ዛሬስ እሚባንንበት እሚነቃበት እንዴት እሚለው የለም?
ዛሬም ይሄን ህፃን እማይዋሸው ውሸት ቁጭብሎ ሰምቶ እሚገረም ይኖር ይሆን?
ታላቅ ወንድሜ ነቢሎን ደውዬ ጠየቅኩት ሳላምነው ቀርቼ ሳይሆን ወደዚህ ሳመጣ ከባለቤቱ ሰምቼ መሆን ስላለበት ነው። ወንድሜ የሰውየውን ወደጊምባ መሄድ ታወቃለህወይ? አልኩት የመለሰልኝ መልስ *መታሰሩን ሰማሁ፤ ትንሽ ቆይቼ መፈታቱን ሰማሁ*አለኝ ። ወንድሜ አቡ ዙምሩድ አላህ ይጠብቅህ
ብዙ ዋሽቶብሀል፣ብዙ ቀጥፎብሀል፤ በትዳርህ፣ በልጆችህ፣ በኑሮህ በምንህም ነገር ሳይቀር እሚችለውን ነገር ሁሉ ቀጥፏል፣ዋሽቷል በተለያየ አካውንት ሚድያ ላይ እንድሁም አብሽሩ በርቱ እያልክ በተለያየ ጉዳያቸው ላይ እየተገኘህ የሰበሰብካቸው ወንድሞች መካከል ሁሉ እሚችለውን ሁሉ አድርጓል ወንድሜ ዛሬም እንደስከዛሬህ ወደ ፊት
ወንድሞችን እርስ በርስ አደባደበ፣ደም አፋሰሰ፣ወንድሞቻችንንም ፍርድቤት ከሰሷቸው በሀሰት መሰከሩባቸውም ይህ የሆነው በውሸት
ስለሰበሰባቸው ነው ።ነገር ግን አልተሳካለትም አይሳካለትምም ።
منقول من ابو فردوس
https://t.me/daewaelellah22