«ከፍጡራን እጅጉኑ ደስተኛ ሰው ማለት ለጌታው እጅግ ተገዢው (ታዛዡ) ሰው ነው።» ሸይኹል ኢስላምም ያስረዱት ይህንኑ ነው።
=አንድ ሰው ለጌታው ታዛዥ በሆነ ቁጥር በሃሴትና በደስታ የተሞላ ይሆናል።
=አንድ አካል ለፍጡራን በተናነሰ ቁጥር በተቃራኒው ያዋርዱታል።
ለአሏህ በተናነሰ ቁጥር ግን አሏህ ከፍ ያለን መኣረግ ይሰጠዋል።
https://t.me/Abu_Nibrase
=አንድ ሰው ለጌታው ታዛዥ በሆነ ቁጥር በሃሴትና በደስታ የተሞላ ይሆናል።
=አንድ አካል ለፍጡራን በተናነሰ ቁጥር በተቃራኒው ያዋርዱታል።
ለአሏህ በተናነሰ ቁጥር ግን አሏህ ከፍ ያለን መኣረግ ይሰጠዋል።
https://t.me/Abu_Nibrase