Raggae music lovers 🎶🎵🎼🎵


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Bezi channal wst raggae musicians
#bobmarley
#eyoba
#jonnyraga
#haileroots.. betechemari ጠቅላላ እውቀትን ምታገኙበት

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ይህን ያውቁ ኖሯል?
❀ በጣም ከፍተኛ ድምፅ ያለው ሙዚቃ የምንጠጣውን የአልኮል መጠን ይጨምረዋል፡፡

❀ ግሪክ በአለማችን በጣም ረጅም ብሔራዊ መዝሙር ያላት ሀገር ስትሆን መዝሙሩም 158 ስንኞችን ይዟል፡፡

❀ የምንሰማው የሙዚቃ ዓይነት ስለአካባቢያችን የሚኖረንን አመለካከት የመቀየር አቅም አለው፡፡

❀ በ2015 ዓ.ም ቴይለር ስዊፍት በቀን ከ1 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አግኝታለች፤ በየአመቱም በፈረንጆቹ ታህሳስ 13 የቴይለር ስዊፍት ቀን እየተባለ ይከበርላታል፡፡

❀ አንድ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ መኪና በሚያሽከረክሩበት ወቅት ሰምተው የማያቁትን ሙዚቃ ቢሰሙ ተረጋግተው እንዲነዱ ይረዳዎታል፡፡

❀ ክላሲካል ሙዚቃዎች የአዳማጩን የአእምሮ ልህቀት ደረጃ ለመጨመር ይረዳል፡፡


#የቀዳማዊ_ኀይለስላሴ_አራተኛው_የብር_ኖት
💵ባለ አንድ(፩)
💵አምስት(፭)
💵አስር(፲)
💵አምሣ(፶)እና
💵መቶ(፻) የብር ኖት
©NBE


🔱 ለጠቅላላ እውቀት 🔱
☞ ጅብ የእድሜው ጣሪያ 80 አመት ድረስ ነው፡፡
☞ አይጦች የራሳቸው ያልሆነ ልጅ አጥብተው ያሳድጋሉ፡፡
☞ ጊንጥ 12 አይኖች አሉት፡፡
☞ የወባ ትንኝ 47 ጥርሶች አሏት፡፡
☞ ፍየሎች ሴቷን ፍየል ማማለል ሲፈልጉ እርስ በርስይዋጋሉ፡፡
☞ ድመት በህይወት ዘመኗ እስከ 100 ግልገሎችትወልዳለች፡፡
☞ እንደ ሰው ህልም ማየት የሚችለው እንስሳ ቢኖር ፈረስብቻ
ነው፡፡
☞ ዳክዬ እንቁላል የምትጥለው ጠዋት ጠዋት ብቻ ነው፡፡
☞ የሌሊት ወፍ ጆሮዋ ከተደፈነ መብረር አትችልም፡፡
☞ ቀበሮ በዘመኑ አንዴ ብቻ ነው ፍቅረኛ የሚኖረው
ምናልባትሚስቱ ብትሞት እንኳን ሌላ ሚስት አይፈልግም፡፡
☞ አዞ ምላሱን ወደ ውጪ ማውጣት አይችልም፡፡
☞ ሴቷ ካንጋሮ ከወንዱ ካንጋሮ የምትለየው ደረቷ ላይ
ባለውከረጢት ነው፡፡
☞ አይጥ ያለ ምግብ 14 ቀን መቆየት ትችላለች፡፡
☞ አለም ላይ የመጀመሪያው ለማዳ እንስሳ ውሻ ነው፡፡
☞ የጊንጥ መርዝ ጊንጥን ሲገድል የእባብ መርዝ ግን እባብን
መግደል አይችልም፡፡
☞ በአንድ የጉንዳን መንጋ ውስጥ ግማሽ ሚልየን
ጉንዳኖችሊኖሩ ይችላሉ፡፡
☞ ማንኛውም ስጋ በል አውሬ በመብረቅ ተመቶ የወደቀንእንስሳ
ለመመገብ አይችልም፡፡
☞ ቢራቢሮ 12,000 አይኖች ሲኖሯት
☞ የመሬት ትል ደግሞ 5 ልቦች አሉት፡፡.

ምንጭ፦ከእውቀት ማህደር

🟠⑉​​⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉❀
᯼͟͞ ͟͞ ̸͟͞ ͟͞ ᳀ @AnyFeelling ᳀͟͞ ͟͞ ͞ ͟͞ ̸᯼


Will be forever loving jah 🙏🙏


Pick up




Nekichalew😋


Wekil nesh kelay 😍


​​#ጥቅሶች
#ወንዶች : ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች ለምታፈቅራት ሴት ❤

💋 - " ማፍቀር ምንም አይደለም ፡፡ መፈቀር አንድ ነገር ነው ፡፡ ግን ማፍቀር እና መፈቀር ፣ ሁሉንም ነገር ነው። ”

💐🌹💐

💋 - “ ለምወደው ሰው ብዙ ነገሮችን ላደርግም ላላደርግም እችላለሁ ፣ ግን ብቸኝነት እንዲሰማሽ መቼም አላደርግም ። ”

💐🌹💐

💋 - “ አሁን ከምወድሽ በላይ ልወድሽ አልችልም ብዬ እምላለሁ ፣ ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ነገ ከዛሬ በላይ እወድሻለሁ ። ”

💐🌹💐

💋 - “ እመርጥሻለሁ ፣ እናም ደጋግሜ አንቺን ብቻ እመርጥሻለሁ ፡፡ ያለምንም ጥርጥር በልብ ምቴ ልክ በየ ሰከንዱ ከምንም ነገር አስበልጬ እመርጥሻለሁ ። መምረጤንም እቀጥላለሁ አላቆምም፡፡ ”

💐🌹💐

💋 - “ ቀሪውን ሕይወቴን አብሬሽ ማሳለፍ ፈልጋለሁ ፣ ያም አሁን ቢጀምር ደስ ባለኝ ። "

💐🌹💐

💋 - “ ስለ አንቺ እያሰብኩ ነበር ፣ እናም ለምን ያህል ጊዜ ሳስብሽ እንደነበር ማሰብ ጀመርኩ ፣ ከዛም አንድ ነገር ተገለጠልኝ ካየሁሽ ጀምሮ እስካሁን ከአይምሮዬ አልጠፋሽም ። ”

💐🌹💐

💋 - “ በሰላም ወደ ቤትሽ እንድትመለሺ ፣ በነገሩ ሁሉ እንዲሞቅሽ ፣ ደህና እንድታድሪ ፣ እንደናፈኩሽ በነገርኩሽ ቁጥር ፣ አፈቅርሻለሁ እያልኩ እንደሆነ እወቂልኝ ፡፡ ፍቅር ቃል ሲያጣ የሌሎችን ቃላት ትርጉም መስረቅ ይጀምራል ። "

💐🌹💐

💋 - " እኔ የበለጠ እወድሻለሁ" ስል ፣ ከምትወጂኝ በላይ እወድሻለሁ ለማለት አይደለም ። ከፊት ከሚጠብቁን መጥፎ ቀናት በላይ እወድሻለሁ ፣ በእኛ መካከል ካለው ርቀት በላይ እወድሻለሁ ፣ በፍቅራችን ሊመጣ ከሚችለው መሰናክል ሁሉ የበለጠ እወድሻለሁ ። እኛን ሊለያየን በሚመጣ ማንኛውም ነገር ባንቺ ላይ እጅ አልሰጥም ። እኔ የበለጠ እወድሻለሁ ፡፡ ”

💐🌹💐

💋 - “ ለአንድ ደቂቃ ያህል ስላየሁሽ ብቻ : ብዙ አዲስ ምወድልሽን ነገሮች አገኛለሁ። ”

💐🌹🌷🌹💐


»»»»የዞዳይኮች ምርጥ ነገራቸው««««
( እኔ  ከማቃቸው ሰዎች በመነሳት ብቻ)
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

»» ኤሪስ፦ ቃል በቃል እኔ ከማቃቸው ሰዎች sweet የሆኑ፣ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ሊቀበሉህ ሚችሉና ህፃናትን ሚወዱ ደስ ሚሉ ናቸው።

»» ቶረስ፦ እነዚ ሰዎች ጠንካራ አቋም ያላቸው ሆነው፣ ማንም ሰው ሊያዎቀው ሚችለው ምርጥ ፀበይ አላቸው። ትግስታቸውም ማራኪ ነው።

