✨✨✨✨✨
ሰውየው ተራራ መውጣት እንጀራው ነው። እና አንድ ሌሊት በተራሮች ከፍታ ላይ እያለ ከባድ ውሽንፍር ተነሳበት።
ከዚህም የተነሳ ምንም ነገር ማየት አልቻለም። እንደሱ ግምት ከተራራው አናት በታች ጥቂት ጫማ ብቻ እየቀረው ተንሸራቶ በከፍተኛ ፍጥነት ወደቀ። ምንም ዐይታየውም ነበር፤ በመሬር ስበት የመሳብ አስከፊ ስሜት ብቻ ይሰማዋል፤ መውደቁን ቀጠለ። እና በዚህ በታላቅ ፍርሃት ጊዜ ውስጥ እያሰበ የነበረው ሞት ምን ያህል ቅርቡ እንደሆነ ብቻ ነበር። አየር ላይ ሳለ በድንገት ከወገቡ ላይ የታሰረው ገመድ በጣም ሲጎትተው ተሰማው። ገመዱ ሰውነቱን በአየር ላይ አንጠለጠለው። ይሄኔ የወገቡን ገመድ እንቅ አርጎ ይዞ...
“ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ” ብሎ ከመጮህ ሌላ አማራጭ አልነበረውም። በድንገት አንድ ጥልቅ ድምፅ ከሰማይ መጣ
“ምን ላድርግልህ?” ሲል መለሰ።
"ፈጣሪ ሆይ አድነኝ"
“በእርግጥ ማዳን የምችል ይመስልሃል?”
"በእርግጥ እኔ እንደምትችል አምናለሁ።"
"ጥሩ በወገብህ ላይ የታሰረውን ገመድ ቁረጥ።"
ዝምታ ሰፈነ ቅጽበቱ አለፈ....
እናም ሰውየው በሙሉ ኃይሉ ገመዱን ለመያዝ ወሰነ። በነጋታው፤ ጓደኛቸው የጠፋባቸው የነፍስ አድን የቡድን አባላት ባልደረባቸውን ፍለጋ ተራራውን እያካለሉ ነበር፤ በቀጣዩ ቀን ተራራው ላይ ሞቶ የቀዘቀዘ አስከሬን ገመድ ላይ ተንጠልጥሎ ፣ እጆቹ ገመዱን አጥብቀው እንደያዙት ከመሬት በ አንድ ጫማ ከፍታ ላይ ብቻ ሆኖ ተመለከቱ... እና እነሱም ጓደኛቸው ገመዱን ቢለቀው ኖሮ በሰላም መሬት ላይ ያርፍ እንደነበር ሲያዩ። እጅግ አዘኑ...
እኛስ ከገመዶቻችን ጋር ምን ያህል ተጣብቀናል?
ገመዶቻችንን ልንለቃቸው ዝግጁ ነን? በፈጣሪያችን ሙሉ እምነት አለን?
--------❤----------
@tigiwaaa