Ethio crypto2213


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Welcome to our channel. This Channel provides Urgent information and any Crypto analysis through our active and literate admins.
Thanks for subscription 🙏

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


$DRAW $MASTER 

Spin በማረግ ብቻ Dollar ምትሰሩበት ነው 1$ ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹ 💯

💵ለመጀመር ➡️ START HERE

@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


🛑የኢትዮዺያ ብሔራዊ ባንክ Cryptocurrency መጠቀም እንደ ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ተቆጥሮ በህግ ፊት እንደሚያስጠይቅ ትናንተ ከዘመን ጋዜጣ ያየሁት ፅሁፍ ይናገራል።

🛑ይህ ፅሁፍ ብሔራዊ ባንክ ለፕረስ ጋዜጣ ያወጣው ፅሁፍ ሲሆን ለጠቅላላ ዕውቀት ይሆናቹ ዘንድ ቃል በቃል Copy Paste ያለምንም ጭማሬ እና ቅነሳ አስቀምጬላቹሀለው።
ከኢትዮዺያ ብሔራዊ ባንክ የተሰጠ የፕረስ መግለጫ

የኢትዮዺያ የገንዘብ መደብ ብር እንደሆነ እና በብሔራዊ ባንክ በሌላ አኳኃን ካልተፈቀደ በስተቀር በሀገሪቱ የሚከናወኑ ማናቸውም የገንዘብ ግንኙነቶች ሁሉ የሚከፈሉት በብር እንደሚሆን የብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 591/2000 በግልፅ ይደነግጋል። በተጨማሪም በክፍያ ሥርአት አዋጅ ቁጥር 718/2003 መሠረት በየትኛውም የክፍያ መፈፀሚያ ሰነድም ሆነ ሥርአት ያለ ብሔራዊ ባንክ ፍቃድ የገንዘብ ዝውውርም ሆነ ገንዘብ ነክ አግልግሎት መሥጠት አይቻልም።

ነገር ግን ከጥናት ለመረዳት እንደተቻለው በአሁኑ ወቅት ከህግ እውቅና ውጩ የክሪፕቶ ከረንሲ፣ እንደ ቢትኮይን እና የመሳሰሉት የምናባዊ ንብረት/ገንዘብ (ቨርቹዋል አሴት) በሀገራችን እየተስፋፋ መጥቷል።

በተጨማሪም ይህ ተግባር ከብሔራዊ ባንክ ውጪ ከፍተኛ የገንዘብ ዝውውር የሚደረግበት፤ እና በተለይም በወንጀል የተገኘን ገንዘብ ለማሸሽ ምቹ ሁኔታን እየፈጠረ እንደሆነ ለመረዳት ተችሏል።

ይህ እየተስተዋለ ያለው ምናባዊ ንብረት/ገንዘብን ለግብይት ወይም ለክፍያ መጠቀም በኢትዮዺያ ብሔራዊ ባንክ ዕውቅና ያልተሰጠው ድርጊት በመሆኑ ሕብረተሰቡ ከእንዲህ አይነት ሕገ-ወጥ ተግባር እራሱን መጠበቅ ይኖርበታል።

በመሆኑም ይህን ፈፅመው በሚገኙ አካላት ላይ ብሔራዊ ባንክ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ እየገለፅን፤ ሕብረተሰቡም ይህንን ሕገወጥ ተግባር የሚሠሩ አካላትን ሲመለከት ለብሔራዊ ባንክ እና ለሚመለከታቸው ህግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ እንዲሰጥ እናሳስባለን።


major_daily_combo (puzzle durov)

