❤️🙏ሰላም እንዴት ናችሁልኝ❤️🙏
በጣም ብዙ wifi password hack ያረጋሉ የሚባሉ አፖች አሉ በትክክለኛ የሚሰሩትን ላስተዋዉቃችሁ።📱
1. "Andro Dumper"
ይህ app. ሁሉንም አይነት wifi ፓስወርድ ለማወቅ ያስችላል።
Root በሆነም ባልሆነም ይሰራል።
2."Wps App"
ይሄኛዉን ስትከፍቱት አረንጓዴ ወይንም ቀይ ይሆናል።
አረንጓዴ ከበራ ይከፍታል
ቀይ ደሞ ካበራ አይከፍትም ማለት ነዉ።
3. "Wps wpa tester"
ይሄኛዉ app. ብዙዉን ጊዜ የሚሰራዉ root በሆነ ስልክ ነዉ።
4. "Wps connect"
የሁሉንም አይነት router password ስለተጫነበት routeru የመጀመሪያው (የተገዛበት) ፓስወርድ ካልተቀየረ በቀላሉ ያገኘዋል ማለት ነዉ።
🙏🙏🙏🙏አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏
Join and share👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAE5g0LY_5BQhAGHtVg