+++ያ ድሃ ተጣራ+++
ያ ድሃ ተጣራ እግዚአብሔርም ሰማው
ደርሶ ስለ አንኳኳ ከጸባዖት እንባው
አምላክ በቸርነት በምህረት ጎበኘው
በአለቀሰ ጊዜ ግራ የገባው ሰው
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ /፪/
ንገረው ችግርክን ቀን የውስጥክን ብሶት
ይሽረዋልና አስፈሪውን ህይወት
ግራ የተጋባው የተከፋው ገፅህ
ይበራል በፀሎት አምላክህን ጠርተህ
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ /፪/
ለወገን ለዘመድ ያስቸገረው መላ
ሲቀል ታየዋለህ ከአነባክ በኋላ
ሳግና ንዴትክ ይቀራል ይሻራል
በእርሱ ፈንታ ሰላም ፍቅር ይከብሀል
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ /፪/
በከንቱ መጨነቅ እራስን መጥላቱ
ነውና የአጋንንት መግቢያ ምልክቱ
ሀዘን በህሊናህ በፈሰሰ ጊዜ
ንገረው ለአምላክህ የልብህን ትካዜ
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ /፪/
በከንቱ መጨነቅ እራስን መጥላቱ
ነውና የአጋንንት መግቢያ ምልክቱ
ሀዘን በህሊናህ በፈሰሰ ጊዜ
ንገረው ለአምላክህ የልብህን ትካዜ
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ /፪/
@webzema
@webzema
@webzema
ያ ድሃ ተጣራ እግዚአብሔርም ሰማው
ደርሶ ስለ አንኳኳ ከጸባዖት እንባው
አምላክ በቸርነት በምህረት ጎበኘው
በአለቀሰ ጊዜ ግራ የገባው ሰው
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ /፪/
ንገረው ችግርክን ቀን የውስጥክን ብሶት
ይሽረዋልና አስፈሪውን ህይወት
ግራ የተጋባው የተከፋው ገፅህ
ይበራል በፀሎት አምላክህን ጠርተህ
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ /፪/
ለወገን ለዘመድ ያስቸገረው መላ
ሲቀል ታየዋለህ ከአነባክ በኋላ
ሳግና ንዴትክ ይቀራል ይሻራል
በእርሱ ፈንታ ሰላም ፍቅር ይከብሀል
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ /፪/
በከንቱ መጨነቅ እራስን መጥላቱ
ነውና የአጋንንት መግቢያ ምልክቱ
ሀዘን በህሊናህ በፈሰሰ ጊዜ
ንገረው ለአምላክህ የልብህን ትካዜ
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ /፪/
በከንቱ መጨነቅ እራስን መጥላቱ
ነውና የአጋንንት መግቢያ ምልክቱ
ሀዘን በህሊናህ በፈሰሰ ጊዜ
ንገረው ለአምላክህ የልብህን ትካዜ
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ /፪/
@webzema
@webzema
@webzema