💃💅PrIncess rakusta♌


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


😱zis channel iscreated for #Queens👑
if u tink ure one join it
#Any girlis tings💅
Bad boy tings👔🧖‍♂️
@rakusta👩‍❤️‍💋‍👩

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


አይበቃ ❣❣❣❣

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


ተይ ያልከኝን ተውኩት እታዘዝሀለው
ሌላም ካለ በለኝ እተውልሀለው
አንተ ካልወደድከው እረ ሲቀር ይቅር
የማልተወው የለም ከ አንድ አንተ በስተቀር.....................💘

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


​🌹የሰሞኑን እንጃ
ጋቢዬን ደርቤ ውስጤን ይበርደኛል
🔥ከእሳቱም ቀርቤ ያንቀጠቅጠኛል
👥ሰው መሀል ሆኜ ሰው ይናፍቀኛል
👤ከራሴው ዝምታ ጩኸት ይሰማኛል
😘ለወትሮ የወደድኩት ዛሬ አስጠልቶኛል
🤦‍♂የሰሞኑን እንጃ ፍርሀት ያርደኛል
💔ልቤ ሁሉን ጠልቶ አንቺን ብቻ ይለኛል።

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


Raku❣❣❣ 💞💞💞💞

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣




እረፍ

በደም ከተሰራው ሽቅብ ጉልላቱ
ያስፈራ የለም ወይ ወደ ታች ማየቱ
የወጣን ማስጨነቅ አይገባም ከቶ
የሚወርድበትን መሰላል አንስቶ ።

❣❣ @Rakusta12❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


.......አንቺ'ና ቁንጅናሽ.....

እኔም ለኔ ስልሽ
ሌላም ሠው ሢመኝሽ
ተወዳድርኩ እኔም
የግሌ ላደርግሽ
ግና ምን ያደርጋል
መስፈርትሽ ይከብዳል
እንኩዋን እኔ ቀርቶ
እብዱም ደግሞ ያብዳል።

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


❣❣💞Rakustaye💞❣❣

💎

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


❤️የፍቅር ቅምሻ…
ፍቅር የለም፣ ፍቅር ድሮ ቀረ ወዘተ እያልን ብዙዎቻችን እንለፍፋለን። ነገር ግን የረሳነው ነገር የምንወደውን ነገር ሁሉ የወዳጀን ፍቅር መሆኑን ነው። ወላጅን ከልጅ፤ ባልን ከምስት፤ ፍጥረትን ከፈጣሪ የቆራኘው ከፍቅር ውጭ ምን ሆነና?

ፍቅር የለም የምንለው ለፍቅር የሚሆን ልብ ስለሌለን ይሆናል። ምክንያቱ ፍቅር እውነተኛ ልብ ይሻልና! እውነተኛ ልብ ባለበት ሁሌም ፍቅር አለ😍

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


ምናልባት በአንድ ሰው ልብ ውስጥ የሆነች ፍሬ ዘርተህ አሁን ላይ የአትክልት ቦታ አለው፡፡

ይህ ሁሉ ነገር በአንዲት ትንሽ ንግግር ይሆናል አንተ ልብ ያላልከው
አንተ እረስተሀት እሱ ግን ያረሳት፡፡

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


🥀🦋🦋🦋princess rakusta💞

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


የሆነ ነገር ከመስጠትህ በፊት የምትሰጠው ነገር ሰወች ዘንድ ያለውን ቦታ ተመልከት፡፡ አንተ ውድ ያልከውን ነገር ለማይገባቸው ሰወች እንዳሰጥ፡፡

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


ሁሌም አስታውስ!
#የምትወደው ሁሉ ያስደስተኛል ብለህ አጠብቅ ፡፡
# የምትጠላው ሁሉ ያስከፍኛል ብለህ አጠብቅ፡
~ምክንያቱም ቢላዋ ስነካው ደስ ቢልህም ይቆርጣሀል ፡፡
መዳኒት ደሞ ስትቀምሰው ሊያስጠላህ ይችላል ግን አያስከፍህም፡፡

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


ከውስጥ አካላችን አንድ ነገር ቢጎድል መኖር እንደማይቻለው ሁሉ እኔም አንቺ ከሌለሽኝ መኖር አልችልም


❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


Rakusta❣❣ be the one ❣

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


In case no one has said this to you today, YOU ARE DOING YOUR BEST AND YOU ARE GOING TO BE OKAY. 😊❤️

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
__#beautiful couples❤️
To get more of videos like this videos join👇

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


"ሀዘን ከባድ የሆነ እንግዳ ነው"
አንተን ሊጠይቅህ ይመጣል መከልከል አትችልም፡፡ ሲመጣ ግን እሱን አውራው፡ ከሱም ትምህርት ውሰድ ግን እንዲቆይ አትፍቀድለት፡፡

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣


You treat your girl like crap Then she meets someone Who treat her like a Queen ,They start seeing each other and you have the guts to call this cheating...My brother you are an Enemy of progress.🤔

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣




💫💫💫 Rakusta 💫💫💫

❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

326

obunachilar
Kanal statistikasi