ከሂወት ገልፅዎች dan repost
እኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
አባታችን ሸይኸ ኢብራሂም ሲራጅ ወደማይቀረው አኼራ ሄደዋል!!!
አላህ በኸይር ይቀበላቸዉ ቀብራቸዉን ኑር ያድርግላቸዉ ጀነተል ፊርደዉስን በ እዝነቱ ይወፍቃቸው ያ ረቢ በ ዱአ አንርሳቸዉ!!!😭😭😭😭
አባታችን ሸይኸ ኢብራሂም ሲራጅ ወደማይቀረው አኼራ ሄደዋል!!!
አላህ በኸይር ይቀበላቸዉ ቀብራቸዉን ኑር ያድርግላቸዉ ጀነተል ፊርደዉስን በ እዝነቱ ይወፍቃቸው ያ ረቢ በ ዱአ አንርሳቸዉ!!!😭😭😭😭