስኬት ወደ ዝቅዝቀት የሚከተን.... 👉🏽ውስጣችን ያለውን እውነተኛ መልስ ውስጣችን በፍርሀት ከፈጠረው ሀሰተኛ መልስ የሚቀላቅልብን...
👉🏽ጭንቀትን ፈጥሮ አዕምሮአችን እንዳያስብ  Obstacle የሚሆንብን ትልቅ መርዝ ነው።

የ ኔን ላጋራችሁ ከ Highschool ጀምሬ Even Quiz ስንፈተን ....ሆዴ ክራር ሰውነቴ የጎጃም እስክስታ ይመታ ነበር የምሬን ነው ምላችሁ በ ቃ ይሄ ፍርሀቴ ልፋቴን መና ነበር ሚያስቀረው ምንም ልቀርፈው አልቻልኩም ነበር....12ተኛ ክፍል ላይ ግን በደንብ ሳነብ ስለነበረ Confidence ይሰማኝ ጀመረ... ከትምህርት ባሻገር የተለያዩ Motivational video,Audio ወችን አዳምጣለሁ በመጨረሻም የተረዳሁት ነገር እኔ ከፈተናው እንጅ ፈተናው ከኔ እንደማይበልጥ ነው ። ገራሚ Confidence ነበር የነበረኝ.....Entrance ደረሰ... የእውነት የነበረኝ Confidence ውሽሽ ነበር ያለው እርግጥም Entrance ያስፈራል....ፈተናውን እስከማየው ቁርስ አይበላኝም ነበር.... ግን ነገየን  አሰብኩ ይሄን ፍርሀት መታገል ነበረብኝ  ፍርሀት Nature ነው ሁሌም ያለ ነው ሲበዛ ግን አዕምሮን ተቀጣጥሮ በስነስርዓት እንዳይሰራ ያደርገዋል......ይሄን ተረዳሁ ስለዚህ አትሊስት ፈተና ለመፈተን ከ ገባሁ በኋላ መፍራት እንደለለብኝ  ወሰንኩ.... በቃ ማውቀውን ሰራሁ ማላውቀውን በደንብ መረመርኩት አላወኩትም ምንም ማድረግ ስለማልችል Critical በ ሆነ Guess ሞልቸ ወጣሁ.... ይሄም ለጥሩ ውጤት አብቅቶኛል።

ጓደኞቸ እርግጥ መፍራት አለብን ካልፈራን እማ ምኑን ፈተና ሆነው ግን በቅጡ እናድርገው ነው ትልቁ ነገር ይሄን የፍርሀት ሀይል ወደ Positive ቀይረን እንድንበረታ More ትኩረታችን ንባብ ላይ እንዲሆን ነው ማድረግ ያለብን።

እስኪ ልጠይቃችሁ.... ስለ ፈራችሁ ቆይ ትደፍኑት አላችሁ ማለት ነው?
ያነበባችሁትን አጣጥማችሁ መስራት ስትችሉ ለምንስ ነው እንደገና ያነበባችሁትን በ ፍርሀት ምታጠፉት?
የ እውነት ይሄ ሂወታችሁ ነው ማሰብ ይጠይቃል። በ ቃ Already አንብባችሁ ጨርሳችኋል ፈተና ላይ  ምትጨምሩት ምትቀንሱት ነገር አይኖርም... የፈተናውን መልስ እኮ ይዛችሁታል...ፈጣሪን ብርታቱን ስጠኝና ካሰብክልኝ ልድረስ ማለት ሲገባን መጨነቅን ምን አመጣው? 
የ እውነት ጓደኞቸ  እንደ ጓደኛ ልምከራችሁ በ ሂወታችሁ በ መፍራት ትልቁን ስህተት እንዳሰሩ በቃ እናንተ ከ ፈተናው በላይ እንጅ ፈተናው ከናንተ በላይ አደለም ይሄን ልባችሁ ውስጥ ተነቀሱት።
እና..... ከ ፈጣሪ ጋር ሁሉም ነገር ይቻላል በፈጣሪያችሁ እምነት ይኑራችሁ።

