➳⃝➣😁 ዝገት ከኔጋር™️😂


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


╱◥██████◣
│∩│🪟▤│🪟│
▓▆▇█▓🚪▓█▇
ቀልድ 😂🥰
Meme 🤣✨
አስቂኝ video💯 😁
ያገኛሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💓በዚህ ቤታችን ታይቶ ተሰምቶ የማያቅ ምርጥ ቀልዶች ያሉት💎
chanal 👆💯™️👑ዝገት ከኔጋ 👑
🔓ለአስተያየት @Ab_man_21 🙌
🙏ቻናል ሼር በማድረግ ተባበሩን 🤲📬

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


࿌༒ waver❤️‍🔥༒ 🦴𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ መግባት የምትፈልጉ 1ቀን 1k. ብዙ ተከታይ ያለው folder አለ አናግሩኝ

@Ab_man_21


😂℠ሁለት MELK™😂 dan repost
ህዝብ ግን ተጨንቋል


ልጅ አባቱን " ፕሬዜዳንት ማለት ምን ማለት ነው? " ብሎ ይጠይቃል።
አባት: _ " ፕሬዜዳንት ማለት መሪ ማለት ነው። አሁን ለምሳሌ እኔ የዚህ ቤት ፕሬዜዳንት ነኝ።" ብሎ ይመልስለታል።
ልጅ ጥያቄውን አላቆመም።
ልጅ:_ " እናቴስ ምንድን ናት?"
አባት:_ " እናትህ ገንዘብ ሚኒስቴር ናት።"
ልጅ:_ " አያቴስ?"
አባት:_ " አያትህ ሰላይ ናት።"
ልጅ አሁንም ጥያቄውን ቀጠለ " እኔስ ምንድን ነኝ?"
አባት:_ " አንተ ህዝብ ነህ።" ብሎ ይመልስለታል።
በሌላ ጊዜ አባት ስራ ሄዶ መኖሪያ ቤታቸው ሌላ ሰው ይመጣል። ከዛም ልጅ ተደብቆ አባቱ መስሪያቤት ይደውልና ምን ቢል ጥሩ ነው?
.
.
.
.
" ሄሎ አባዬ! ትሰማኛለህ? እቤታችን ሌላ ፕሬዜዳንት መጥቷል፣ ገንዘብ ሚኒስቴር ሽር ጉድ እያለ ነው፣ ሰላይ ያንቀላፋል፣ ህዝብ ግን ተጨንቋል።

👑@habeshavibe_500k
❤️@habeshavibe_500k


✍እማ.........!

