መወዳደር 🏃♀🏃♀🏃🏃ብቻ🤷♀ ሳይሆን 🙅መተባበርም 🤼♂🤼♀እንልመድ😊። ውድድር 🏄♀🏄🏌🏌♀🚴♀🏇🚣🚵♀🚵🤽♀🤽♂🏌♀⛹♀🏂⛷🏹🥊ብቻ🤷♀ ከሆነ 🤔ጥላቻ😡 እና ትንቅንቅ🤼♂🤼♀ ይስፋፋል🤷♂። መተባበር💁💁♂ ሲጨመርበት ደግሞ እኛ በሁሉም ነገር እንሰፋለን😇 እናድጋለን !! ምክንያቱም መተባበር ብቻችንን🕴 መፈጸም የማንችለውን🙇♀🙇 በጋራ 👯👯♂🚶♀🚶🏃♀🏃👫👭ለመፈፀም😊 ስለሚያስችለን 💪ነው !!
ብፎክር ባባትህ👱 ፤ ብትኮራ ባባቴ 👴😇
እናትህ🤰 እናቴ 👩😇፤ ሚስትህ👫 ናት እኅቴ👱♀
ሀገርህ🇪🇹 ሀገሬ🇪🇹🤗 ፤ መክበርህም🏅 ክብሬ 🥇
መሞትህ⚰ ሞቴ 😣ነው ፤ ውርደትህ🙊 ውርደቴ 🤥😭
ናና እንዋደድ 😘፤ አባክህ በሞቴ።
እኛ ስንዋደድ😘😇 ገበታችን🥗🥘 ሞልቶ ይተርፋል ፣ የጠላታችን😡 ጉልበት💪 ይርዳል ☹️፣ እንደ ንጋት🌕 ፀሀይ🌞🌝 ተሙቀን🌝 አንጠገብም🙅🙅♂ ፣
እንደ ሮማን 🌸አበባ መዓዛችን ያውዳል😇 ፣ እንደ ቅዱሳንም መንደር ህያውነት ይነግሳል ፣ እንደ ድር አንበሳን🦁 እናስራለን ፣
ከችግራችን😭 እኛ እንበልጣለን💁፣ ከሚያስጨካክኑን😈👿 የሚያሳተባብሩን ይበልጣሉ 💁♂፣ ጸሎታችን 🙏ይሰምርልናል 😊፣
ውዶቼ ፍቅር ያድለን! አሜን!
“ ትልቅ ነበርን ፤ ልብ የገዛን ቀን ፤ ትልቅ እንሆናለን !”
🍃🌹🍃....✍
. . .አንዳንዴ ባላስተዋልነው🤔🤷♀ የጊዜ🕝 እንቅፋት🙇♀ ላይ መውደቅ😭 ፤ በከንቱነት🙇 ስሜት ውስጥ መዘፈቅ😭፤ በፅልመት😴 መታጠር አንዱ የህይወት ነጎድጓድ🌨💨 መታያ ጭላንጭል🌛 ነውና ስለዚህ በእያንዳንዱ የህይወት፣ ትንታ እጅ አንስጥ።
,,,,,,,,,,🍃🌹🍃🌸🍃🌹🍃,,,,,,,,,,
☺️ተስፋ😚
በተስፋ 😊ይኖራል እልፍ አእላፍ ዘመን
በሀዘን 😔ላይ ስቀን😂 ሁሉን አሳልፈን
የመከራን😣 ስቃይ 😖ሁሉንም ሰቆቃ 😭
ተስፋችን 😊ያደርጋል ጨዋታ⛷🏂🤼♂🤼♀ እቃቃ
አንዴ ስንነሳ🤽♀ ዳግም ስንሰበር🏊
ተስፋችን 😊ፈውስ ነው ☺️ይመስላል ሚሰምር🤷♀😝!!
🦋
@historysharee 🦋
❥❥________⚘_______❥❥