☄ከጦሳ ተራራ ፊት ለፊት የተለቀቀው ሚሳኢል መቋቋም የተሳናቸው ጀምኢዮች ወደ ገራዶ መመሽግ ፈለጉ!!!
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
🍃ጥይቱ ሳያባራ ሲዘንብባቸው ባዶቸውን የቀሩ መሰላቸውና እንደጋና ተመዩዝ እያሉ ሊጮሁ ነው!!
✍#አቡ ሙዓዝ በማጭበርበር ልክ ያጣሁለት የመናሀሪያ ዱርዬ ለራሱ እንደዚህ የማጭብርበር ዘዴ የሌላቸው ነው የሚመስለኝ !!!
✍ ነገሩ የመናሀሪያ ዱርዬወች አጭበርብረው ቢወስዱብህ አንድ ነገር ነው እሱም ሆዳቸውን ለመሙላት ወይም ወልፋቸው እንዳይቋረጥባቸው ገንዘብ ነው አጭበርብረው የሚወስዱብህ!!
✍ይህ ሰው ግን ከነሱ በልጦ ሁለት ነገር ነው አጭበርብሮ የሚወስደው ደግሞ ከሙስሊሞች ፣ ከየዋሆች ፣ ከሀብታሞች ፣ ከነጋዴወች ፣ በማጭበርበር ገንዘባቸውን ና #መንሓጃቸውን #አጭበርብሮ ቀጥፎ በአላህ ስም እየማሉ ይወስዳሉ!! ስላየሁኝ ነው ወላሂ ጨምሬበት አደለም!! ስለማውቀው ነው ሰውዬውን ።።።
✍ #ከወደቁ ቡሀላ መንፈራገጥ ትርፉ መላላጥ ነው።
🍃እና ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ዳግም ላታጨለጭል አርቆ እንደሚቀብራቹህ አልጠራጠርም ሙሓደራው ይቀጥላል!!
✍ከደሴ ጀምሮ እስከ ግብፅ ይሄዳል መጀመሪያ ከጉያው ያሉትን አስመሳዮች ዲባቅ ለመምታት ነው።
🍃በዚች ምድር እንደፈለጉ መንሓጅ ሰለፍ ላይ እንጫወታለን ማለት ኡለማወች ከመኖራቸው ጋር የማይፈታ ህልም (ቅዠት)