በገና Studio 🎸


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


'የትውልዱን ክስ የሻረ'
'ሙዚቃን የኖረው...'
'የከተማው መናኝ'
'የስውነት ልክ'
5ኛው ቅኝት
If u have something to Share @eliasmelka
if u have something to tell us @eliasmelkabot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Just to Share...


🏆
AFCON
እንኳን ደስ አለን።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የእርግብ አሞራ በል ናና
👏👏👏👏👏👏👏


ግጥሙ የተሰማችሁ ኣጋሩን እስኪ...


#ephrem_seyoum


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ወይ ምጣ ወይ ልምጣ - መሰሉ ፋንታሁን


ሰሞኑን facebook ላይ ስለ ኤልያስ የሚፃፉት ነገሮች እየገረሙኝ ነው...
>ሙዚቃ ለሁለት ይከፈላል፣የኤልያስ መልካና የሌሎች
> የኤልያስ መልካ
መልኩ ልቡ ነው ለካ
> የኢትዮጵያ ቅኝቶች 5 ናቸው
አምባሰል
አንቺ ሆዬ
ባቲ
ትዝታ
ኤልያስ መልካ
🙏
የናንተንም ግሩፑ ውስጥ አካፍሉን።


#የሰውነትልክ ከዚህ አልበም የታመነና ነፃነት የሚሉት ሰርቶለታል የቆጨኝ 'የዘመነ' የሚለውን track አለመስራቱ ነው...አሁን ላይ Drና Professor ነን ከኛ በላይ ማንም አያውቅም ለሚሉት ማንነታቸውን #ክፉ_መምህር ሲላቸው የነሱን degree ደግሞ #ጠማማ_አውቀት ብሎታል።

በግጥሞቹ ውስጥ @eliasmelka ይታየኛል...አልበሙን እንዴት አያችሁት?
ስጡት ብትባሉ ከ10 ስንት?


የግሩፕ ስም የቀየርንበት ምክንያት... ኤልያስ መልካ የለም በአካል ግን የሱ ወዳጆች ኤልያስ መልካውያን አለን ለማለት ያህል ነው...
ሀሳብና አስተያየት ካላችሁ በደስታ ይህ ግሩ የናንተ ነው። 🎸


ኤልያስ መልካ አንዱ የኢትዮጵያን ቅኝት ነው።


ኑር ባታምንም
ላንተ ባይመስልም
ለከንቱ አልተፈጠርክም።


ደብዝዘህ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ጣዕም አጋለጥክ።




Year Month Week Day 1 Since You Rested in Paradise.
Its Good for u #ካህኔ But We Missed u alot.
You Will Always be in Our Ears.🎸🎧🎼


waiting for This Moment For The Last 4 Days and Nights
💙💚💛❤️ Great ABCnia


ነገን ላየው...


somebody asked for...


የዘሪቱን አልበም እየሰማው ነው...
ያቀናበረው ከ 10 አመት በፊት ነው ግን የቅንብሩ ደረጃ ከአሁኑ ይልቃል።
10 አመት ቀድሞን ነበር ማለት ነው ያውም ያለ Technology. Just Amazed.🎧🔊
🔀⏮⏸▶️⏭🔁






#facebook

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

76

obunachilar
Kanal statistikasi