🙌🏾መልካም ንባብ ከaskuwala

🔗Share በማድረግ ቤተሰብ እናሁን

📌➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Join us 👇👇 - ||
📌ለ አስተያየት እና ጥያቄ 👇
https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0
https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0
https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0


👌 YES COIN በቅርቡ ጊዜ ገንዘብን ያስገኛሉ ተብለው ብዙ ተስፋ ከተጣለባቸው ኤርድሮፖች መካከል አንዱ ነው ።

👍 Yes Coin ከ10 ሚልየን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን ከቶንም ጋር በትብብር የሚሰራ ኤርድሮፕ ነው ።

👍 YES COIN በራሳቸው ገፅ የዚ ወር አስደናቂ ወር ነው ለYes Coin ተጠቃሚዎች የሚሆነው ብለው በይፋ ተናግረዋል 🔤

verified  የሆነ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ሀገራችንም ከፍተኛ ተሳታፊ ሀገሮች ውስጥ ተካታለች በቅርቡ ሊስት ስለሚደረግ በደንብ ወጥራችሁ ስሩ በጣም ቀላል ስራ ነው
ለመጀመር 🫴
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=DHdvnv

https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=DHdvnv


እስከዛሬ ካየዋቸው airdrop 100% እርግጠኛ ሁኜ የሰራችሁትን ብር ወዲያው ይከፍላል ብዬ ምለው won ton ነው 🔥🔥

ከዚ በተጨማሪም እራሱን የቻለ Meme token ነው ያ ማለት list day አለው  ከጀመረ ስለቆየ ከዚ በኋላ ሊስት ለመሆን ብዙ ጊዜ አይቀረውም የምሰሩት ሰዎችን invite በማረግ ብቻ ነው 1 ሰው invite ስታረጉ 50 wonton እና 0.0075 TON ይሰጣቹሃል ቶኑን ከ 0.5 ጀምሮ ወዲያው withdraw ማረግ ትችላላችሁ በቀን እስከ 8$ድረስ  ትሰራላችሁ withdraw ለማረግ ምንም አይነት fee አይጠይቅም የሰራችሁት Preton ደሞ ተጠራቅሞ list ሲሆን ወደ TON ተቀይሮ በአሪፉ ይከፍላችኋል::

መጀመር የምትፈልጉ ፈጥናችሁ ጀምሩ 100% ህጋዊ
👇👇

https://t.me/wontonairdrop_bot?start=1871374066

https://t.me/wontonairdrop_bot?start=1871374066


@all
Tapswap hamester blum ልሎችም ክሪፕቶዎች ሊስት ሲደረግ ለመሸጥ እንዲሁም tap swap list ሊደረግ 4 ቀን ይቀረዋል በደንብ ስሩ Claim ምናረግበትን ቀን አልነገሩንም ሲነግሩ ተከታትዬ አሳውቃችዋለው

List ሲደረግ ለመሸጥ ከታች ያለውን ቻናል አስተማማኝ 100%  ቻናል  አሁኑኑ  ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇
@click_tech1
@click_tech1
@click_tech1


@all
Tapswap hamester blum ልሎችም ክሪፕቶዎች ሊስት ሲደረግ ለመሸጥ እንዲሁም tap swap list ሊደረግ 4 ቀን ይቀረዋል በደንብ ስሩ Claim ምናረግበትን ቀን አልነገሩንም ሲነግሩ ተከታትዬ አሳውቃችዋለው

List ሲደረግ ለመሸጥ ከታች ያለውን ቻናል አስተማማኝ 100%  ቻናል  አሁኑኑ  ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇
@click_tech1
@click_tech1
@click_tech1


Ethio crypto News dan repost
አሁን ላይ ቴሌግራም ላይ ያለው ትልቁ እና 100% አስተማማኝ Project ይህ ነው።