ስለ እናቴ ልፅፍ ብዬ
ብዕሬን ያዝኩኝና

ቁሜም ቁጭ ብዬም
ትንሽ አሰብኩና

እማ ብዬ ተዉኩት
መላው ጠፋኝና

አሳምሮ ኸልቋት
ሁሉንም አሟልቶ

እንደት ትጠፋለች
እናት በስኪቢርቶ

እማ እንዲህ ናት ብዬ
ችዬ አልዘረዝርም ግን
እናት እናት ናት ሁሌ አትቀየርም

                    እማዬ


⚠️🔞🔞እንዳትነኩት🔞🔞⚠️

⣾⣿⠁⢸⣿⣧⠀⣿⣿⠉⠹⣿⣆⠉⠉⠉⠉⣿⣿⠟
⣿⣿⠀⠘⠛⠛⠀⣿⣿⠀⠀⣿⣿⠀⠀⠀⣼⣿⡟
⣿⣿⠀⠀⠀⠀⠀⣿⣿⣤⣾⡿⠃⠀⠀⣼⣿⡟
⣿⣿⠀⠀⠀⠀⠀⣿⣿⢻⣿⣇⠀⠀⠀⣿⣿⠁
⣿⣿⠀⢸⣿⣷⠀⣿⣿⠀⣿⣿⡄⠀⠀⣿⣿
⢻⣿⣦⣼⣿⠏⠀⣿⣿⠀⢸⣿⣧⠀⢀⣿⣿
⠈⠛⠛⠛⠋⠀⠀⠛⠛⠀⠀⠛⠛⠀⠸⠛⠛
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣴⣿⣦⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⢻⣿⣿⠂⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⢀⣴⣿⣿⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⢠⣾⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣦⠀
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣴⣿⢿⣷⠒⠲⣾⣾⣿⣿
⠀⠀⠀⠀⣴⣿⠟⠁⠀⢿⣿⠁⣿⣿⣿⠻⣿⣄⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⣠⡾⠟⠁⠀⠀⠀⢸⣿⣸⣿⣿⣿⣆⠙⢿⣷⡀⠀⠀
⣰⡿⠋⠀⠀⠀⠀⠀⠀⢸⣿⣿⣿⣿⣿⣿⠀⠀⠉⠻⣿⡀
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣾⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣆⠂⠀
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣼⣿⣿⣿⡿⣿⣿⣿⣿⡄⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⢠⣿⣿⠿⠟⠀⠀⠻⣿⣿⡇⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⢀⣾⡿⠃⠀⠀⠀⠀⠀⠘⢿⣿⡀⠀⠀⠀
⠀⠀⠀⠀⠀⣰⣿⡟⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⢸⣿⣷⡀⠀⠀
⠀⠀⠀⠀⢠⣿⠟⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠻⣿⣧⠀⠀
⠀⠀⠀⢀⣿⠃⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠘⣿⣆⠀
⠀⠀⠠⢾⠇⠀⠀⠀⠀   ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⢸⣿⣷⡤.

sɪɪɪɪᴜᴜᴜᴜ🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹


🌼@habeshavibe_500k

እውነት ❤️

ሐሰት 👍


ቤት ውስጥ 🥃ብርጭቆ ሰብረህ....
ሮጠ ልታመልጥ ስትል ማዘር ጫማ ወርውራ
አንተንም ወንድምክንም ስትመታ

በአንድ ድንጋይ ሁለት ድንጋይ👍😂😂
@habeshavibe_500k
@habeshavibe_500k








Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


የእናት ባንክ ATM አለ እዚህ ግን ሁሌም አይሰራም ይሄኔ ወስዶ ሊያጠፋው ነው ብላ እኮ ነው🤗... የእናት ፍቅር እኮ ግርም ነው ሚለኝ🙃😜


ቀላል ነው

አንድ ሺሻ መሳብ በጣም የሚወድ ሰውዬ ከእለታት አንድ ቀን የጉንጮቹ ወደ ውሰጥ ስርጉድ ማለት አሳሰቦት ሀኪም ጋ ይሄድና :-

"ዶክተር ላለፉት 5 ዓመታት ይሄን ሺሻ ስስብ ስስብ ኖሬ ጉንጬ እንደዚህ ሰርጉዶ ስለቀረ ምን ባደርግ እንደሚስተካከልልኝ እንድትመክረኝ ነበር የመጣሁት" ሲል

ዶክተሩ ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ ነው ?
"ቀላል ነው ! ለሚቀጥሉት 5 ዓመታት ደግሞ ጡሩንባ ንፋበት"






ለፈገግታ 😁


ህንዶች ሰው ሲሞት #ሬሳው ያቃጥሉታል🙄
°
እኛ ሀበሾች ግን #ለሬሳ ክብር አለን😎
°
°
°
°
°
ሰውን የምናቃጥለው #በቁሙ ነው 😏




🤣🤣ከተጠነሰሰ 3 ወሩ ነው😂😂


አልኮል ፋብሪካ ውስጥ የነበረ አልኮል ቀማሽ ይሞትና ማናጀሩ አዲስ ቀማሽ ለመቅጠር ክፍት የስራ ማስታወቂያ ያወጣል::
አንድ በጣም የሰከረና ድሪቶ የለበሰ ሰው ማስታወቂያውን አይቶ ሊፈተን ይመጣል:: ማናጀሩ ገና እንዳየው የሰውዬው ሁኔታ ይደብረውና ላለመቅጠር ወስኖ በከባድ ጥያቄ ሊያባርረው ይወስናል::
በብርጭቆ የተሰጠውን አልኮል ምንነት በመቅመስ እንዲለይ የመጀመሪያው መጠጥ ተሰጠው::
ሰውየው መጠጡን ቀመሠና :-

