Noma’lum dan repost
ጀማል ይሳደባል ብሎ ለሚያወራ
ይስማ የስድብ መአት በአንድ ሙሀደራ
አንድ ሰአት ከሩብ ሙሉ ስድብ ብቻ
እሺ ከየት ይምጣለት የአሽራሩ አቻ
ከባህሩ በማንኪያ 24 አውጥቼ
ስሙት ጆሮ ስጡት እስቲ ወንድሞቼ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ይስማ የስድብ መአት በአንድ ሙሀደራ
አንድ ሰአት ከሩብ ሙሉ ስድብ ብቻ
እሺ ከየት ይምጣለት የአሽራሩ አቻ
ከባህሩ በማንኪያ 24 አውጥቼ
ስሙት ጆሮ ስጡት እስቲ ወንድሞቼ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