✅|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

✅|| በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።


@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


Good night fm 😊


😂MAJOR ሃምስተር ላይ መቀለዳቸውን ቀጥለዋል, የቀለዱ ሁሉ መጨረሻቸውን እያየን ነው የነሱንም መጨረሻ ያሳምርላቸው


🍅Today's Tomarket Combo: 4-9-5


#Bitcoin
የቢትኮይን የምንጊዜውም ከፍተኛ ዋጋ 73 ሺህ ዶላር ነው። አሁን ባለው ዋጋ ላይ የ7.8% ጭማሬ የሚያሳይ ከሆነ የምንጊዜውም ከፍተኛ የቢትኮይን ዋጋ ይሆናል። ይህን አስመልክቶ ሌሎች Coin እስከ 350% ጭማሬ ሊያሳዩ ይችላሉ ለዛም ነው ከጥሬ ገንዘብ ይልቅ Coin አስቀምጡ የምንለው። Risk አለው አልፈልግም የምትሉ ቢያንስ The Most Stable የሚባለውን ወደ USDT $ ብትቀይሩት መልካም ነው።

‼️ደግሞ DYOR ዝምብላቹ እንዳትገዙ


@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213




🔔GAMEE ANOTHER EVENT

➡️GAMEE Mining Bot ላይ አዲስ Event አለ 5K KM መሄድ ሲሆን 1 TON ማግኘት እድል አላቹ ይሄን ረማግኘት ከ 5ሺ ሰዎች መካከል መሆን ይኖርባቿል።
➡️Task ስሩና በምታገኙት Blue Coin Mining Speed አሳድጉ

➡️Join GAMEE  https://t.me/gamee/start?startapp=ref_6552341565


@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


እንደዚህ አይነት የapp እና የ website airdrop ከ bot airdrop ይልቅ አሪፍ ይከፍላሉ ሌላም እንድንለቅላችሁ ትፈልጋላችሁ ቤተሰብ እስቲ በreaction ግለፁልን::


በአዲስ አበባ ከተማ ከጥቅምት 9 እስከ 30 ድረስ አዲስ ሃይል ለማገናኘትና በመልሶ ግንባታ በመሳሰሉት  ምክንያቶች የኤሌክትሪክ ሃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች


@ethiocrypto2213


ከሰንዌቭስ ጋር ተመሳሳይ የሆነ Ice open network ብሎክቼይንም ድጋፉን ያሳየው አዲስ ኤርድሮፕ MultiversX ብሎክቼይን ያስተዋወቀው Doctor X የሚባል Airdrop ምን ያህሎቻችሁ እየሰራችሁ ነው?

ይሄ ኤርድሮፕ 1 ወር ከ25 ቀን ብቻ ነው የሚቆየው ፤ December 4 TGE + ሊስት የሚደረግበት ቀን ይፋ እንደሚያደርጉ ገልፀዋል ።ያልጀመራችሁ በዚ link ነክታችሁ ግቡ እና 2000 point ይሰጣቹኃል::

መጀመር ለምትፈልጉ 👉 @tashaz10' rel='nofollow'>https://doctorx.meme/@tashaz10


@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


የዛሬ የ Time Farm Daily Combo Question October 19.2024

ቀኑን በትክክል በማስገባት 100k coin ተቀበሉ

መልስ : 15 November 2018

ካልጀመራቹሁ ➾ Time Farm Bot

@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


ሰላም ቤተሰቦቼ

🔸የ ICA Project የሆኑት Grass Token Claim ላይ ሲሆኑ Nodepay እና Gradient Network የመጀመሪያው Season ተጠናቋል።
List መች እንደሆነ በቅርብ እናሳውቃለን ያሉ ሲሆን VPN የተጠቀመ ሰው Point ተቀንሷል፤ እንዲሁ
ም ብዙ አካውንት Ban ሆኗል። አሁንም በቂ ጊዜ ስላለ በትኩረት ስሩት።


@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


major_daily_combo (puzzle durov)

✅|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

✅|| በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።


@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


ሰላም እደሩ Guys🫡


በ Bybit ለመላክ Assets ላይ መግባት deposit መንካት deposit crypto X ብላችሁ search x ሲመጣ address እና Memo Copy አድርገን ማስገባት UID profile ላይ እሱንም Copy በማድረግ ማስገባት


በ Telegram wallet ለመቀበል የምትፈልጉ Connect Wallet ማገናኘት ነው አለቀ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Woda bitget withdraw lamarag video


ተጠንቀቁ እንዳትነኩት እርዳታ አድርጉ እያሉ ነው ። በጭራሽ እንዳትሳሳቱ🛑

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.