بســـــــــــم اللـــه الرحــمن الرحــــــيـم
دفاع عن شيخنا المفضال أبي نبراس مصطفى عبد الله حفظه الله تعالى ورعاه
الحمد لله رب العلمين ولعاقبة للمتقين ولا عدوان إلا عل ظالمين وصلاة وسلام عل النبي صادق المين وعلا آله وصحبه أجمعين .
أما بعد
#ኡስታዜን አትንኩ ሲነኩት ያመኛል
ዛሬ በዚህ ዘመን እንደሱ ያለ ሰው እር ከዬት ይገኛል?
#ይሄንን ስታዩ ግራ ሳትጋቡ
በቀጣዩ ያለውን በሽምደዳ አንብቡ!
#ዳዕዋ ሰለፍያ በሐበሻ ምድር
አብቦ አሸብርቆ በግልፅ አይተነዋል!
#በተለይ በወሎ በፍቅር ከተማ
ደሴ እና ኮምቦልቻ አልቀረም ቢስቲማ!
#መዘርዘር አልሻም መዕሩፍ ነው ለሁሉም
የዚህ ሁሉ ፍሬ እሱ ነው ሰበቡም!!
#ለዚህ ጀግና ምስኪን ክፍያው ምን ይሆን?
በአኸራ ሳይሆን ዛሬ በዚህ ዘመን!
#ወላሂ ቢላሂ ልንከፍለው አንችልም !
እሱ የሰጠንን ከአላህ በስተቅር በሀበሻ ምድር ማንም አልሰጠንም!
#እሰይ አብሽር የኔ ጀግና አለሁ ከጎንህ ነኝ!
ግን እነ እማማ ዘሙ ከሀገር ውጭ ሁነው ሲሰድቡህ አመመኝ!!
#በኮሜንት ስር ሁነው ለሚለቀልቁ
እኔ ልንገራቹህ ቀድራቹህ እወቁ!
#እሱ በእናተ ምላስ የሚነካ አደለም!
እሱ ሸይኻችን ነው ብትወድም ብትጠላም!
#ሌለው ጓደኞቹ ታዘብኳቸው በጣም
ሌት ተቀን እየለፋ ሲራብ ሲደክም!
#በዛ በደሴ ብርድ በነስር ተራራ
በቦረና ምድር ሉጓማ ቲርቲራ
#ሲለፋ ሲደክም አይተንም ሰምተናል
የለፈበትንም ኢኽላሱን አይተናል!
#እር ሰንቱን ልፃፍ ስለ ሸይኻችን
መግለፅም ተሳነኝ በሌትም በቀን!
#አላየንም ጀግና እንደ አቡ ኒብራስ
ከአጠፋው ጥፋት በቶሎ ሚመለስ!
#ጀግናማ እሱ ነው ሌላ ጀግና የለም!
አትጥሉ አትስደቡት እር በዚህ ዘመን በሀበሻ ምድር የትም አናገኚም!!
#ኡስታዜም ሸይኼም ነህ የጠላም ቢጠላ
ሰበብ ሁነህኛል ከዛ ከጨለማ ከሂዝቢያ ተራ!
#እድሜህን ያርዝመው ሌላ ምን እላለው!
እሰከምንገናኝ በጣም ቸኩያለው!
#ወንድም እህቶቼ ስሙኝ ልምከራቹህ
የፃፈውን ቢፅፍ እሱ ነው ሸይኻቹህ !
#ቢሳደብም ለሀቅ ቢቆጣም ለኸይር
አዳምጥ ይጠቅማሀል ነገ ላይ በቀብር!
#ከወንጀል መመለስ ሀፍረት መስሎ ለሚያይ
ትልቅ ፈር ቀዷልናል እንቶብት በአንድ ላይ!
#እቢተኛ መሆን አይጠቀምም ለሁሉም
ለጀማልም ሆን ለወንድም አብራርም!
#የሰው ልጅ የሰው ነው አደለም መልዓክት
ያገኛል ይስታልም ሳያውቅም በድንገት
#ነገሩ ቀላል ነው ቶሎ መቶበት ነው
ወደ አሏህ መመልስ ትልቅ ልቅና ነው!
