😁ምርጥ አባባሎች 😊


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


join በማረግ እናንተም ጓደኖቻችሁን ፈታ ታረጋላቹ✌✌
እዚ ቻናል ላይ
መሳቅ ፈታ ማለት 😂😂
ቁም ነገር 😊
ቪዲዬ
ቀልድ😇
ብቻ ምን ብዬ ልንገራቹ እራሳቹ ትደመማላቺ👍👍

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ጓደኞችህን አቅርባቸው የዛኔ
ጠላቶችህን በደንብ ታቀርባለህ


የበቀል ጉዞህን ከመጀመርህ
በፊት ሁለት ጉድጓድ ቆፍር


ወይ ምራን ወይ ተከተለኝ
አለበለዚያ ግን መንገዴን ልቀቅ


ቅጥረ ገዳይ እስካሎንክ ድረስ
ማንነትህን ተቀበል


አንዱ መጠጥ ቤት ሽጉጥ ይዞ በሩን
ገንጥሎ ገብቶ ማን ነው ከሚስቴ ጋር
የተኛው እገለዋለው ሲል
:
:
አንዱ ሰካራም ተነስቶ ....ወንድሜ
ብነግርክ ጥይቱ አይበቃህም😜😜😜😜🤣


እሱ፦ዛሬ መጥፎ ዜና እና ጥሩ አለኝ ላንቺ
እሷ፦እሺ ንገረኝ
እሱ፦ካሁን ቡሃላ አብረን መሆን አንችልም እንለያይ
እሷ፦መጥፎዉስ ዜና .....


የማነሽ ይሉኛል
የማን ልበላቸው🤔🤔🤔🤔


ህልምህን ተከተል ግን
ወደ ቤትህ እንደገና
የሚመልስህን መንገድ እወቅ😎😎


እኔ እኮ የሚቆጨኝ ተምሬ ስጨርስ ትልቅ ቤት 🏠
እገዛልሻለሁ ብዬ ማሚን መሰከሴ ነው😭😭


Yop Poem ️ dan repost
ከሰዓታት በፊት ሀከሮች የቴሌግራምን Security💻🖥⌨ ክፍል አጥቅተውታል 🥺😕 ለናንተም ሁለት ምርጫ ተሰጥቷቸዋል😳😳 የመረጣችሁትን ቶሎ ብላችሁ Join አድርጉ እንዳያመልጣችሁ ፍጠኑ🏃‍♂🏃🏃‍♀......


ጭንቅላቱ የሚሰራ ያየዋል👆👆👆👆👆👆👆




ዮጵ Tech ቴክ Yop dan repost
yeteregagete online genzeb mesria alegh inbox yanagregh
@YYooppbot


ደብሮሀል/ሻል ? ገራሚ የቀልድ😂😂 እና ቁም ነገር🤓🧐 ቻናል ...... Join በል ታመሰግነኛለህ


ምክንያት ሳይሆን ፍቅር ከሞት
የበለጠ ሃይለኛ ነው😈😈


ፍቅር በፍቅር ሆነህ ከ2አመት
በላይ ከቆየህ የሆነ አሪፍ ደረጃ
ደርሰሃል ማለት ነው👏👏👏👏👏


ድሮ እወድህ ነበር
አሁን ግን አፈቅረዌለው🥰🥰😘😘😘😘😘😍😍


ጥሩ ጓደኛ የለም ከማለታችን በፊት እኔ
ጥሩ ጓደኛ መሆን እችላለው ወይ እንበል🧐🧐🧐🧐🧐


የማታ ዜና
ብሎ የሚጀምርበት ቀጥሎ
እንዳላመሸህ የሚዘከዝክበት ሰዓት ነው🤣🤣🤣😂😂😂😂😂



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

143

obunachilar
Kanal statistikasi