አሁንም ድረስ ትልቅ Project ነው ስለሚባለው Memfi እርግጠኛ መሆን አልቻልንም። በርካታ መልካም ጎኖችን ይዘው ከ 5 ወር በላይ የቆዩት Memfi project በሚቀጥሉት 10 ቀናት ውስጥ ትክክለኛ Airdrop ነው ወይስ Scam የሚለውን ነገር መለየት እንችላለን። እንዴት?
1. ተጨማሪ Criteria እናሳውቃለን ብለዋል። በእርግጠኝነት ስለ Gas fee ነው።
^ ክፈሉ ወይም አትክፈሉ
^ ክፈሉ ከሆነ ምን ያህል Gas fee ነው
^ Eth ወይስ TON Blockchain
የእነዚህን ጥያቄ መልስ በቀጣይ ወሳኝ ነው ስለዚህ Airdrop Scam or Fake ለማለት
2. በጣም Smooth ወይም ደስ የሚል ነገር እያሳዩን ቆይተዋል ለምሳሌ:-
✅Lock የለም
✅ሌላ Season የለም
✅ስለ Ban አያወሩም (ከዛሬ በስተቀር እሱንም ነካ ነካ ነው ያረጉት)
እነዚህን ሁሉ ጥሩ ጥሩ ነገር አውርተው መጨረሻ ላይ ከእኛ በ ቶን Blockchain የሚከፈል Gas fee ከጠየቁ ከባድ ነው የሚሆነው
?በ Linear ETH ሊስት የሚሆን Project በ ቶን Blockchain Gas fee ሲያስከፍል አይቼ አላውቅም
@ethiocrypto2213