Hamster እና Tapswap ራሱ ከዚህ project ጋር አይወዳደሩም።

ዝርዝሩን እፅፍላችኋለሁ። እስከዛ ጀምሩት።
👇
START < Here Wallet >
< HOT mining> Work Done!
👇👇👇
https://t.me/herewalletbot/app?startapp=9362835
https://t.me/herewalletbot/app?startapp=9362835


Work Done!🚸




https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716302183469362
CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one! Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀


Ethio crypto News dan repost
#Attention🥰
Guys Avacoin list ተደርጓል።
⚫1 AVA coin በአሁኑ ጊዜ $0.7418 ዋጋ አለው።
⚫በአሁኑ ሰአት Tab Tab ማድረግ አብቅቷል ነገር ግን እስከዛሬ ካልጀመራችሁ የተዘረዘሩትን ታስኮች በመስራት እስከ $24 መስራት ትችላላችሁ በተጨማሪም ሰው invite ማድረግ ትችላላችሁ።

መጀመር ከፈለጋችሁ አሁንኑ ጀምሩ።👇👇👇



https://t.me/avagoldcoin_bot?start=fc2b8e246641cda7813c


Ethio crypto News dan repost
Mnemonic / secret coin

በጣም ተፈላጊ እና ውድ የሆነውን እና ብዙዎች አሁን ላይ እየሰሩት የሚገኙትን ¿¿¿ secret coin መጀመር የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ፈጥናችሁ ጀምሩ ቁጭ ብሎ fake ነው ከማለት ሰርቶ የሚመጣውን ነገር መጠበቅ ይሻላል .... በጥቂት ቀናቶች ውስጥ list ይደረጋል ፈጥናችሁ ጀምሩ

ይሄን ሊንክ ነክታችሁ የሚመጣውን ቦት Start በሉት  ከዛም Tap Tap ማድረግ ጀምሩ እንዳትቆጩ 👇

https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_1871374066

https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_1871374066


የተዋሕዶ ፍሬዎች dan repost
በቴሌግራም ላይ ካሉ airdrops ውስጥ በ Tapping, Gaming ... ከተለቀቁ airdrops መካከል በቴሌግራም verify የተደረጉትን እንለቅላችኋለን።

( በቴሌግራም Verify መደረግ ለairdropu ትክክለኛነት እንደ ቀዳሚ ማስተማመኛነት መቁጠር እንችላለን)

telegram verify ያደረጋቸው airdrops:

1. Tapswap

2. Blum

3. Gamee


ቴሌግራም verify ባያደርገውም ትላልቅ የcrypto ካምፓኒዎች አብረውት የሚሰሩት ትልቅ airdrop

4. Hot ( Near )

አራቱንም ከነሊንካቸው አብራራለሁ!
ሙሉውን ለመከታተል ቻናሉን ተከታተሉ
https://t.me/+KphvHAQdfJQ3NjM0
https://t.me/+KphvHAQdfJQ3NjM0
https://t.me/+KphvHAQdfJQ3NjM0


ከ2015 በአጠቃላይ ከ1,000,000 በላይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ይኖራሉ ተብሎ ይጠበቃል 😍
ይሁን እንጂ የመንግስት ዩንቨርስቲዎች የመቀበል አቅም ከ150ሺ በላይ እንደማይሆን ግልጽ ነው።

ታዲያ አንተ ወይም እንቺ የቱ ጋ ነሽ?😳
ከ1million ተማሪዎች ውስጥ ወደ 150ሺዎች ውስጥ ለመቀላቀል ምን ያህል ዝግጁ ነህ/ሽ?

