Hagere ቴክ's


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


🇪🇹🇪🇹Hagere tech🇪🇹🇪🇹
ትክክለኛ የቴክ መረጃ ምንጭ👍
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት⚠ 👇Group
👥 @onlinework_ethiogroup
Or bot👉 @hageretechs_bot
👉አጋር ቻናል @hagere_apps
Youtube subscribe ያድርጉ
https://youtube.com/channel/UCL5LFQhKAVE1Z24mOImgqaA
©2020
creator👉 @habeshan_ms

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




Quality Button dan repost
ለስልኮ ፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/joinchat/AAAAAE6F8SmC0L9RsKkvow


✨Ŋᴏᴠᴀ✨Ŋᴀᴏʟᴇ✨sᴘᴀᴛ✨ dan repost
በውሸት ያስገቡት Member በውሸት መግባቱን ሲያቅ Left ማለቱ አይቀርም።

🦋🦋ምን ይፈልጋሉ??🦋🦋
❣የፍቅር አባባሎች❣
❣የፍቅር ጥቅሶች❣
❣ግጥሞች ፣ የፍቅር ታሪኮች❣
❣ቀልዶች😄 እና ትረካዎች❣
❣ሙዚቃዎች🎼 እና ሌሎችንም የምታገኙበት ነዉ።


Ozan ❌⭕️ dan repost
እንደስሙ ሳቅ አስጨራሽ 😁
የዚህን ቻናል ቀልዶች አንብበህ ሽንትህ ካላመለጠህ እመነኝ አለም ላይ ጀግና አንተ ብቻ ነህ 😂👏👏

አልሸናም ካልክ Join ብለህ ሞክረው
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFgnNTZl6d_nTJqrhw


Hagere techs dan repost
#Repost

📝የቻናላችን አባላት ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች | ለጥንቃቄ ✅

❗️በቴሌግራም Bitcoin የሚባል ነገር አትሞክሩ | ሰዓታችሁን አታባክኑ
❗️Telegram እና Facebook አካውንት በቀላሉ Hack አይደረግም
❗️Final Corrupt ያደረገ ሚሞሪ አይስተካከልም
❗️Wifi Password በስልክ App ሀክ ይደረጋል ብላችሁ አታስቡ ግን እንደየ wifi routeru ይለያያል.default password ተጠቅመው connect የሚያደርጉ አሉ።
❗️የሚሞሪ ካርድን የመያዝ አቅም መጨመር አይቻልም | 2GB ወደ 4GB never
❗️ኢትዮጵያ ውስጥ ለጊዜው ነፃ ኢንተርኔት መጠቀም አይቻልም | ቴሌ አንዳንድ ኮንፊገሬሽኖችን Block አርጓቸዋል | ሲሰራ እናሳውቃለን
❗️ቴሌግራም ላይ ያሉ ያለምንም Description የሚለቀቁ አፖችን install አታድርጉ
❗️Online ብር መስራት የምትፈልጉ በመጀመሪያ Verified የሆነ Paypal Account ያስፈልጋችኋል | በWestern Union ምናምን የሚባለው Totally Scam⚠️ ስለዚህ የሀገሬ ቤተሰቦች አትድከሙ
❗️ብር እንከፍላለን የሚሉ ዌብሳይቶችን ሳታረጋግጡ ጊዜአችሁን አታባክኑ አብዛኞቹ scam⚠️ ናቸው።
❗️በአሁን ሰዓት Bitcoin በቀላሉ ማግኘት አይቻልም | ቢትኮይን ከ Diamond በልጧል
❗️ያገኛችሁትን አፕ ሁሉ ስልካችሁ ላይ install አታድርጉ | Auto Rooter የሆኑ Malicious Applicationኖች እየተበራከቱ ነው!

Share share


KILLAPPS CLOSE ALL APPS RUNNING
ይህ አፕ ሳናውቅ background የሚሰሩ አፖችን ያቆምልናል
በጣም ሀሪፍ ነው
@hagere_apps
@hagere_apps ላይ ይገኛል


ጨረቃ ሁሌ ተመሳሳይ ቅርፅ እንዳላት ያውቃሉ??

