መስጂደ ተቅዋ ወናቦ


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


💥 ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


💥 ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው። ⤵️⤵️⤵️

🔗 https://t.me/mesjidalteqwawenabo






«ظهر الفساد في البر والبحر بما كسبت أيدي الناس ليذيقهم بعض الذي عملوا لعلهم يرجعون » الروم (41)
👆👆👆የሚለውን የቁርአን አያ ማብራሪያ
እጅግ በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ ሙሐደራ

ይህንን ጣፋጭ የሆነ ሙሐደራ ለሌሎችም ሙስሊሞች እንዲደርስ በማድረግ ያለብዎትን ሀላፍትና ይወጡ 👌

🎤 በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه

🕌 በኡመር መስጂድ #አዳማ
📆 ዙል ቂዳ 06/1443 ሂhttps://t.me/mesjidalteqwawenabo


ቆየት ካሉ ሙሀደራዎች በፋርቃን መስጂድ አ/አ

🎙 ጥፍጥና ቆራጩ ሞትን ማስታወስ በሚል ርእስ የተደረገ ጣፋጭና ገሳጭ ሙሐደራ

🎤 በሼኽ አብዱልغኒ አልኡመሪ حفظه الله تعالى ورعاهhttps://t.me/mesjidalteqwawenabo


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


abu okasha dan repost


سلسلة فتاوى الفوزان حلقة رقم : (155) . الشيخ العلامة صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان حفظه الله .


سلسلة فتاوى الفوزان حلقة رقم : (155) . الشيخ العلامة صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان حفظه الله .


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
https://t.me/mesjidalteqwawenabo


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
https://t.me/mesjidalteqwawenabo


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




الجَنَّةُ غَالِيَةٌ
ጀነ፞ት ውድ፞ ናት!!

ከሰላሳ አመታት በፊት የመሬት ዋጋ እጅግ በጣም ርካሽ ስለ ነበር እድሜያቸውን የገፉ አዛውንቶች ያኔ እድሉ ተመቻችቶላቸው ሳይጠ፞ቀ፞ሙበት በማለፉ ምክንያት ዛሬ ላይ በፀፀት መንፈስ: "እኔኮ ያኔ በርካታ መሬቶችን መያዝ እየቻልኩና መግዣ ገንዘብም ሳላጣ እንዲሁ በከንቱ እድሉን አሳልፌያለሁ!!" በማለት ብዙ ጊዜ ሲያወሩ ይታ፞ያ፞ሉ።

ምክንያቱም ዛሬ ላይ ትንሽ ስፋት ያላት የመሬት ክልል በመቶሺዎች ወይም በሚሊዮኖች እንጂ የማትገኝ  በመሆኗ ነው!!

ያንኔ ርካሽ እያ፞ለ፞ እድሉን ተጠቅመው በርካታ መሬት የሰበሰቡ ሰዎችን እንኒሁ አዛውንቶች ሲያደንቁዋቸውና ሲያወድሷቸውም ይሰ፞ማ፞ሉ።
በመሬት ሰበብ ሚሊዬነር ሆነው ሲያዩዋቸውም የነሱን ቦታ ይመኛሉ!!

•አሳሳ፞ቢ የሆነው ጉዳይ: "ይህ አይነቱ ክስተት ወደፊት ይደ፞ጋገም ይሆን!?" የሚለው ነው!!

መልሱም፦ አዎ! ያውም እጅግ በጣም አስፀፃች በሆነ መልኩ ነዋ!!

እሱም፦ መልካም ስራዎችን ለምሳሌ ያህል ፦ ተውሒይድ፣ ሶላት፣ ሶደቃ፣ ዚክር፣ ሌሎች ችግረኞችን መርዳትና የመሳሰሉ መልካም ስራዎችን፤ ሰዎች ዱንያ ላይ እያ፞ሉ፞ በቀላሉ ለመስራት ምቾቱም፣ አቅሙም፣ ብቃቱም እያ፞ላ፞ቸው፤ እነዚህን ስራዎች ንቀውና አሳንሰው በማየት ሳይሰ፞ነ፞ቁባ፞ቸው ነገ የቂያማ እለት ይመጣሉ።
እዚህ ይንቁት የነበረው ስራ እዚያ ምን ያህል አጅርና ዋጋ እንዳለው ሲገለፅላቸው ደግሞ ጥግ የደረሰ ፀፀት ይሰማቸዋል!! 

