✳️ሰላም🙌 ዉድ የ Ethio Apps ቻናል ተከታዮች ከላይ ያለዉን Post አብዛኞቻችሁ Fake ነዉ እያጭበረበርከን ነዉ ስትሉ ነበረ ነገር ግን እኔ በፍፁም ማንንም አላጭበከበርኩም ። ድሮ እኔ ገንዘብ የማገኝበት ምርጥ App ነበር እና አሁንም የሚሰራ መስሎኝ ነዉ ፖስቱን ድጋሚ የፖሰትኩት ።
▫️እና ደግሞ አንዳዶቻችሁ Referall ኮዱ ያንተ ስልክ ቁጥር ነዉ እያላችሁም ነበር😂 ። ለማንኛዉም እኔ በምንም አይነት መልኩ ለእናንተ የተሳሳተ ነገር ማስተላለፍ አልፈልግም።
▫️ከወር በኋላ የ 12ተኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና ወይም(entrance exam ) ወስጄ እንደጨረስኩ እንደበፊቱ በአሪፍ አሪፍ መረጃዎች እመለሳለሁ።🫡
Join And Share
@Ethio_Apps_Store