ከቀብር ጋር ተያያዥነት ያላቸው ክልክል ተግባሮች
الحمد لله وكفى والصلاة والسلام على النبي المصطفى وعلى آله وصحبه ومن سار على نهجه واقتفى
عن أنس بن مالك رضي الله عنه قال : قال رسول الله ﷺ : « لا عقر في الإسلام » رَوَاهُ أحمد وقال الألباني وإسناد الحديث صحيح على شرط الشيخين .
ነብዩ ﷺ ኢስላም ውስጥ “አቅር” የለም ብለዋል፡፡
አብድረዛቅ እንዳሉት “በጃሂሊያ ዘመን ቀብር ዘንድ ከብትና በግ ያርዱ ነበር”
قَالَ ﷺ (لا تصلوا إلى القبور ولا تجلسوا عليها) رواه مسلم 972
‹‹ወደ ቀብር አትስገዱ ላዩም አትቀመጡ››
أن عليا رضي الله عنه وقال : لا تدع قبرا مشرفا إلا سويته.
«ከመሬት ከፍ ያለ ቀብርም አጊንተህ ከመሬት ጋር ሳታስተካክለው አትተው»
عن جابر بن عبد الله رضي الله عنه قال: سمعت رسول الله صلى الله عليه وآله وسلم ينهى أن نقعد على القبر, وأن يقصص, وأن يبنى عليه).(39).
«የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ቀብርን በጄሶ መመረግ፣ ላዩ ላይ መቀመጥ፣ ከላዩ መገንባት፣ከአፈሩ ውጭ መጨመርና ቀብር ላይ መፃፍ ከልክለዋል፡፡»
وفي رواية زياد:(وأن يكتب عليه وأن يوطأ). رواها الترمذي في الجامع في الجنائز باب ما جاء في كراهية تجصيص القبور والكتابة عليها.
«ላዩ ላይ መፃፍም ቀብር ላይ መቀመጥም ከልክለዋል»
عن عائشة رضي الله عنهما أن رسول الله ﷺ (لعن الله اليهود والنصارى اتخذوا قبور أنبيائهم مساجد) أخرجه الشيخان
«አይሁዶችን እና ነሷራዎችን አሏህ ከራህመቱ ያርቃቸው የነብያቶቻቸውን ቀብር መስጂዶች አድርገው ያዙ»
عن أبي هريرة قال قال: رسول الله صلى الله عليه وسلم" لا تشد الرحال إلا إلى ثلاثة مساجد : المسجد الحرام، ومسجد الرسول صلى الله عليه وسلم، ومسجد الأقصى " رواه البخاري ومسلم.
«ወደ ሶስት መስጂዶች እንጂ ጓዝን ጠቅልሎ ለመጐብኘት መጓዝ አይፈቀድም መስጂደል ሀራም፣ የመልዕክተኛው መስጂድና የአልአቅሳ መስጂድ፡፡»
روى أبو داود بسند جيد عن أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ ( لَا تَجْعَلُوا بُيُوتَكُمْ قُبُورًا ، وَلَا تَجْعَلُوا قَبْرِي عِيدًا ، وَصَلُّوا عَلَيَّ فَإِنَّ صَلَاتَكُمْ تَبْلُغُنِي حَيْثُ كُنْتُمْ )
‹‹ቀብሬን የበዓል ስፍራ እንዳታደርጉ፡፡ ቤታችሁንም መቃብር አታድርጉ፣የትም ቦታ ብትሆኑ ሰላትን አውርዱብኝ ሰላታችሁ የትም ብትሆኑ ይደርሰኛል፡፡››
ከተጠቀሱትና መሰል አሃዲሶች የምንወስዳቸው ነጥቦች
1. ቀብር ዘንድ ማረድ
2. ወደ ቀብር ዙሮ መስገድ
3. መስጂድ መገንባት
4. ቀብርን የበዓል ስፍራ ማድረግ
5. ከላዩ መገንባት,ከፍ ማድረግ
6. ጄሶ መለሰን
7. ላዩ ላይ መፃፍ
8. ቀብር ላይ መቀመጥ
9. ጓዝ ጠቅልሎ ቀብርን ለመጐብኘት መጓዝ መከልከሉን ነው።
ዛሬ ግን የነብዩን መመሪያና የሰዎችን ተግባር ያነጻጸረ ሰው ነገሩ ተገለቢጦሽ ሁኖ ያገኛል
ልክ ኢማሙ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዳለው ነው ነገሩ
«ومن جمع بين سنة رسول الله صلى الله عليه وسلم في القبور وما أمر به ونهى عنه وما كان عليه أصحابه وبين ما عليه أكثر الناس اليوم رأى أحدهما مضادا للآخر مناقضا له بحيث لا يجتمعان أبدا .»
አላሁል ሙስተዓን
ጆይን & ሼር ያርጉ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq
https://t.me/ahlusunaweljemea