አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
بسم الله الرحمن الرحيم
🗳 እጅግ አስፈላጊና ጠቃሚ የሆነ ነሲሓ
📌 ከማን ? ከ📍
الشيخ فتح القدسي حفظه الله تعالى من السعودية
📌 ለማን ?
ሐበሻ ላይ ለሚገኙ ሰለፊይ ዱዓቶች [ዳዕዋ ላይ ለቆሙ ወንድሞች በዳዕዋ ጉዳይ]
♻️ በነሲሓው ውስጥ
👌 ወደ አላህ እንጂ ወደ ራስ መጣራት እንደ ማይበቃ
👌 በዳዕዋ ላይ እኔ እኔ ማለት ትቶ በትብብር ዳዕዋን ማዳረስ እንደ ሚያስፈልግ
👌 የአላህ ዲን ሲነካ እንጂ "እኔ ተነካሁ" ብሎ ለግል መበቀል ወደ አላህ የሚጣሩ ሰዎች ባህሪ እንዳልሆነ
👌 "ተነካሁኝ ተደፈርኩኝ" ብሎ ዱንያን ማቆም ወደ አላህ ተጣሪዎች ባህሪ እንዳልሆነ
እና ሌሎች ወሳኝ ነጥቦች ተወስተዋል።
📌 ነሲሃው መች ነው የተደረገው ?
በያዝነው ወር በሸዋል 1439 ሂጅሪ
ክፍል 1 ⏱ 13:20 ደቂቃ
https://t.me/kesunah/1503
ክፍል 2 ⏱ 14:59 ደቂቃ
https://t.me/kesunah/1504
አጫጭር ናቸው አውርደው ይስሙት ለወንድምና እህቶች ያስተላልፉ አጅሩን ይካፈሉ።