በሁለቱ አስፀፃች ሁነቶች መካከል ያለው ልዩነት ሲብራራ ይህን ይመስላል፦

•ዛሬ ጊዜ የመሬት ዋጋ ቢንርም ማግኛ መንገዱ ግን ሊሆን የማይችል ነገር አይደለም!! (ሊገኝ ይችላል)።

•ይህኛው ሁኔታ ግን ከዚህ በጣም የተለየ ነው። ምክንያቱም፦ የመልካም ስራ ዋጋ በቂያማ እለት ግልፅ ሆኖ ለሰዎች ቢታ፞ይ፞ም ማግኛ መንገዱ ግን ሊሆን የማይችልና የተዘጋ ነገር ነው!!

•የመጀመሪያው ሰውዬ: «ዋ እኔ! መሬት ርካሽ እያለ ምነው ገዝቼ በነበር» በማለት ሲመኝ፤

•የቂያማው ሰው ደግሞ:

(يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي)

(«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ፡፡) ይላል!!

ስለዚህ ወንድሜ! ዛሬ መልካም ስራዎችን ለመስራት ምቾቱና ብቃቱ ኖሮህ፤ ስራዎቹም ቀላል ሆነውልህ ስታያቸው እንዳትሸወ፞ድ!!

የነገ የኣኺራ ዋጋቸውንም ርካሽ አድርገህ እንዳታስብ!!
ይልቁንም ዋጋቸውና ምንዳቸው ከባድ ነው፤ ይህን የሚያውቁት የዱንያን ጠፊነት እርግጥ ብለው፤ ለነገው ዘላለማዊ ህይወታቸው በጥሩ "ኒይያ" የሚለፉት ናቸው።

جعلنا الله وإياكم مِن عباده الصالحين و مِن رِجالِ أعمالِ الآخرة.

አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ከመልካም ባሮቹና ለዱንያ ሳይሆን ለኣኺራ ከሚነግዱት ቱጃ፞ሮች ያድርገን።

(ከዐረብኛ ፅሁፍ የተወሰደ)

✍️አቡ ዐብዲላህ አስ ـ ሰለፊይ

غَفَرَ اللهُ لَه ولِوالدَيهِ ولِجميعِ أُسْرَتِه.https://t.me/mesjidalteqwawenabo


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


🚧 عبرة للمعتبر - ግሳፄ ለሚገሰፅ 🚧

አሏህ ... ⤵️
💫 ልቦች ሁሌም በፍርሃት እንዲቆዩ :👇
👌 ስራ መቀበሉን ደበቀ !
💫 የሰው ልጅ በክጃሎት እንዲኖር 👇
👌የተውበት በር ክፍት አደረገ !
💫 ማንም ሰው ከሥራ እንዳይታለል :👇
👌 ቁም ነገር መደምደምያውን አደረገ !


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የእሁድ ሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ሱና መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:15 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?voicechat


መስጂደ ተቅዋ ወናቦ dan repost
🔖ከጊዜ ቡሃላ ቢሆንም ህልምህ ያብባልና በአላህ ተማመን ከዱዓም አትቋረጥ።

📎https://t.me/mesjidalteqwawenabo




🌱ሰደቃ ማድረግ…

💫ለነፍስ ንፅህና፤
💫ከበሽታ ለመዳን፤
💫ለሪዝቅ መስፋት፤
💫ወንጀልን ለመማር፤
💫ከልብ ድርቀት ለመዳን፤
💫ጀነት ለመግባት እና
💫ከእሳት ለመትረፍ
ሰበብ ነው‼️‼️

ይህንን ሁሉ እያወቀ የሚዘናጋ ሰው ይኖር ይሆን⁉️
https://t.me/joinchat/Q0mf35Z6QEmajDQB

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

217

obunachilar
Kanal statistikasi