*ቀይ ወይን ነው::•

የተሰራው ከነጭ የወይን ፍሬ ነው::

*ከተጠነሰሰ 3 ዓመቱ ነው:: *በደቡብ ሸለቆ ውስጥ በብረት በርሜል የተጠመቀ ነው ሲል መለሰ::
ማናጀሩ በመልሱ ፍፁም ትክክለኛነት ተደንቆ ሌላ ብርጭቆ ሰጠው::
ይህንንም ቀመሠና:-
* ከደረቅ ቀይ ወይን የተሰራ ነው::* ከተጠነሰሰ 8 ዓመቱ ነው:: * በደቡባዊ ፈረንሳይ *በእንጨት በርሜል የተጠመቀ ቀይ ወይን ነው" አለ::
ማናጀሩ ገርሞት ቢሮ ውስጥ የሚያሽኮረምማትን ፀሐፊ ጠርቶ ያንሾካሹክላታል:: እሷም ወጣ ብላ ሽንቱዋን በብርጭቆ ይዛ ትመጣና ትሰጠዋለች:: ተፈታኙም ይቀምሰውና:-

* ብሎንዲ /ቢጫ ነገር/ ነው:: * ከተጠነሰሰ 3 ወሩ ነው:: *የተሠራው ቢሮ ውስጥ ነው:: ካልቀጠርከኝ ደግሞ አባትዬውንም /የፅንሱንም አባት/እናገራለሁ ብሎ ቁጭ.. . 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣


🤣ዝገት ከኔጋር😂


የባላገር ልጅ ናት ጨርሳ ባላገር
.
.
.
.
.
.
አንገቷን ብስማት ሄደች ልትናገር 😂😂😂😂😂😂😂😂


ለፈገግታ 😂

😂ዝገት ከኔጋር 🤣


🍾🍾‹‹አንድ ጠርሙስ አረቄ . . . !››🍾🍾


በጠጪነቱ የታወቀ የአንድ መሥሪያ ቤት ሠራተኛ ጧት ሥራ ከመግባቱ በፊት ከቤቱ ጀምሮ ባሉ አንድ አራት መጠጥ ቤቶች ጎራ እያለ ፉት ይላል፡፡ ማታም እንዲሁ አትለፍ የተባለ ይመስል የደንቡን ሳያደርስ ቤቱ አይገባም፡፡
ይህ ልምዱ እንደማያዋጣው በብዙ ሰዎች ከተነገረው በኋላ አንድ ጧት ለራሱ ቃል ገባ፣ ሳይጠጣ ቢሮው ገብቶ ሳይጠጣ ቤቱ ለመመለስ፡፡ እናም፣ ምሎ እና ተገዝቶ እኒያን መጠጥ ቤቶች ጧት ላይ እየገላመጠ እና እየረገማቸው አልፎ መሥሪያ ቤቱ ደረሰ፡፡
በውሳኔው ተደስቶ በሰላም ሲሠራ ከዋለ በኋላ ማታም ወደ ቤቱ ሲመለስ የጧቱኑ ዕርምጃ ወሰደ፡፡
ሳይቀምስ ውሎ ሳይቀምስ በመግባቱ ተደስቶ፣

‹‹ጀግና ነኝ! ቆራጥ!

ለዚህ ጀግንነቴ አንድ ጠርሙስ አረቄ ይገባኛል በማለት ወደ


አረቄ ቤት በረረና አረፈዋ!🤣🤣🤣🤣

@habeshavibe_500k


💔ዝምታ.....😥
ካላዋቂ ወሬ😪
ከሌለው ፍሬ
ጊዜን ከሚገድለው
እውቀት ከማይሰጠው☕
ከውሸት ጋጋታ 😢
ይበልጣል ዝምታ...🥺🖤😭😭

🌸    🤳       ✌️  🥺
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ


@habeshavibe_500k ᴊᴏɪɴ🤌🏾🤍

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.