ፖርቹጊስ ብሪጅ
ስለ ፖርቹጋል ድልድይ አመጣጥ ክርክር አለ፡፡ አንዳንዶች የተገነባው በ16 ኛው ክፍለ ዘመን በፖርቹጋሎች ነው ሲሉ፤ ሌሎች ደግሞ በ 19ኛው ክፍለ ዘመን ራስ ዳርጌ (የምኒሊክ አጎት የነበረው) የተገነባ ነው ይላሉ። ክርክሩን ለታሪክ ተመራማሪዎች እናቆየውና፡፡ ድልድዩን ከተሻገሩ በኋላ የ 600 ሜትር ፏፏቴን ያገኛሉ፡፡ እዛው ቦታ ላይ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኘውን ችላዳ ባቦን ሲገኝ፣ በመቀጠልም የ20 ደቂቃ የተራራ ጉዞ ካደረጉ በኋላ ጥንታዊና ታሪካዊ ዋሻ ይገኛል፣ በዋሻው ውስጥ እስከፈለጉት ድረስ መጓዝ ይችላሉ ነገር ግን በእጆ የሚይዙት ባትሪ በጨለማ ስለሚዋጥ ለመቀጠል አስቸጋሪ ያደርገዋል፤ ከደንነትም አንፃር ብዙም ባይጓዙ ተመራጭ ነው፣ በዋሻ ውስጥ ሚኖረው ቀዝቃዛ ውሃ፣ ጥሩ መነቃቃትና ሰላም ይፈጥራል፣ ፡፡