የጨረቃ ቅርፅ ተመሳሳይ ነው
በተለምዶ ሙሉ ጨረቃ፣ ግማሽ ጨረቃ፣ ሩብ ጨረቃ ብለን የምንጠራት ቅርፅዋ እይተቀያየረ ሳይሆን ከፀሀይ ብርሀን በሚያገኘው የጨረቃ ክፍሏ መለዋወጥ ነው ማለትም ለምሳሌ ግማሽ ጨረቃ የምንላት የጨረቃ ግማሽ ክፍል የፀሀይ ብርሀን ስለሚያገኛት ግማሽ ክፍሉ ያበራና ግማሽ መስሎ ይታየናል።


​​✳️🔵🔵 ዛሬ ኢንተርኔት ሲጠቀሙ ካርድ መቆጠቢያ አጠቃቀም ምክሮች ይዘን መተናል፡
@hageretechs
🔥👉የዳታ አጠቃቀምዎን ይገድቡ፡

👉 Data usage limit፡ ሴቲንግ ዉስጥ በመግባት ሪስትሪክት ዳታን ይክፈቱት በተጨማሪም ዳታ ሮሚንግን አጥፍተው የማትጠቀሙባቸዉን አፕሊኬሽኖች አስወግዱ።

🔥👉አዉቶማቲክ አፕዴትን ይዝጉ፡

👉 አንዳንድ አፕሊኬሽኖች ወይም ቀፎዎች ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሲከፈትላቸዉ ወዲያዉ ራሳቸዉን አፕዴት ማድረግ ይጀምራሉ፡፡ ስለዚህ Setting ዉስጥ በመግባት Automatic Updater Turn Off ያድጉ በተጨማሪም Wi-Fi እየተጠቀማችሁ ከሆነ የሞባይል ዳታችሁን ኦፍ አድርጉት።
@hageretechs
🔥👉Background Data ማጥፋት፡

👉 አንዳንድ አፕሊኬሽኖች ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሲከፈትላቸዉ ወዲያዉ ስለራሳቸዉ መረጃ የሚሰጡ ኮኔክሽንኖችን ይልካሉ፡፡ ስለዚህ እነዚህን አፕሊኬሽኖች (የሚመጡ ኖቲፊኬሽኖችን ጫን ብሎ በመያዝ Turn off ያድርጉት፡፡

🔥👉ያልተላኩ ኢሜሎችን ማጥፋት፡

👉 ለመላክ የተዘጋጁ (ድራፍት) የኢሜይል መረጃዎቻችሁን ወይ ላኩ ወይ አስወግዱ፡፡ ያለበለዚያ ኢንተርኔት ኮኔክሽን በተከፈተ ቁጥር እንቅስቃሴ ስሚያደርጉ ሳንቲም ይጨርሳሉ፡፡

🔥👉Online Streaming አለማድረግ፡

👉 ኢንተርኔት ኮኔክሽን ላይ ሆናችሁ ሙዚቃ ፣ ቪዲዮችን ጌሞችን ኦንላየን የምትከታተሉ ከሆነ ወይም ከፍተኛ ሳንቲም ይጨርሳሉ፡፡

🔥👉የGPS እና መሰል አገልግሎቶችን መዝጋት፡

👉 ያላችሁበትን አካባቢ መረጃ ፣ የአየር ንብረት እና ሌሎች ሁኔታዎችን ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሲከፈትላቸዉ ወዲያዉ መረጃ መስጠት ይጀምራሉ፡፡ ስለዚህ ሴቲንግ ዉስጥ በመግባት Turn Off ያድርጉት።

🔥👉የኢሜይል ሴቲንግ ማስተካከል፡

አዳዲስ የሚመጡ ኤሜሎችን በየስንት ደቂቃ ኢንተርቫል እንደሚያሳውቃችሁ አስተካክሉለት። ሲንክሮናይዝ የሚደረግበት የጊዜ ምጣኔ ማለት ነዉ፡፡ ኤሜይል ሴቲንግ ዉስጥ በመግባት Synchronizing Schedule interval በየስንት ደቂቃ ኢንተርቫል እንደሚያሳውቃችሁ አስተካክሉለት።

🔥👉Hotspots and tethering መጠንቀቅ፡

👉 እናንተ ለራሳችሁ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ከፍታችሁ በምትጠቀሙ ሰአት ከአቅራቢችሁ ያለሰዉ በእናንተ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሊጠቀም ይችላል፡፡ ወይም በኬብል ከላፕቶፕ ጋር ተገናኝቶ ከሆነ ላፕቶፑ ራሱን Update ማድረግ ይጀምራል ስለዚህ ሴቲንግ ዉስጥ በመግባት Turn Off ያርጉት።

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️


👆ከላይ ምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ ማቲው ሆግ ይባላል ፤ ይህ ግለሰብ ሁሌም እንደሰከረ ነው ። የሚሰክረው ጠጥቶ አይደለም ። ሰውነቱ በራሱ ግዜ አልኮል ያመርታል ይህም Auto Brewery Syndrome ይባላል ። በትንሽ አንጀቱ ውስጥ የሚጠራቀመው የእርሾ መጠን ወደ ንፁህ አልኮልነት ይቀየርና ወደ ደም ዝውውር ይሰራጫል ከዛ በቃ ይሰክራል እንደ ጠጣ ሰው ራሱን መቆጣጠር አይችልም ።


🆔 Stickers Creator Pro v6.3 [Paid]

🔵Simple App that allow you to make Stickers for Telegram/WhatsApp from your images and photos.
👇👇👇👇
@hagere_apps
@hagere_apps


የ bot ጥቆማ
👉 @toolkitbot ይህ ቡት ቻናል ላላቸው ይጠቅማል።
የሚሰራውም like በ butten መስራት ያስችላል ምሳሌ እኔ የሰራሁበት ከታች
@hageretechs


Hagere techs dan repost
#telegram

📌ሰለ ቴሌግራም ማወቅ ያለብን 10 ወሳኝ ነገሮች

👉 ✔ 1ኛ :- ያለንበትን #ቦታ ለጓደኞቻችን መላክ እንችላለን መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የምንልክለትን ሰዉ እንመርጣለን ከዛ መላኪያዋ ከፍተን location የሚለውን ተጭነን ያለንበትን ቦታ መላክ ይቻላል ::

👉✔ 2ኛ :- ከኛ ወጪ ማንም ሰው ቴሌግራማችንን ማንም ሰዉ እንደይጠቀም ከፈለግን #password ማዘጋጀት ይቻላል መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፈ ላይ ሦስት መሰመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting የምለውን እንነካለን ከዛ privacy and security የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode lock on እናደርጋለን ከዛ የምንፈልገውን password እናስገባለን ::

👉✔ 3ኛ:- እንዴት ቴሌግራም #ብር_እንዳይበላ ማድረግ ይቻላል
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ያለውን ሦስቷን መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ data and storage የሚለዉን እንነካለን ከዛ
when using mobile data -OF-አድርጉት ::

👉 ✔4ኛ :- የላክነዉን message ከደረሰ በኃላ #delete ማድረግ ይቻላል እንዴት መጀመሪያ የላክነዉን message እንከፍታለን ከዛ ቦታዉ ላይ አጥብቀን እንዛለን ከዛ ከላይ የሚለውን Also delete receive የሚለውን ራይት እናደርጋለን ከዛ ሁለቱም ጋ delete ይሆናል ::

👉5ኛ :- እንዴት በአንድ የቴሌግራም አፕሊኬሽን ሁለት account እንጠቀማለን
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ
በቴሌግራሙ ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ ይህችን ምልክት ይንኩ ( v ) ከዛ new account ይለናል ከዛ መክፈት

👉✅6ኛ :- በተለይ ማታ ማታ ስንጠቀም ዓይናችን እንደይጎዳ ቴሌግራማችን #በጥቁር መልክ እንድሆን ከፍለግን dark ,, black ,, colour እንድትሆን ከፈለግን ...
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ ገብተን ከሚሰጠን የመልክ ምርጫ የፈለግነዉን እንመርጣለን ::

👉✔7ኛ :- ቴሌግራም ያሉ ጽሁፎች አልነበብ እያሎት ተቸግረዋል ማለት ፊደሎቹ አንሰዉ ለዓይን አልታይ ካለ #ፊደሎቹን_ትልቅ ማድረግ ይቻላል እንዴት ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ እንገባለን ከዛ message text size የምል አለ እሱን እንነካና የፈለግነዉን ያህል ትልቅ ማድረግ ይቻላል ::

👉✔8ኛ:- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም #ቻናል መክፈት እንችላለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን
ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ New channel የሚለውን ነክተን create new channel የሚለውን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፈት የፈለግነዉን የቻናል ስም እናስገባለን ::

👉✔9ኛ :- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም #ግሩፕ እንከፍታለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ new group የሚለውን እንነካለን ከዛ create new group የሚለዉን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፍት የፈለግነዉን የግሩፕ ስም እናስገባለን ::

👉✔10ኛ :- እንዴት አድርገን #profile_photo መቀየር እንችላለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ set profile photo የሚለውን በመንካት የፈለግነዉን ፎቶ መቀየር ይቻላል ።

ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ!


