ልቤ ተረጋጋ ቀስ ብለህ ተራመድ
እጅህን ጠፍረው በሰለፎች መንገድ
በድንህ ከመጣ አትበል ወዳጅ ዘመድ
ጠልፈው እንዳይዶሉህ ከቢድዓ ወጥመድ
ኢኽዋኑ ከ አህባሽ በመንሀጅ ሲዛመድ
ጀምዕዩ ከ ኢኽዋን ሲጣፈር በገመድ
ልቤ ተረጋጋ ቀሥ ብለህ ተራመድ
Join & share
👇👇👇👇👇👇
👉 @umuhilal1👈
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እጅህን ጠፍረው በሰለፎች መንገድ
በድንህ ከመጣ አትበል ወዳጅ ዘመድ
ጠልፈው እንዳይዶሉህ ከቢድዓ ወጥመድ
ኢኽዋኑ ከ አህባሽ በመንሀጅ ሲዛመድ
ጀምዕዩ ከ ኢኽዋን ሲጣፈር በገመድ
ልቤ ተረጋጋ ቀሥ ብለህ ተራመድ
Join & share
👇👇👇👇👇👇
👉 @umuhilal1👈
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