የአስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው ኦፊሲላዊ ቻናል ። dan repost
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ተጣሪ የለም ወይ⁉️
__-------------------------________
በዚች በወሎዋ
በደሴ ዙሪያዋ
በአስጎሪ ምድር በአካባቢዋ፣
በጭረቻ ዙሪያ በዙሪያ ገባዋ፣
ከወዳ እስከወዲህ በሁሉም ቦታዋ
ጉጉፍቱ ጠባሲት እስከ አንቂዋ ገልሻ፣
በዚያው ሳይመለስ አልፎ ግራይ ሜዳ፣
እስከ ተፋሰሱ ቆቱ አጋላ ዳባ፣
ጥርገባያን ይዞ ገታራ በራራ፣
ከዚያ እስከዚህ ድረስ አብቦ እሚያፈራ፣
ተጣሪ የለም ወይ ⁉️ ለነገ ለአሄራ።
ቀይገደል ገደዋ ጅጅጋ በግዴ፣
ከከድጆ አስጌዶ እስከ ደጋሜቴ ፣
ተጣሪ የለሞ ወይ በማለት ለስንቄ፣
ለማይቀረው ህይወት ለአሄራው ቤቴ።
ውድ ወገኖቼ በየትም ያላችሁ፣
ኧረ ሰው አለቀ ለአላህ ብላችሁ፣
ለደዓዋ ውጡ ቁርዓን ይዛችሁ፣
የተውሂድ ባንድራን ከላይ ከፍ አርጋችሁ፣
የሱናውን ውበት በጣም ደራርባችሁ።
ሀገሬው ለዲኑ ምንም ቢቆረቆር፣
አላህ ያዘነለት ትንሽ ብቻ ሲቀር፣
በሲፍያው እምነት ቆሞ የሚቀበር፣
በአህባሽ አቂዳ በጨለማ እሚኖር ፣
ትውልድ ነው ያለው የማያፍር በሽርክ።
እዩት ዳር እስከዳር ምንም ሳትጨምሩ፣
ምን እንደሚመስል በተለይ ገጠሩ፣
ሶላት ምን እንደሆን አያውቁት ባጭሩ።
አላህ ካዘነለት እሱ ከመራው ወጭ፣
እንኳንስ አቂዳው ሱናውን ሊጨበጥ፣
ከምኑም የሉበት በስም ከመኖር ውጭ።
ስለዚህ ወገኔ ለነገ ለአሄራ፣
የተዋጣለት ስንቅ ይሆንሀል እና፣
ከከተማው ወጥተህ ደርሰህ ገጠራማ፣
አማናህን አድርስ እውቀትን አጋራ፣
ከሽርክ ከኮረፋት ከኩፉር ጨለማ፣
ወገንህን አድን ድረስለት ባ"ፍታ።
✍A.T.Q
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
https://t.me/joinchat/AAAAAE0ky7ikO7dI6zxM2A
አስተያየት መቀበያ↓↓
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot
ቴሌግራም👇
ቻናል
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment
ግሩፕ👇 https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1
የፌስቡክ ገፅ👇
አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው
https://www.facebook.com/114473143591650/posts/148987030140261/?app=fbl
ተጣሪ የለም ወይ⁉️
__-------------------------________
በዚች በወሎዋ
በደሴ ዙሪያዋ
በአስጎሪ ምድር በአካባቢዋ፣
በጭረቻ ዙሪያ በዙሪያ ገባዋ፣
ከወዳ እስከወዲህ በሁሉም ቦታዋ
ጉጉፍቱ ጠባሲት እስከ አንቂዋ ገልሻ፣
በዚያው ሳይመለስ አልፎ ግራይ ሜዳ፣
እስከ ተፋሰሱ ቆቱ አጋላ ዳባ፣
ጥርገባያን ይዞ ገታራ በራራ፣
ከዚያ እስከዚህ ድረስ አብቦ እሚያፈራ፣
ተጣሪ የለም ወይ ⁉️ ለነገ ለአሄራ።
ቀይገደል ገደዋ ጅጅጋ በግዴ፣
ከከድጆ አስጌዶ እስከ ደጋሜቴ ፣
ተጣሪ የለሞ ወይ በማለት ለስንቄ፣
ለማይቀረው ህይወት ለአሄራው ቤቴ።
ውድ ወገኖቼ በየትም ያላችሁ፣
ኧረ ሰው አለቀ ለአላህ ብላችሁ፣
ለደዓዋ ውጡ ቁርዓን ይዛችሁ፣
የተውሂድ ባንድራን ከላይ ከፍ አርጋችሁ፣
የሱናውን ውበት በጣም ደራርባችሁ።
ሀገሬው ለዲኑ ምንም ቢቆረቆር፣
አላህ ያዘነለት ትንሽ ብቻ ሲቀር፣
በሲፍያው እምነት ቆሞ የሚቀበር፣
በአህባሽ አቂዳ በጨለማ እሚኖር ፣
ትውልድ ነው ያለው የማያፍር በሽርክ።
እዩት ዳር እስከዳር ምንም ሳትጨምሩ፣
ምን እንደሚመስል በተለይ ገጠሩ፣
ሶላት ምን እንደሆን አያውቁት ባጭሩ።
አላህ ካዘነለት እሱ ከመራው ወጭ፣
እንኳንስ አቂዳው ሱናውን ሊጨበጥ፣
ከምኑም የሉበት በስም ከመኖር ውጭ።
ስለዚህ ወገኔ ለነገ ለአሄራ፣
የተዋጣለት ስንቅ ይሆንሀል እና፣
ከከተማው ወጥተህ ደርሰህ ገጠራማ፣
አማናህን አድርስ እውቀትን አጋራ፣
ከሽርክ ከኮረፋት ከኩፉር ጨለማ፣
ወገንህን አድን ድረስለት ባ"ፍታ።
✍A.T.Q
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
https://t.me/joinchat/AAAAAE0ky7ikO7dI6zxM2A
አስተያየት መቀበያ↓↓
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot
ቴሌግራም👇
ቻናል
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment
ግሩፕ👇 https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1
የፌስቡክ ገፅ👇
አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው
https://www.facebook.com/114473143591650/posts/148987030140261/?app=fbl