@hageretechs
❌ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች📱
#share ይደረግ
👉1⚠ በዝናብ ሰዓት Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት (Airplane Mode ላይ ማድረግ) (ምክንያቱም ራዲየሽኑ መብረቅ ይስባል) | off wi-fi | Bluetooth | Main Network

👉2⚠ FM(ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ | ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች FM Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት - ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Eectromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል።

👉3⚠ ስልክን Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም | አለመደዋወል - Calling | Wifi አለመጠቀም | Gaming - ጌም አለመጫወት።

👉4⚠ በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ Equalizer በመጠቀም ድምፁን Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል - የHz አለመጣጣም።

👉5⚠ ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ።

👉6⚠️ የስልክ ስክሪን Blue Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን Brightness መቀነስ / Blue Light Filter App መጠቀም።

👉7⚠ የባትሪ ቻርጅ በጣም Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ | ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል።

👉8⚠ ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ | ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ Electromagnetic Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ፡፡

👉9⚠ የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ | በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ፡፡

👉10⚠ ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ | የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagnetic radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው | ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን | አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት፡፡

👉11⚠ ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ | ብረት የኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል | ስለዚህ መኪና ውስጥ፣ አውሮፕላን ውስጥ፣ ሊፍት ውስጥ፣ ባቡር ውስጥ፣ ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣ የብረታብረት ወርክሾፕ ውስጥ፣ ጋራዥ ውስጥ ወዘተ አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ | የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን፡፡

👉12⚠ በተለይ!!! በተለይ!!! ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል | ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል፡፡

👉13⚠ በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው | ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል፡፡

👉14⚠ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው | ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ፡፡

👉15⚠ ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት፡፡

👉16⚠Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ
-Premature Death
-Diabetes
-Heart disease
-የተለያዩ የCancer በሽታዎች
-Discomfort
-Musculoskeletal Symptoms

ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ ጉዳት አለው ስለዚህ በተቻለን መጠን የSmartphone አጠቃቀማችንን እንቀንስ የዛሬው መልዕክታችን ነው።
@hageretechs
@hageretechs_bot