»» ጄሚኒ፦ ከነሱ ጋ እያላቹ ሌላ አይነት ሙድ ውስጥ አንኳን ብትሆኑ ፣ ምቾት አንዲሰማቹ ያደርጓቸዋል። ደስተኛና ብርሃናማ አይነት ተፈጥሮ አላቸው።

»» ካንሰር፦ በጣም ለሰው አሳቢ ናቸው፣ ምርጥ የጫወታ ለዛ ያላቸው ሆነው፣ በትንሽ ነገር ይስቃሉ።

»» ሊዮ፦ እነዚን በአጭሩ በ3 ቃላት ልግለፃቸው " ወርቅ የሆነ ልብ " ያላቸው ሰዎች።

»» ቪርጎ፦ ጠቀሜታና ቁምነገር ያላቸው ጥሩ ጥሩ ወሬዎችን እንዲሁም ፈገግ ሚያስብሉ ልዎዎጦችን ታደርጋላቹ። ሰለ እያንዳንዷ ነገር በሚገርም ለዛ ጥርት አድርገው የማቅረብ ብቃት አላቸው።

»» ሊብራ፦ ቅልብጭ ያለች ህፃን ሚመስል ፈገግታቸውን ውብ በሆነ አገላለፅና ተነሳሽነት ሳይባቸው ግርም ይለኛል። ማንኛውም ነገር ላይ ሚሰጧት ሂስና ክርክር ከመሬት ተነስተው አይደለም።

»» ስኮርፒዮ፦ እንዴት እንደሆነ ባላቅም፣ እኔ ያገኘዋቸው ሁሉም ስኮርፒዮዎች ደስ የሚልና ምርጥ የጫዎታ ውበት አላቸው። አሪፎች ናቸው

»» ሳጁታሪየስ፦ ማንኛውንም ነገር ሆነ ድርጊት ወደ ደስታና ቀልድ መቀየር ይችላሉ። በሚያስገርም ሁኔታ ደግሞ ጥሩ አድማጭም ናቸው።

»» ካፕሪኮርን፦ ስለራሳቸው ማንኛውንም ነገር ለማውራት ወደ ሇላ ማይሉ ደጎች ናቸው፣ ሲታዩ ደስተኛና ሳቂታ ይመስላሉ፣ ስራ ላይ ግን ሲሪየስ ናቸው።

»» አኳሪየስ፦ ኮንፊደንትና ደፈር አይነት ሰዎች ናቸው፣ የረጅም ግዜ ጓደኛና ከሁሉም ሰው ጋ ወዳጅ መሆንም ይችላሉ።

»» ፓይሰስ፦ ያለምንም ነገር ቀልድ መፍጠር ደስ ይላችዋል፣ ከአብዛኛው ሰው ጋ ጥሩ ግኑኝነት አላቸው። ቶሎ ሰው ማወቅ ላይ ጎበዝ ናቸው።


How Cannabis Came to Jamaica
#Jamaica was claimed for Spain by #Christopher_Columbus in 1494 by conquering the native Taíno people, who were the island's inhabitants.
It was not colonized by the British government until about 1655, by which point a majority of the Taíno population had succumb to disease, famine, or forced labor.
From 1655 until the mid-1800’s, the British shipped slaves from West #Africa to toil the land and harvest the coveted sugar plantations.
By 1810, Britain had abolished slavery, but it continued in Jamaica until the #African slaves rebelled and burned the plantations of white slave owners.
Emancipation was finally granted in 1838.
@raggaemusic


Genesis 1:11
#Weed_fact




#Rastafarian_Art
#Rasta_love


The History of Ganja on the Island
As many of you know, #Jamaica is a beautiful little country that's rich in history, but how did it become so synonymous with cannabis culture?
If you're curious how #weed came to be so prevalent and well-known in Jamaica, we thought we'd share a little research we dug up on the topic that may enlighten you.


#Peace is a time without any fights or wars.
In a larger sense, peace (or peacefulness) can mean a state of harmony, quiet or calm that is not disturbed by anything at all, like a still pond with no ripples.


Can anyone be a Rasta?
Therefore, to become a #Rasta, one must believe #Emperor_Haile_Selassie to be at least a prophet descended from Solomon, practise a pious lifestyle and be righteous, but most importantly gain acceptance l among a group of believing #Rastafarians.
This is not as difficult as it seems for a white person.


#Bob_Marley





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

202

obunachilar
Kanal statistikasi