#Bitcoin
የቢትኮይን የምንጊዜውም ከፍተኛ ዋጋ 73 ሺህ ዶላር ነው። አሁን ባለው ዋጋ ላይ የ7.8% ጭማሬ የሚያሳይ ከሆነ የምንጊዜውም ከፍተኛ የቢትኮይን ዋጋ ይሆናል። ይህን አስመልክቶ ሌሎች Coin እስከ 350% ጭማሬ ሊያሳዩ ይችላሉ ለዛም ነው ከጥሬ ገንዘብ ይልቅ Coin አስቀምጡ የምንለው። Risk አለው አልፈልግም የምትሉ ቢያንስ The Most Stable የሚባለውን ወደ USDT $ ብትቀይሩት መልካም ነው።
‼️ደግሞ DYOR ዝምብላቹ እንዳትገዙ
@ethiocrypto2213