Hagere techs dan repost
የተወለድንበት ወር ስለኛ ምን ይላል?
🔮🔮ጥር🔮🔮
በጥር ወር የተወለዱ ሰዎች መንፈሰ ጠንካራ፣ የማይበገር
አመለካከት ያላቸው እና ሰዎች እንዲህ አድርጉ ብለው
እንዲመክሯቸው የማይፈልጉ ናቸው።
በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ጎበዝ ነገር ግን ሌሎችን የማይሰሙ
አለቃ ይወጣቸዋልም ተብሏል።
እነዚህ ሰዎች በተፈጥሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን
የማስተማር ብቃት ያላቸው ሲሆን፥ ጠንካራ የስራ ስነ ምግባርን
የተላበሱ ናቸው።
የመሰላቸውን ለመናገር ወደኋላ የማይሉ መሆናቸውም ነው
የሚነገረው።
🔮🔮የካቲት🔮🔮
የልደት በአላቸውን በየካቲት ወር የሚያከብሩ ሰዎች ደግሞ
በውይይት የሚያምኑ፣ አመለካከቱ የወረደ ነው ብለው
ከሚገምቱት ሰው ጋር ደግሞ መነጋገር የማይሹ ናቸው
ተብሏል።
የፈጣሪ አዕምሮ ባለቤቶች፣ በአዳዲስ እና ልዩ የስራ ዘርፎች
መሰማራት የሚወዱ፣ ጉብኝት የሚያዘወትሩ፣ ታማኝ እና ሀቀኛ
መሆናቸውም ይነገራል።
🔮🔮መጋቢት🔮🔮
በመጋቢት ወር የተወለዱ ሰዎች አዲስ ሀሳብ ለማፍለቅ
የተፈጠሩ፣ አይን አፋር እና ጭምት እንደሆኑ ነው መረጃው
የሚያመለክተው።
የኪነ ጥበብ ስራዎች ራሳቸውን ለመግለጽ የሚጠቀሙባቸው
ሲሆን፥ ለመመሰጥ ጸጥታን እንደሚመርጡም ይነገራል።
እነዚህ ሰዎች ለሰዎች ሩህሩህ፣ ቅን እና መልካም አሳቢ
ቢሆኑም የራሳቸውን ሚስጢር እና ግላዊ ነገር ለመደበቅ
የሚሞክሩም ናቸው።
በራሳቸው አለም የሚኖሩ፣ ሰላማዊ አውድ የሚፈልጉ እና ብዙ
ጊዜ ጫጫታ እና ጭንቅንቅ በሚበዛበት ስፍራ የማይገኙ
ናቸውም ተብሏል።
🔮🔮ሚያዚያ🔮🔮@hageretechs
ትዕዛዝን በአግባቡ የማይቀበሉ፣ ነገሮችን በራሳቸው መንገድ
የሚመለከቱ እና ሌሎችንም በዚሁ አስተሳሰባቸው ወደራሳቸው
ለማምጣት የሚጥሩ ፤ በሚያዚያ ወር ይህቺን አለም የተቀላቀሉ
ሰዎች መገለጫ ነው ይላል የናቹራል ሂሊንግ ጋዜጣ ድረ ገፅ
ዘገባ።
በአቅራቢያቸው ከሚገኝ ማንኛውም አካል ትኩረት እና ፍቅር
ይሻሉ፤ በጀብዱ የተሞላ ህይዎት ይፈልጋሉ፤ አንዳንድ ጊዜም
ጠንከር ባለ ንግግራቸው ይታወቃሉ።
በህዝብ ፊት የሚያደርጉት ነገር ግድ የማይሰጣቸውና ቢጸጸቱ
እንኳን ከድርጊታቸው በኋላ መሆኑም ይነገራል።
🔮🔮ግንቦት🔮🔮@hageretechs
ለሁኔታዎች የሚቀያየሩ (የገበታ ውሃ)፣ የዛሬ እና ነገ ፍላጎታቸው
የተለያየ፣ ብቸኝነት የሚከብዳቸው እና ጠንካራ የማህበራዊ
ህይወት ያላቸው ናቸው።
በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ስሜታቸውን በደንብ የመግለጽ
ብቃት ያላቸው ሲሆን፥ በተለያዩ የእድሜ ክልል ከሚገኙ ሰዎች
ጋርም ማውራት ይወዳሉ።
በቀላሉ ለድብርት የሚጋለጡ በመሆኑም የተለያዩ የመዝናኛ
አማራጮችን ይመለከታሉ ተብሏል።
🔮🔮ሰኔ🔮🔮@hageretechs
በሰኔ ወር ከምቹው የእናታቸው ማህጸን ወደዚህች አለም
የተቀላቀሉት ደግሞ ሰዎች የሚወዱት አይን አፋርነት እና
ጭምትነትን የተላበሱ ናቸው ይላል ዘገባው።
በቀላሉ ስሜታቸው የሚቀያየር እና ለሌሎች ሰዎች ደህንነት
አብዝተው የሚጨነቁ መሆናቸውንም መረጃው ያመለክታል።
አርቆ የመመልከት እና ሀሳባቸውን ወደ እውን የመቀየር ልዩ
ችሎታ እንዳላቸውም ይነገራል።
🔮🔮ሀምሌ🔮🔮
@hageretechs
በሀምሌ ወር የተወለዱ ሰዎች በሰኔ ከተወለዱት ጋር ተመሳሳይ
ባህሪ እንዳላቸው ነው የሚነገረው።
ይሁን እንጂ ወሬ የሚያበዙ፣ ከላይ ከላይ በራስ መተማመን
ያላቸው እና ለጋስ መስለው ለመታየት የሚሞክሩ ነገር ግን
በውስጣቸው ተንኮል እና ሚስጢር የሚይዙ፤ ህመማቸውን
ለሌሎች ሰዎች ከመናገር የሚታቀቡ ናቸው።
በመዝናኛ ስፍራ የማይጠፉ፣ በሀይል የተሞሉ እና ጨዋታ
አዋቂዎች በመሆናቸውም ሰዎች በአቅራቢያቸው አይጠፉም።
🔮🔮በነሃሴ 🔮ወር የተወለዱ ሰዎችም፦
- ጥልቅ ሀሳብ እና ትንተና በሚፈልጉ ስራዎች ስኬታማ ናቸው።
- ህይወት በደረጃ እና በምክንያት የምትራመድ ነች ብለው
ያስባሉ።
- ስሜታቸውን ለመግለፅ አይደፍሩም።
- ተፈጥሮ ለመሪነት ያጨቻቸው ናቸው።
- ልበ ሙሉ እና ሃሳባቸውን በድፍረት ለመናገር ወደኋላ የማይሉ
ናቸው።
🔮🔮በመስከረም🔮 የተወለዱ ሰዎች፦
- ሰዎች መልካም ነገር እንዲያደርጉላቸው አብዝተው ይመኛሉ።
- ለኩርፊያም ቅርብ ናቸው።
- ስራቸው ፍፁም ትክክለኛ እንዲሆን ያስባሉ።
- አዳዲስ ሀሳብ አፍላቂ፣ የተረጋጋ ስብእና የተላበሱ እና ሰዎችን
ለመርዳት የሚታትሩ ናቸው።
🔮🔮ጥቅምት🔮🔮
- ክርክር አይመቻቸውም፤ በሀሳብ የሚጋፈጣቸው ሲመጣም
ከዚህ መውጫ አማራጭ መንገድ ይፈልጋሉ።
- ስኬታማ የማህበራዊ ህይወት መመስረት የሚችሉ ሲሆን፥
ጓደኞቻቸውን እጅግ በጣም ይወዳሉ።
- ለህይወት ያላቸው አመለካከት አዎንታዊ ነው።
- ማራኪ እና ወሬ የሚያበዙ ናቸው።
🔵🔵ህዳር⭕️⭕️ @hageretechs
- በጣም ሚስጢራዊ ናቸው፤ ስሜታቸውን በመደበቅ ተክነዋል።
- አይፈሩም፤ ለውጤቱ ሳይጨነቁ ወዳገኙት ሁኔታ ዘው ብለው
የመግባት ልማድ አላቸው።
- በህይወታቸው የሚፈልጉትን ከማግኘት የሚያግዳቸውን ነገር
ያስወግዳሉ።
- ከሰዎች ምክር መቀበል አይፈልጉም።
🔵🔵ታህሳስ🔵🔵 @hageretechs
- በስራ መወጠር ይፈልጋሉ፤ አንድ ቦታ ላይ ለረጅም ስአት
መቀመጥ አይወዱም።
- በአጭር ጊዜ የመግባባት ብቃት አላቸው።
- ታታሪ እና የተረጋጋ ስብእና ባለቤቶች ናቸው።
- በሀይል የተሞሉ እና ሰዎችን በማዝናናት ብቃታቸውም
የተመሰከረላቸው ናቸው።