✍جعفرالحبشي يمن አቡ ሀይደር ✍
دفاع عن شيخنا المفضال أبي نبراس مصطفى عبد الله حفظه الله تعالى ورعاه
الحمد لله رب العلمين ولعاقبة للمتقين ولا عدوان إلا عل ظالمين وصلاة وسلام عل النبي صادق المين وعلا آله وصحبه أجمعين .
أما بعد
#ኡስታዜን አትንኩ ሲነኩት ያመኛል
ዛሬ በዚህ ዘመን እንደሱ ያለ ሰው እር ከዬት ይገኛል?
#ይሄንን ስታዩ ግራ ሳትጋቡ
በቀጣዩ ያለውን በሽምደዳ አንብቡ!
#ዳዕዋ ሰለፍያ በሐበሻ ምድር
አብቦ አሸብርቆ በግልፅ አይተነዋል!
#በተለይ በወሎ በፍቅር ከተማ
ደሴ እና ኮምቦልቻ አልቀረም ቢስቲማ!
#መዘርዘር አልሻም መዕሩፍ ነው ለሁሉም
የዚህ ሁሉ ፍሬ እሱ ነው ሰበቡም!!
#ለዚህ ጀግና ምስኪን ክፍያው ምን ይሆን?
በአኸራ ሳይሆን ዛሬ በዚህ ዘመን!
#ወላሂ ቢላሂ ልንከፍለው አንችልም !
እሱ የሰጠንን ከአላህ በስተቅር በሀበሻ ምድር ማንም አልሰጠንም!
#እሰይ አብሽር የኔ ጀግና አለሁ ከጎንህ ነኝ!
ግን እነ እማማ ዘሙ ከሀገር ውጭ ሁነው ሲሰድቡህ አመመኝ!!
#በኮሜንት ስር ሁነው ለሚለቀልቁ
እኔ ልንገራቹህ ቀድራቹህ እወቁ!
#እሱ በእናተ ምላስ የሚነካ አደለም!
እሱ ሸይኻችን ነው ብትወድም ብትጠላም!
#ሌለው ጓደኞቹ ታዘብኳቸው በጣም
ሌት ተቀን እየለፋ ሲራብ ሲደክም!
#በዛ በደሴ ብርድ በነስር ተራራ
በቦረና ምድር ሉጓማ ቲርቲራ
#ሲለፋ ሲደክም አይተንም ሰምተናል
የለፈበትንም ኢኽላሱን አይተናል!
#እር ሰንቱን ልፃፍ ስለ ሸይኻችን
መግለፅም ተሳነኝ በሌትም በቀን!
#አላየንም ጀግና እንደ አቡ ኒብራስ
ከአጠፋው ጥፋት በቶሎ ሚመለስ!
#ጀግናማ እሱ ነው ሌላ ጀግና የለም!
አትጥሉ አትስደቡት እር በዚህ ዘመን በሀበሻ ምድር የትም አናገኚም!!
#ኡስታዜም ሸይኼም ነህ የጠላም ቢጠላ
ሰበብ ሁነህኛል ከዛ ከጨለማ ከሂዝቢያ ተራ!
#እድሜህን ያርዝመው ሌላ ምን እላለው!
እሰከምንገናኝ በጣም ቸኩያለው!
#ወንድም እህቶቼ ስሙኝ ልምከራቹህ
የፃፈውን ቢፅፍ እሱ ነው ሸይኻቹህ !
#ቢሳደብም ለሀቅ ቢቆጣም ለኸይር
አዳምጥ ይጠቅማሀል ነገ ላይ በቀብር!
#ከወንጀል መመለስ ሀፍረት መስሎ ለሚያይ
ትልቅ ፈር ቀዷልናል እንቶብት በአንድ ላይ!
#እቢተኛ መሆን አይጠቀምም ለሁሉም
ለጀማልም ሆን ለወንድም አብራርም!
#የሰው ልጅ የሰው ነው አደለም መልዓክት
ያገኛል ይስታልም ሳያውቅም በድንገት
#ነገሩ ቀላል ነው ቶሎ መቶበት ነው
ወደ አሏህ መመልስ ትልቅ ልቅና ነው!
✍جعفرالحبشي يمن አቡ ሀይደር ✍