ህልምህን/ሽን ስኬታማ ለማድረግ ወዳጅ አጋዥ የግድ ያስፈልጎታል 😊

ለዚህም Askuwala online ለአንተ/ቺ የቀረበ በረከት ነው💖


በ2015 በአጠቃላይ በርካታ ተማሪዎችን  እያስተማርን የቆያን ብሆን ከሆን ከበርካታ ተማሪዎች በቀረበው ጥያቄ መሠረት በቀጣዮቹ ቀናት ከ1ሚልዮን ተፈታኞች ውስጥለ1000ዎቹ ወይንም ለ 0.001%🥹 ተማሪዎች ብቻ የማጠናከር ትምህርት ለመስጠት በቂ ዝግጅት ስላደረግን  ቶሎ እንድትመዘገቡ እናሳስባችኋለን 👍
ከዛሬ ጀምሮ በሉት ጥቂት ቀናት 1000 አዳዲስ ተማሪዎች እንቀበላለን።
ይህ ኮታ ከሞላ በዚህ አመት አዲስ ተመዝጋቢዎችን የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን!!

🔑የትምህርቶችን በቀላሉ በቴሌግራም ማግኘት ትችላላችሁ።

🔑ትምህርቱን ለማግኘት የሚያስፈልገው አጠቃላይ ክፍያ ለሁሉም የትምህርት አይነት 250 ብር ብቻ ነው 
@Askuwala_online_schoolbot
ለበለጠ መረጃ public ቻናሎቹን ይቀላቀሉ ። 
@
👇👇 አድሚኑን ለማናገር
@askuwala_admin
በስልክ ለመደወል 
  📞 ስልክ    : +25194 542 0803
  ☎️ ስልክ    : +25196 847 0934
❗ አስኳላ online school ETHIOPIA❗ 
@askuwala_online_school @askuwala_online_school
@askuwala_online_school


#Good_Morning🌅
#challenge_day 53/90

መጨነቁን አቁም! ጥናቱን ጀምር!

ፈተና ደረሰ ብለህ መጨነቁን አቁምና የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ፈጣሪም የሚረዳህ የምትችለውን ስታደርግ ነው! ጊዜ ደግሞ አለህ!

ከዚህ በፊት አጥንተህ ጥሩ ውጤት ያመጣህባቸውን ወቅቶች አስብ እስኪ.... እርግጠኛ ነኝ አሁንም በቆራጥነት ያኔ የለፋኸውን ልፋት ከደገምከው ማትሪክን ከ 500 በላይ ታመጣለህ። ዳይ ወደ ጥናት!

                ግሩም ቀን ተመኘንላችሁ🙏

                 


እሺ ተማሪዎች መማር እየፈለጋችሁ ነገር ግን ገንዘብ ለቸገራቹ ተማሪዎች ቀለል ባለ መንገድ መቀላቀል የምትችሉበትን 2 አይነት መንገድ አዘጋጅተና
1ኛ የመጀመሪያው በዚህ በዋናው ቻናል 150 ሰዎች ወደ ቻናሉ እንዲቀላቀሉ ማረግ ሲሆን የምታቀላቅሉበት የራሳችሁ የሆነ ሊንክ አዘጋጅተን ለ150 ሰዎች ሼር አርጋችሁ ተማሪዎቹ ከተቀላቀሉ በነፃ መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል
2ኛው  በአስኳላ online school  premium ቻናል ተማሪዎች ከፍለው እንዲቀላቀሉ ያደረገ ከ 1 ሰው የ25 ብር ኮሚሽን የሚታሰብለት መሆኑን እንገልፃለን
3ኛው እና የመጨረሻው በቡድን ሆናችሁ ለምትመዘገቡ ከ5 እና ከዛ በላይ ሆናችሁ የምትመዘገቡ ከሆነ ለአንድ ተማሪ ሁለት መቶ ብር ብቻ የምናስከፍል መሆኑን እንገልፃለን ::

ሊንክ ለመቀበል ለማንኛውም ጥያቄ ከታች ባለው ሊንክ
@Askuwala_admin
👆👆 ያናግሩኝ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 107

obunachilar
Kanal statistikasi