@hageretechs


Hagere techs dan repost
#REPOST

🔐ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?

✅ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatsapp, viber, imo, tango.....etc
📌ቴሌግራም እንደ whatsapp, viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል

⭕ ይህ ዘዴ ሌሎች hack ማድረጊያ hacking Tricks ሳያስፈልገን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም
ማለትም የራሳችን ቴሌግራም አፕሊኬሽን ላይ ወይም pc ላይ ቴሌግራም install በማድረግ የምንፈልገውን ቁጥር በማስገባት ኮዱን ካስላክን ብኋላ ኮዱን የምናገኝበት አጋጣሚ ካለ....

⭕በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉ
⓵Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።

📄Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል ስለዚህ በደንብ ይመልከቱ።

📌ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት።
👉 ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።

⓶ Security ደግሞ ለማጠናከር
seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።

✅ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።

✅ የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
====================
✅ ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።
♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️
✅ ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም።

⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት።

⚠️ከላይ ያያችዃቸው ዘዴ ቴሌግራማችሁን በቀላሉ ኮዱን ወስደው በናንተ ቁጥር እንዳይጠቀሙ ነው እንጂ የተለያዩ hacking ዘዴን በመጠቀም ሃክ ከመደረግ አይከለክልም::

ከቻናሉ ስር ያለው ጽሁፍ #mute የሚል መሆኑን አረጋግጡ።


LEARN JAVA PROGRAMMING TUTorial
Java Programimg መማሪያ ምርጥ አፕ

አፑን 👇👇👇


አንበሳ ሲወለድ አይኑ ማያይ ሆኖ ነው የሚወለደው ከ7 ቀን በዋላ ነው ማየት የሚችለው!
@hageretechs
@hageretechs_bot


ምርጥ ድምጽ መቀየሪያ ለስልክ👇
Features
• More than 25 effects: robot, alien, zombie, helium, drunk, chipmunk, death, cave, underwater, devil, telephone, swirl, fan, ...

እዚህ 👇
@hagere_apps
@hagere_apps


የመጀመሪያው የ computer ማውዝ(mouse)
@hageretechs


👉 የጥንት ግብፃውያን ሴቶች እድሜያቸውን አንድ ብለው መቁጠር የሚጀምሩት ከተወለዱበት ጊዜ ሳይሆን ባል ካገቡበት አመት ጀምሮ ነው!!!
@hageretechs

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 754

obunachilar
Kanal statistikasi