ቅን አሳቢ ሁኑ !
✨"የአዕምሮ ሰላማችሁን ማንም ሊያናውጠው እንዳይችል የሚያደርግ ጥንካሬ ይኑራችሁ።
ለምታገኙት ሰው ሁሉ ጤንነትን፣ብልፅግናን፣ደስታን የሚፈጥር ነገር ብቻ አውሩ።
ጓደኞቻችሁ መልካም ገፅታቸውንና ጥንካሬያቸውን የምታደንቁ መሆናችሁን ይወቁላችሁ።የሁሉም ነገር በጎ ገፅታው ይታያችሁ።
✨ የምታስቡትም ሆነ የምትሰሩት ለምርጥ ነገር ይሁን።
በገዛ ራሳችሁ ስኬት እንደምትደሰቱ ሁሉ የሌሎቹም ስኬት ያስደስታችሁ።
ያለፉ ጥቃቅን ስህተቶችን በመርሳት አትኩሮታችሁን በቀጣይ ታላላቅ ድሎች አሳርፉ።
✨ለሁሉም ሰው ፈገግታን ለግሱ።ያላችሁን ጊዜ በጠቅላላ ራሳችሁን በማሻሻሉ ላይ በማዋል የሌላውን ስራ ለመንቀፍ ጊዜው እንዳይኖራችሁ አድርጉ።
ለንዴት እና ለፍርሃት እጅ አትስጡ!"
ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ! 🦋
በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን!
🔺🔻 SUBSCRIBE NOW
https://www.youtube.com/channel/UCIZv4h3iDx2C7CGbv9WIkVg?sub_confirmation=1
ምክረ-አዕምሮ/ @mikre_aimro 😊 💪