ስርአተ ዋዜማ ዘአማኑኤል
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ስርአተ ዋዜማ ዘአማኑኤል 🏵🏵🏵🏵🏵🏵 ተሰብከ በኦሪት ወመጽአ ውስተ አለም፣ ከመ ይቤዙ ውሉደ ፤ው እቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ውእቱ ትምሕርተ ሰላምክሙ ብርሐን እምብርሃን አይኅዓ ቃል እምሰማያት፤ማ፦ ወወረደ ዲበ ምድር፤በተድላ መለኮት ምልጣን፦ ውእቱ ትምሕርተ ሰላምክሙ ብርሐን እምብርሃን አይኅዓ ቃል እምሰማያት፤ ወወረደ ዲበ ምድር፤በተድላ መለኮት አመላለስ፦ ወወረደ ዲበ ምድር/2/ዲበ ምድር በተድላ መለኮት/4/ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓአምላከ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆ...